በአዲስ ጉልበት የተቀጣጠለው የእስራኤልና ሀማስ ግጭት - ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 193

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 11 місяців тому +10

    👉ሳሙኤል እንዳለ ሚዛናዊ ዘገባ ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ በርታ

  • @MiftahHusen-vj9gj
    @MiftahHusen-vj9gj 11 місяців тому +10

    ትክክለኛ ፍትሃዊ መረጃ👌

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 11 місяців тому +18

    ድል ለእገሌ ድል ለእገሌ አይባልም እናንተ ደንጋይ እራሶች የንጹሃን ደም እፈሰሰና ነፍስ እየጠፋ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባ በሁለቱም መካከል 😢😢😢

    • @user-nq9et7yy4e
      @user-nq9et7yy4e 4 місяці тому

      ትክክል❤❤

    • @zeriokasa8835
      @zeriokasa8835 4 місяці тому

      ዝበይ አርፈሽ ተቀመጭ የራሽን ሂወት እወቂ😢😢😂

    • @RomanRoman-us9rz
      @RomanRoman-us9rz 4 місяці тому

      @@zeriokasa8835 ጅኒና የሱ ሰራተኞች ዝም ይበሉ 😏

  • @GetnetGashaw-nj9ps
    @GetnetGashaw-nj9ps 11 місяців тому +4

    ሰላማዊ ዜጎች ላይ በሁለቱም ወገን እጅግ አሰቃቂ ግፎች እየተፈፀመባቸው ነው፣ ከእንትና ጎን ነኝ የምትሉ ጅሎች ትገርማላቹ

  • @AdammuhamadAdam-oq1mz
    @AdammuhamadAdam-oq1mz 11 місяців тому +6

    ድል ለምስኪኖች

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ያውርድ

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 11 місяців тому +4

    በርቱል ዘገባው ደስ ብሎኛል ትለያላችሁ

  • @jiboabdu4860
    @jiboabdu4860 11 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሚ እንዲህ አይነት ሚዛናዊ ዘጋቢ ነዉ ያጣነዉ በርታ ወንድሜ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @user-os4xm6xx5e
      @user-os4xm6xx5e 4 місяці тому

      ሀቅንፈጣሬይውዳልፍትህለተጉዱት።እላህያቁየህበትክክልገልጠህዋል

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 11 місяців тому +19

    እግዚአብሔር በሁለትም አገር ምህረቱን ያውርድልን ሁሉም የአዳምዘርናቸው

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 11 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ለሁለቱም ምህረትና ሰላም ይቅርታውን ያውርድላቸው ሁለቱም የእግዚአብሔር የጁ ስራወች ናቸው አከሌይሙት አከሌይዳን አይባልም ምክንያቱም ፈራጅ ቀዳጅ እሱ ልኡል እግዚአብሔር ብቻናብቻነው እኔግን የምለው ለምንድነው የራሳችን መከር ውጥቅጡ የጠፋብንን የምንዘገየው ወይስ ሰውመሆናችንን እረሳነው ወይ ያከፋፍርድ የምንፈርደው እሄክፋታችንነው መከራውን ያጸናብን እባካችሁን ስለፈጠራችህ በያለንበት እንጸልይ እደእምነታችን እንለምነው እግዚአብሔር ለምህረት የሚፋጥ ቁጣው የዘገየነው እና ምህረት ለአለም አለም ይህናን የማንም ሞት ለማንም አይጠቅምም

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 11 місяців тому +4

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለአለም ይሁን

  • @user-yl1dq5hi8o
    @user-yl1dq5hi8o 10 місяців тому +3

    ፈጣሪ ለሁሉም ሰላሙን ያምጣ

  • @ferida4432
    @ferida4432 11 місяців тому +3

    አላህ ሀገራችን አለማችንሁሉ ስላም ያድርግልን ኡፍ ሰላሚዊ ህዝብ ያሳዝናል

  • @chernetgezahegn3345
    @chernetgezahegn3345 11 місяців тому +3

    ያው የተለመደ ነገር ነው የዝሆኖች ግጭት የሚጎዳው ሳሩ ነው ባይሆን ለሀገራችን እጸልይ እርስ በርስ ለምን ባላው የነሱ በጣም ይሻላል ባይሆን ለሀገራቸው ነው።

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 10 місяців тому +1

    Nice information🙏🙏🙏🙏

  • @wolodessay1522
    @wolodessay1522 11 місяців тому +1

    በትክክል

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 11 місяців тому +2

    Wow, thank you for telling the truth. May Allah bring peace all over the world.

