ሀባ ሀምራ አሰራር ለአራሶችና ፐሬድ አልወርድ ላላችሁ የፌጦ ሻይ በካስተር How to make haba hamara

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Рік тому +1

    Selam selam fra eqon dehena metashe wow herf aserare new enamesegnalen ejeshe yibarek 😍👍

  • @betitube1234
    @betitube1234 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንካን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ የፊጡ እንዲሁም ካስተር አሰራር ነው ያሳየሽኝ በተለዬ ለኛ ለሴቱች ጠቃሜ ነገር ነው ያቀረብሽልን እጅሽ ይባረክ በዜው ቀጥዬበት

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው የመጀመሪያ ጊዜ ሳየው
    እንደዚህ አይነት አሰራር

  • @user-yg9hs2lo7o
    @user-yg9hs2lo7o Рік тому

    ሰላም የኔ ውድ ዋውው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ ውድ ምርጥ ነው አንደኛ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 Рік тому

    ሰላም ሰላም ፍርየ ሰላምሽ. ይብዛ. በጣም ምርጥሻይ ነው ያሳየሽን #ሸር

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    ዋዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ
    እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Місяць тому

  • @netsitube
    @netsitube Рік тому

    ፍርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Рік тому

    Selamish yebza betam Arif aserare new degmo betam new miwedew🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    ሠላም እንደናቺሁልኚ ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ማሻአላህ ጥሩ ነዉ ቀጥይበት ሙያ ለራስ ነዉ ይባላል በሀገራቺን በሚዲያዉ ደግሞ ሙያ የሁሉም ነዉ በርቺ🌹😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bettytube
    @bettytube Рік тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እሕቴ ፍሬ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ስራ በርቺልኝ ውድ ከዚሕ የተሻለ ነገሮች ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፍ አደርጋለሁ በርቺ

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ባለሙያነሽ እህት ዋውውውውውውውውዲ የሀገሬልጆች እደትናችሁ በጣም ልዩቆይታነበር ዋናው ለስውልጂ ስላምና ጤናነውና

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሼፍ ፍሪታ እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ነው እምክረዋለው እንካን ደህና መጣሽ ውዴ❤❤

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Рік тому

    ሰላም ፍሬ የኔ ባለሞያ ምርጥ ነዉ በርቺ😍😍

  • @rahmettube
    @rahmettube Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን የፍር ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራር ነው የኔ ውድ እጅ ይባረክ ማማዬ እናመስግናለን በርቺ.

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ፍርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ለዚህ ብርድ አስፈላጊ ነው ጾም ባይሆን

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Рік тому

    ሰላም ሰላም ፍሬ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሑን ዋዉዉዉዉዉ ጣም ጥሩ ትምርት ነዉ አብሶ ለሴትች ተጠቀሙበት እሕቶቸ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ 👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ውድ እህት እጅሽ ይባረክ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ ውድ እህት በርቺ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Рік тому

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Рік тому

    ሠላም ሰላም ፍርዬ ማሻአላህ ጎበዝ በጣም ጠቃሚ ነው በዚ ብርድ

  • @umuamartube3853
    @umuamartube3853 Рік тому

    ሰላም ሰላም ፍርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያብዛልን

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Рік тому

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በረችልን

  • @denebasewtube01misrak
    @denebasewtube01misrak Рік тому

    የዛሬ ቢድዮሽ ወድጄዋለው እንኳን ሰላም ደርሰሽ መጣሽ የኔ ባለሞያ

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 Рік тому

    ሰላም ፍሬ እኳን ሰላም ቆየሽኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ያብዛልኝ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Рік тому

    ሰላም ፍሪ ሲያዩት እጅሽ ይባረክ

  • @emutube7995
    @emutube7995 Рік тому

    ፍርዬ እዴት ነሽልኘሰ ስላምሽ ይብዛ እኳን ደና መጣሽ እጅሽ ይባረክ😍😍🙏🙏

  • @MahberGiyorgissMedia
    @MahberGiyorgissMedia Рік тому

    ሠላም ውድና የተከበራቹ ያገሬ ልጅች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ አገራችን ሠላም ፍቅር አድነት ያምጣልን

  • @denebasewtube01misrak
    @denebasewtube01misrak Рік тому

    ለካ እያበዛው ነዉዴ እየመረረኝ አባ አምራ ፌቦ ነው