🛑 አቡ ስካት_ቲናን እየጨመቀው ነው | Enat Betekrstian Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q День тому +22

    እኔኮ አዳድ ጴጤዎች አስተሳሰባቸው ግርም ይለኛል በስማአም እምዬ ተዋህዶ ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q День тому +14

    ወድሞቼ በርቱልኝ ከናተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መፀሀፍ ቅዱስ አላነብም ነበር አሁን ግን እያነበብኩ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ ልቦናችሁን አይለውጠው በቤቱ ያፅናችሁ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርላችሁ

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 День тому +9

    የተዋህዶ ልጆች እርጋታችሁ ዋው❤❤ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ Amen 🤲🙏

  • @kokifikadu
    @kokifikadu День тому +7

    የመናፍቅ እውቀት ድፍረት ነው እግዚኦ

  • @BerihuHagos-m7g
    @BerihuHagos-m7g День тому +3

    “የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።”
    - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23

  • @mesii270
    @mesii270 18 годин тому +2

    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 День тому +4

    እረ ኡ ለምን መረጋጋት አትችሉም ግን ጴጤዎች 😢 ጌታ ኢየሱስ ልብ ይስጣችሁ 😢

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q День тому +5

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 21 годину тому +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ👏
    ማርያምን ኮራሁ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወድሞቸ ❤👏ትእግስት እርጋታ አደኛ❤። እደዉ አንድ እኳን ስለሀይማኖቱ በማስተዋል የሚናገር ጴንጤ ይጠፋል 🤓🤔ጠበቅ ሲያደርጎቸዉ ዉልቅይላሉ😂ቱቱቱ ማፈርያ😮

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 День тому +6

    ወንድሞቻችን አቡዬ መዝሙረ ያሬድ ኤርሚ በእውነቱ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አቡዬ መዝሙረ ያሬድ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በ ጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርላችሁ በርቱልን ወንድማችን አቡ አንዲህ ብቅ እያልክ አትጥፋ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ወንድማችን እስታት ጥያቄ ጠይቀህ መልሱን ለማዳመጥ ሞክር

  • @AddisBirru
    @AddisBirru День тому +6

    በቃ ኘሮቴስታንት ይሄ ነው ትቢት የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው

  • @ትግስትጉደታ
    @ትግስትጉደታ День тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦሮቶዶክስ ያደረገኝ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 День тому +2

    እነሱ እ በትዕቢት የሚያመልኩት አምላክ ምን አይነት ነው ለዛ እኮ ነው ድሃውን እየዘረፉ ሃፍት ንብረቱን እየቀሙ ጎዳና ላይ የሚያወጡት

  • @FanosZetewahdo
    @FanosZetewahdo 22 години тому +2

    Jossiye geta yrdah yemr

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 16 годин тому

    እግዛብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ🙏🏻

  • @samimeklit16
    @samimeklit16 День тому +1

    ወይ አስተምሮ ። አሁን ይህ ሁሉ ሰቆቃ በሀገራችን የተፈጠረው እኮ ምንም ሀጢያት ብትሰሩ ፀድቃችኋል እያሉ። ሰው ከሀጢያት እንዳይቆጠብ ያደርጋል። ወገን እያስተዋላችሁ

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga 14 годин тому

    nu bebirehanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 16 годин тому

    መናፍቃንመቼ ነው ምታስተውሉ ከመቃበር ውስጥ ነው በጣም አዝናለሁ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 22 години тому

    Kale hiwotn yesemaln wendemoch bertuln ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 День тому +1