  • @betambeza8138
    @betambeza8138 11 місяців тому +4

    ምናለ የሀገራችን ዘጋቢዎች ከቻሉ እንደዚህ ካልቻሉ ዝም ብለው ካንተ እየኮረጁ ቢደግሙት አልያም ያው ባይገባቸውም ትምህርት ስልጠና ምናምን ነገር ቢወስዱ እስኪ ምከራቸው መረጃ ማለትን ሚዛን መጠበቅን ወዘተ አስቀዳቸው
    ክበር

  • @sufedinibrahim7107
    @sufedinibrahim7107 11 місяців тому +1

    Thank you Sami🙏🙏🙏🙏

  • @adamia3883
    @adamia3883 11 місяців тому +5

    Peace All the world 🌎🙏

  • @emanda1366
    @emanda1366 11 місяців тому +19

    አለም ፍርደ ገምድል ናት፤ ለንፁሃን እና ለሰላማዊ ዜጎች ፈጣሪ ይድረስላቸው 🌍🙏

    • @BurtiFan
      @BurtiFan 11 місяців тому +1

      ሀማሰ አሸባሪ ነዉ እሰላም አራጅ ነዉ ዋጋ ትከፍላላችሁ

    • @abdulwekildenbel1087
      @abdulwekildenbel1087 11 місяців тому

      @@BurtiFan enath tebada kazi weta yashermuta lij

  • @NejaSultan
    @NejaSultan 10 місяців тому +1

    ድል ለተጎዱ ንጹሀን

  • @helantibebu1509
    @helantibebu1509 11 місяців тому +3

    ፈጣሪ አለምን ሁሉ ይቅር በላቸው

  • @FatySam
    @FatySam 11 місяців тому +3

    🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💪

    • @zeriokasa8835
      @zeriokasa8835 4 місяці тому

      የበከለ አየር ልያዝህ

  • @wollotube4957
    @wollotube4957 11 місяців тому +8

    አላህ ሆይ ለተበዳዩች ሁንልን

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 11 місяців тому +2

    ግሩም አቀራረብ
    ሠላም ለአለማችን❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 11 місяців тому +1

    ወይኔ አምላኬ የኑፁሀን ነፍስ አተ ጠብቃቸው😢😢😢😢😢 እትዮጽያዎች አሉ ይሁን😢😢😢😢😢

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 10 місяців тому +1

    Allaah yixabiqih gobaz nah❤❤❤❤💪💪

  • @360studio_18
    @360studio_18 10 місяців тому +1

    ይኤሁድ ለማንም ጠቅመው አያቁም በጥበብ ያጥፋልን

  • @ahemdebaba8391
    @ahemdebaba8391 4 місяці тому

    ድል ለፍልስጤም ይሁን

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 11 місяців тому +3

    Nice❤

  • @SarahSalama-tn5it
    @SarahSalama-tn5it 11 місяців тому +4

    ድል ለእስራኤል💪💪💪

  • @TigestDemisse-qq2qw
    @TigestDemisse-qq2qw 10 місяців тому

    Best journalist 👏👏👏👏

  • @user-vp3bu9wz2z
    @user-vp3bu9wz2z 11 місяців тому +1

    Amazing report we need for all of them peace

  • @zamzam1135
    @zamzam1135 11 місяців тому +6

    ኢንሻአላህ ድል ለፍሊሰጤም 🎉 አላህ ሆይ የእሰላምን ጥላት አይሁዳን አጥፋልን አሚንን

    • @samira-pl4zc
      @samira-pl4zc 11 місяців тому +2

      አንቺ ጢፊ

    • @zamzam1135
      @zamzam1135 11 місяців тому

      @@samira-pl4zc አችና መሰሎችሺ አንች ሚናፊቅ ካፊር

    • @user-sn9md5jr3k
      @user-sn9md5jr3k 11 місяців тому

      አች ብሽቅ ምንቤትነሽ የራሷ አሮባት___

    • @zamzam1135
      @zamzam1135 10 місяців тому

      @@user-sn9md5jr3k ቆሼ ጥፊ አይሁዳ ድሮም ውሻ ነው ከውሻ የሚቆመው

  • @sufedinibrahim7107
    @sufedinibrahim7107 11 місяців тому +4

    Yaa Allah Protect civilians from such harsh!!

  • @user-fc1rs1jg1h
    @user-fc1rs1jg1h 11 місяців тому +1

    More fana❤

  • @addisukinfe1748
    @addisukinfe1748 11 місяців тому +5

    ሚዛናዊ ዘገባ

  • @mohammednuredin3921
    @mohammednuredin3921 11 місяців тому

    Wowo migrem zegba tnxs👍

  • @hasenbisle7106
    @hasenbisle7106 11 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sx6or5qj5m
    @user-sx6or5qj5m 11 місяців тому +1

    Betekekel ❤

  • @EmamaEthipoia
    @EmamaEthipoia 11 місяців тому +2

    ያሳዝናል እረ የንጱሀንደምይቁም እረ ንጱሀን እያለቀነው ኡኡኡ😊😊😊😊😊😊

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 10 місяців тому

    ሰላም ለዓለም ይሁን፣ በርቱ ምርጥ ዝግጅት ነው።

  • @zemzemmedia8014
    @zemzemmedia8014 11 місяців тому +1

    Betam arif tntana

  • @mehdimdr6937
    @mehdimdr6937 11 місяців тому +1

    Exactly thanks

  • @admikbelehu1277
    @admikbelehu1277 11 місяців тому

    ድንቅ በእውነት ላይ ያተኮረ ዘገባ::

  • @user-wc9ux2wz7y
    @user-wc9ux2wz7y 10 місяців тому

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 11 місяців тому +1

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🥰🥰🥰

  • @kasahunhayelu
    @kasahunhayelu 10 місяців тому

    አሁን ጥሬሁነው ዓለም ፈርሣ እደገነና መህግባሃ አለህባት ።🎉

  • @adilmuktar3878
    @adilmuktar3878 11 місяців тому +2

    Great work, mert akerareb

  • @AbetiGedisha
    @AbetiGedisha 11 місяців тому +5

    "ዓለም አሁን በጣም አምሮባታል" የምለው አገላለጽ በጣም አስደናቅ ነው ።

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 10 місяців тому

    Mizanawi zagaba👍👍

  • @yamrotfiseha637
    @yamrotfiseha637 10 місяців тому +1

    አምላከ እስራኤል ለንፁሃን ይድረስላቸው እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ህፃናት ምንም በማያቁት ደማቸው እንደ ውሃ ሲፈስ በጣም ያማል!

  • @nigatkinetibeb2137
    @nigatkinetibeb2137 11 місяців тому

    the first and the only balanced way of journalism!

  • @MEDICINE123
    @MEDICINE123 11 місяців тому +1

    balanced analysis

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 11 місяців тому

    I like your conclusion

  • @gonderingizaw338
    @gonderingizaw338 11 місяців тому +3

    PEACE IN THE MIDDLEAST !

  • @gonderingizaw338
    @gonderingizaw338 11 місяців тому +3

    WAR IS NOT THE ANSWER !