    በዳግም ምጽአት እንኳ አያምንም ሥጋምኮ ይነሣል

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 15 годин тому

    አቡ ይሄ ልጅ ጋ ማውራት የለብህም መምህራችን ዋው ዋው

  • @lewtayehutemesgen1361
    @lewtayehutemesgen1361 День тому +2

    ፀጉራሙ ልጅ የሆነ ፌዜኛ ይመስላለ። ለእንዲህ ዓይነት ዝግጅት አይመጥንም።

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i День тому

    በትክክል ብለሀል ወንድሜ። የወንጌሉን እንቅስቃሴ የተባበሩት መንግሥታት እንኳን ሊገታው አይችልም።

  • @لوبب
    @لوبب 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤✝️❤️

  • @teztaaseiyfu
    @teztaaseiyfu 23 години тому

    የተዋህዶ ወርቅ ልጆች ❤❤❤

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf День тому

    አይ ጼንጤ ዲፍረት እኮ ይገርመኛ🙄🙄🙄እምዬ ኦርቶዶክስ ተአወይዶ ላዛለአም ቲኑር❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 3 години тому

    ወይ መናፍቃን ባዶዋቸውን ቀሩ አቤት እውቀት ትህትና እናንተን ያስነሳ አምላክ ድርቅና ነው የያዙት ጆሲ ነፍስህን አድን እናትህንም አምጣትና ትማር።

  • @FYIBella
    @FYIBella День тому +1

    Mirt ye orthodox ljoch abet tihetena ke ewket gare 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 josi bekerebu tikelakelenaleh

  • @abutube6506
    @abutube6506 7 годин тому

    መናፍቃን ግን ለምንድነው መስማትም፣ማዳመጥም እማይችሉት???

  • @WerWer-c1m
    @WerWer-c1m 22 години тому

    ❤❤❤❤❤ኑበብረሃኑ ተመላለሱ

  • @GanetGen-vh4qv
    @GanetGen-vh4qv 12 годин тому

    ❤️❤️🙏🏼🙏🏼

  • @genetmolla6262
    @genetmolla6262 День тому

    kendezh aynet goremisa 😂😂😂😂

  • @Shewameznagna
    @Shewameznagna День тому +1

    መወለድ የሚለው ነገር ፈፅሞ አልገባክም እስካት

  • @FYIBella
    @FYIBella День тому

    Nebsen yemiyalemelem timihirt neber kaleh hewet yasemalen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YodiDudu-nk8bc
    @YodiDudu-nk8bc День тому

    አይ ጴንጤነት😢

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 День тому

    የማነው እርሱ በጌታ? ከተዘራ ያልታረመ የሚባለው እንዲህ አይነቱ ነው

  • @yehsiebre-w5l
    @yehsiebre-w5l 12 годин тому

    ግን ጴንጤ ማለትኮ ዝድብ ነው እሚመስለኝ እኔ
    ትርጉሙ ምንድነው እምታቁ ተናገሩ ?

  • @btbt4487
    @btbt4487 День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰☦️

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️⛪✝️⛪✝️⛪✝️⛪✝️⛪✝️🥰✝️⛪✝️

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 5 годин тому

    Kele hiwot yasemaln wendmoche

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 19 годин тому

    ፔንጤ ለመሆን ደፍር እና ደንቆሮ መሆን ብቻ ነው.

  • @BertukanMobile
    @BertukanMobile 14 годин тому

    Yalitemare. Sawu minime bewora agebam

  • @melesefita979
    @melesefita979 20 годин тому

    Pro ግኖስቲክ ነው ለእስልምና ይቀርባል የምንለው በምክኒያት ነው!!!

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i День тому

    Apostolic ከሰሩ።

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 4 години тому

    አብና በትቢት አትናገር ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ፕሮቴስታት ወንጌል እደሚለው ነው ጥላቻህ አተ ቤት ያሉትን መፅሐፍቶች ረሳሃቸው እየሱስን ከወንድ ጋር የሚያሳስም ቤትህን አጥራ ውሸትህን እውነት ለማረግ ወንጌልን አታጣም ጳውሎስ ስጋዬን እየጎሰምኩ ያለው ያመት የወር የማናቸውን ፂም አፈር ተስካር ሙት አመት ፈታት በስእሎቹ ፊት መስገድ አጣን ሻማ እያበራላቸወ እና ስጋውን ለነዚ እያስገዛ ነው ተው በወንጌሉ አትሸቅጡ ወሰጣችሁ በቲክቶክ እደምትናገሩ አደላችሁም አታስመስሉ እቤትህ ዘራ ብሩክ ተክልዬ አርሴማ ክርስቶስሳምራ ተሰሎባችዋል ተመለሱ አነዚህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያግኛችሁ

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 3 години тому

    ጆሲ በነፍስህ አትቀልድ

  • @devydas
    @devydas День тому

    Bemechereshaw seat miNachin nw minesaw sigachin nw

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 15 годин тому

    ቁንጽል ጭንቅላት

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 16 годин тому

    ስለ ቀባጠርክ ያውቅህ መሰለህ አይ መናፍቅ

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 18 годин тому

    ኧረ በመድአንያለም ለመስማት ጓጉቼ ስገባ መደማመጥ ሳይሆን መፈራገጥ የሚያበዙ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች ልቦና ይስጣችሁ ብቻ ሌላ ምን ይባላል ደግሞ እናንተ ጴንጤዎቹንም አትወክሉም እራሳችሁን እንጂ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 12 годин тому

    አይ አይ አቡዬ ልፋብሎህ ነው ፔንጤዎች መረጋጋት እራሱ የላቸውም እኮ የተሸበረ መንደር መጨፈር ብቻ ነው የሚያውቁት 😂😂😂😂ሚስካት ሄደህ ጨፍር ገና አልጠገብክም ።

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 3 години тому

    ጆሲ የምትባል ፋራ በራስህ አትቀልድ እንዲህ ማለት ፈልጎ ነው ምናምን እያልክ ለምን ትጃጃላለህ ባንተ ጭንቅላት ነው እንዴ የሚያስበው በሰው አትታከክ ከቻልክ ፊትለፊት ተጋፈጥ እውነትን ፈልግ ይህ የነፍስ ጉዳይ ነው እያላገጥሽ ነው እንዴ።

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 День тому

    አትሳስ ገልብጠ አታንብ ደጋግመህ አብብ ቲክቶከሩ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i День тому

    ቲክቶከሩ የኦርቶዶክሱን አገልጋይ SCAN አደረገው።

    • @AddisBirru
      @AddisBirru День тому +1

      እውነት ክርስቶስ ሲመጣ መሸነጋገል የለም ፡፡እስኪ አስተውሉ ግብራችሁ የዲያቢሎስ ነው ለምን ሆነ እንዴት ማስተዋላችው ተነጠቀ

    • @Loza957
      @Loza957 День тому

      በለው😂😂

    • @meskiy1967
      @meskiy1967 19 годин тому

      😂😂😂አይ ፔንጤ

    • @ZemichaelAdissu
      @ZemichaelAdissu 13 годин тому

      ደጋግመ ኮመንት ማድረጉ አይደክምም

  • @Realmadrideditz78
    @Realmadrideditz78 День тому

    Protestantoch. Shenfetachewn besedeb.new yemetawekut. Kebrachew mewerachew.

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i День тому

    ቲክቶከሩ አገልጋዩን ጭምቅምቅምቅቅቅ አደረገው።

    • @Zedye
      @Zedye День тому

      ጴጤ መቸም መጨመቅ አይችልም ሽፈታችሁ ምላስ ብቻ

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i День тому

    ሰበር ዜና ዲያቆን አቡ ዛሬ አዲስ ነገር ይዘው ብቅ ብለዋል። ከመፅሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ:- የተወለደው ሥጋ ነው እያሉ ነው። ለነገሩ ልክ እንደ ኒቆድሞስ የዳግም ልደት ጉዳይ ስላልገባቸው ነው።

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c День тому

      ኣይ ድድብናህ መልቶ ፈሰዋል 😮😂

    • @Zedye
      @Zedye День тому

      የጴጤ ድቁርና ይገርመኛል ደግሞ ዴያቆን አላለም አቡ እኮ ዲያቆን አይደለም