  • @HamdanMo-yr2sg
    @HamdanMo-yr2sg 11 місяців тому +1

    አሜሪካ እስራኤል ምእራባዊያን ወላሂ ወላሂ ለጊዜው ነው እንጂ የስራቸውን የግፍ ፅዋ ይጎነጫሉ ኢንሽአላህ።

  • @Desalegh
    @Desalegh 11 місяців тому

    Shalom israel

  • @user-pb2bh1rj9f
    @user-pb2bh1rj9f 11 місяців тому +1

    ❤❤

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku6083 11 місяців тому +2

    dili le Israel💪💪💪💪

    • @anajinaabdu5775
      @anajinaabdu5775 11 місяців тому

      Mehayim deros ke yihuda mn yetebekL

    • @zamzam1135
      @zamzam1135 11 місяців тому

      ሙናፌቅ የሙናፊቅ ዘር

  • @habtamuabaye7629
    @habtamuabaye7629 11 місяців тому +1

    We want the same explanation about FANO AND government force clash and OLF also their reasons and motivation.

  • @fetiyamohammed4083
    @fetiyamohammed4083 11 місяців тому +2

    እነ አለም ነህ ዋሴ እና በላይ በቀለ ከእዚህ ሚዛናዊ ዘገባ ሊማሩ ይገባል!!...

    • @betambeza8138
      @betambeza8138 11 місяців тому +2

      አለምነህ እኮ 4 ደቂቃ ማስታወቂያ 3 ደቂቃ አንቶፈንቶ በስም ብቻ ቀረ

  • @user-co9zf5qu1z
    @user-co9zf5qu1z 10 місяців тому

    Innan ilayi wa inna eleyrajii'un

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bdvj5191
    @bdvj5191 11 місяців тому +9

    ፈጣሪ ወራሪውን እስራኤል አሏህ ያጥፋው አይሁድ ክሀዲ ነው

  • @mahboobamahbooba4239
    @mahboobamahbooba4239 11 місяців тому

    የለህህህ ፍትህህ ለፍሊስጤም

  • @aymana1552
    @aymana1552 11 місяців тому +3

    አሏህ በበደለኘወ ኢስራኤል
    ቁወዉን የሰይን አልሀምዱሊላህ
    በፊረሀት ተዊጠለች መጥፈቱወንም
    የሰይን አምይይይይይን የረብ
    በመሰራ ተመምነ በአሜርከ ተመምነ
    አለወቀችም የሁሉ በለይ አሏህ መኖሩን
    ሄደን በንሞት ዱአ ኢነድርግ

  • @user-pp8rj6zq4f
    @user-pp8rj6zq4f 10 місяців тому

    Ye Esral Amilake lehulum hager selam yawurd

  • @arabseid7881
    @arabseid7881 4 місяці тому

    ድል ለፍልሥጤም

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 11 місяців тому +1

    Allah deraselachawe

  • @fetiyamohammed4083
    @fetiyamohammed4083 11 місяців тому

    ለፍትሀዊና እውነታን መሰረት ላደረገው ዘገባህ ልትመሰገን ይገባል!

  • @shylook
    @shylook 11 місяців тому +6

    ድል ለፍልስጤም ድል ለመከላከያችን ጀዊሣ እጅ ስጡ እንጀራ አባትህ ቢዚ ሆኖዋል

  • @buzalamibuzalami2886
    @buzalamibuzalami2886 10 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @abdurehimahmed3119
    @abdurehimahmed3119 11 місяців тому +2

    ለምን ቀጥታ ሀማስ ጋር አይዋጉም ለምን ከተማ ይደበድባሉ

  • @amiraawal942
    @amiraawal942 11 місяців тому

    የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ፍልስጤማውያን ለምን ትጠላላቹ በነገራችን ላይ እስራኤላውያን የኢትዮጵያ ክርስቲያን ይጠላሉ አብዛኞቻቹ ምደግፉት እስራኤላውያን ነው ፍልስጤምን ደገፋቹ አልደገፋቹ እኛ ሙስሊሞች አይዶንኬር ድል ለፍልስጤማውያን ያአላህ እስራኤል እና አሜሪካ ከምድረገፅ ሚጠፋበትቀንነው የናፈቀን ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ መጥፋታቸው አይቀርም ኢንሻአላህ ፍልስጤማውያን ሃማሶች ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-px7hr7zo1t
    @user-px7hr7zo1t 3 місяці тому

    እኔ ነኝ ሃያሉ የምትል አሜሪካ ናት 1የአለሙ እሳት አቀጣጣይዋ

  • @Eshetu371
    @Eshetu371 10 місяців тому

    ዳግማዊ ዳርዮስ ሞድን ነህ ሰለሞን ዋው

  • @user-vu6fb1it4v
    @user-vu6fb1it4v 11 місяців тому

    ድል ለፊሊስጢን

  • @user-kf2ys1ic5q
    @user-kf2ys1ic5q 11 місяців тому +2

    እኔሙስሊምነኝ ባሁኑተጠያቂው። ሀማስነው። ፍልፅጤምንምያስገደለው ሀማስነው። ሀማስንመባረርያለባቸውአረቦችናቸው።። ጥግየወጣጥላቻአላቸው።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan 11 місяців тому

      አወ ትክክለኛ አማኝ እዉነቱን እንዳንች ይናገራል ሀማሰ ነዉ ይሁዳወችን በተኙበት ህፃናት አዛዉንት በቃ ንፁሀንን የጨፈጨፈዉ ደግሞ ዜጎቹ በግፍ ተገድለዉበት የትኛዉም መንግሰት ዝም አይልም አሁን ለፍልሰጤን እልቂት ሀማሰ ተጠያቂ ነዉ እኛ እራኤል በዚህ ልክ ጦርነት ጀምራ ንፁሀንን ሰትጨፈጭፍ አላየንም ከተነካች ግን እጥፍ አርጋ ነዉ የምትበቀለዉ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 10 місяців тому

      አስመሳይ ጪንብላም። ሙስሊም ብትሆን የሀማስ እውነት ይገባህ ነበር ።
      ከተረገሙ አይሁዶች ወግነህ ባልተቀደድክ ነበር ስንት አመት የተገፋ የተጨቆነ ህዝብ የወለደው ታጣቂ ነው ሀማስ ምድረ ጪፍን የድራችሁን ይስጣችሁ

  • @amirMahmed
    @amirMahmed 11 місяців тому +1

    HAMAS ወደፊት 🚀🚀✊✊

  • @user-vp5pi5rp5z
    @user-vp5pi5rp5z 11 місяців тому +4

    የራሷ ሲርባት የሰው ተሜስላለች

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 місяців тому +2

    ለእስራኤል ሰላም ይሁን

    • @MP-lu8mh
      @MP-lu8mh 11 місяців тому

      Le hulum selam yihun ❤
      Zeregnoch
      😊

    • @sisulove4784
      @sisulove4784 11 місяців тому

      አንቺም ኢስራኤልም ውድም በሉ

  • @nejatmohammed3583
    @nejatmohammed3583 10 місяців тому +1

    ሰላም የሰው ሰም ሆኖ ቀረ ብቻ

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 11 місяців тому +2

    አለም ቢዘናጋቸዉ ፍልስጤማዊያን አላህ በጀነት ያበስራቸዉ ያአላህ ጀነተ ፍርዳስ ለሞቱት ፍልስጤማዊያን እስራኤል የሳዳም የጨፈሪዊች አገር አላህ ይበቀልሽ ከነ ደጋፊዎች አሜሪካ ምራባዊያን።

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku6083 11 місяців тому +1

    israel defends itself with any means💪💪💪💪

  • @fuadmohammed4593
    @fuadmohammed4593 11 місяців тому

    100 ዓመት አልሞላም

  • @mitikufanta
    @mitikufanta 10 місяців тому

    ፑቲን ሰላምውዊ ሰው መሆኑ ነው እስራኤልን የሚአወግዝ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 11 місяців тому

    ጥሩ ዜና ውነትነት ያለው ትክክለኛውን ታርክ ቢታቀርብ ግን ደስ ይላል ኢስራሄል ጨካኝና ለማንም የማትበጂ የዩሁዳ ሀገር ናት ዓይማኖት የሌላት ጨካኝ ገዳይ ናት ዓለም እውነትን የራቀ የቀበረ ጊዜ ... ግን ዓለም መቺ ይሁን በእውነት የሚትመራው የጨካኞች ምድር ራሻ ግን መልስ አላት ፈጣር ከእሷ እና ከውነተኞች ጋር ይሁን ውሽት ከመደገፍ ውጭ ምን ሀይል አለን ? ቤተሰብ ያለው ግን በዚህ ግፍ አይቀልድም ...

  • @fikerberihe64
    @fikerberihe64 10 місяців тому

    የራሳችሁን መጀመሪያ አስተካክሉ የሌላን ከማውራት

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 10 місяців тому

    ፋኖን ለመምታት ነው በሚል የመንግስት ድሮኖች ሰለማዊ ሰዎች ቤታቸው በተቀመጡበት ህፃናት እና እናቶች ሲገደሉና ሲጨፈጨፉ መንግስታዊ ሽብረተኝነት መሆኑን ልብ ብሏል፡፡ መቼነው ወደ ውስጥ የምታዩትና ምዘግቡት

  • @cgf8399
    @cgf8399 10 місяців тому

    አላሁሙአንተስላምወሚከንስላምተባርክተያዘልጂላልወለኢክርራም አላህሆይስላምእሚገኘዉከአንተነዉ ስላሙንአንተዉአዉርድልንንን ጦርነትንበቃበለንያአላህ እዝነትህንራህመትህንአዉርድልንያርብ ላትህዘንኢነላህማአና ድልለፍልስጤሞች

  • @Tikursew-je4sg
    @Tikursew-je4sg 11 місяців тому +4

    የራሣአ አሮባት የሰው.......

  • @jiboabdu4860
    @jiboabdu4860 11 місяців тому +4

    ድል ለፍሊስጤም ለተገፉት😊😊😊😊😊

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 10 місяців тому

    እስራኤል ፍልስጤም ላይ ያደረሰችውን ግን ቃል አይገልፀውም ሰው እደት በሀገሩና በሀይማኖቱ ይጨቆናል

  • @odeefannohaalayaroo7858
    @odeefannohaalayaroo7858 10 місяців тому

    kun xiinxala sirriti jabaadhaa baayye gaari

  • @TG-44
    @TG-44 11 місяців тому +1

    Palestinian 😞💔😞💔

  • @user-qq5dp7tv4j
    @user-qq5dp7tv4j 11 місяців тому +2

    ፋና የተሳሳቱ ዘገባ ነዉ የምታስተላልፈዉ የሯሷ ሲያርባት የሰዉ ታማስላለች መቸነዉ ስለሐገርሕ ዝብ መራ መራቆ በገዛ ዜጋዉ ድሮን ሲደበደብ የዘገብከዉ ዜጎች ከዋና ከተማቸዉ አትግቡ ሲባሉ ምን ተነፈስክ ወራዳዎች የነቀዛችሑ በትግራይ በአማራ ስንት ንጹሐን ተገሸኑ ከኦሮሞ በኒሻንጉል ንፁሐን በግሪደር ተቆፍሮ ሲቀበሩ ምን ተነፈስክ ስልክ መብራት ዉሐ በአማራዉ ክልል ተዘግቶ የሕክምና ቦታወች ለሕዝብ ተዘግተዉ የጦር መሳሪያ ሲተከል አልሰማሕም አላየሕም እንዴ ጆሮ እያላችሁ የማትሰሙ አይን ኖሯቸው የማታዩ በሑለት እግር የምትሔዱ እንስሳዎች አጋሰሶች የትዉል እርኩሳን ይልቅ የወገንሕን እሮሮ አዳምጥ!!! ይሕን ትንተና ለአለቃ ለባሻሻዉ አብይ ንገረዉ ለሕይወትሕ እንደሚያሰጋ ይገባኝ እዉነቱን መጋፈጥ የሕሊና ነፃነት ነዉ

  • @abdimahi4330
    @abdimahi4330 11 місяців тому

    alamnewase ihen riport pls simawuu. indinew reporter.

  • @mosesmaru6696
    @mosesmaru6696 11 місяців тому

    Yegermal fth dagnnet sebehawint iwket hulunm band lay askagnehen gfegnochn allah yejachewn yestachew abo selamhn yabzaleh