🌟ፀጉርሽ በአንድ ወር ውስጥ የሚገርም ለውጥ ለማየት ይሄንን ቀላል መንገድ ተጠቀሚ |Hair Care🌟

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 670

  • @ellenimamushet2486
    @ellenimamushet2486 2 роки тому +21

    እህቴ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ
    እንዴት እንደወደድኩሽ/ቃላቶች የሉኝም/
    ትልቅ ሰው ነሽ!!!

  • @alemantube
    @alemantube 3 роки тому +199

    እውነት ♥ ቁርዓንን የምትወዱ ከሆናቹ
    ኑ አል ኢማን የቁርዓን መድረሳ ጎብኙልን
    ፈፅሞ አትከፍሉበቱም ኑ አበረታቱኝ።
    ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገባ በሉ።

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому +173

    ይገርማል እንዲሁ የማምንሽ የምጠቀምብሽ ከድሮ ጀምሮ አንቺ ነሽ ከልብሽ በቅንነት ነው የምትነግሪን አመሰግናለሁ

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 2 роки тому +30

    እኔ ፀጉሬን በሳምንት አንዴ ነው ምታጠበው ምክኒያቱም የዚህ ሃገር ውሃ እንደ ኢትዮ ንፁህ አይደለም ጨዋማ ነው ፀጉር ይበጣጥሳል ከቻልን ፀጉራችንን ከመታጠባችን በፊት የሆነ ነገር ብንቀባ ከዛን እንታጠባለን ከራሴ ተሞክሮ

    • @ecrammekash773
      @ecrammekash773 Рік тому +1

      እህቴ ጨው የለለውም አለ ለምሳሌ የሚጠጣው የለውም ታጥበሽ ስጨርሽ. በዛ አለቅልቂው

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 9 місяців тому

      እኔም እዳች ነኝ

  • @zewdenashichoko2369
    @zewdenashichoko2369 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ከምንም በላይ እኔ በእውነት ፀጉሬ አስቸገረኝ ጥሩ ምክር ነው

  • @user-np9gt3zj6hTG
    @user-np9gt3zj6hTG Рік тому +2

    በጣም ትክክልነሽ በጣም እመሠግናለሁ ዛሬውኑ እጀምራለሁ እህቴ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 9 місяців тому +2

    ወላሂ አሪፍ ነው ሞክሬው እየተጠቀምኩት ነው ጀዛኪላህ ኸይር ውደ

  • @smrhasan78
    @smrhasan78 2 роки тому +9

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃቹ።

    • @SeFekru
      @SeFekru Рік тому

      Betam arif new yena wed tanks eshi

  • @abdulkerimbedru8402
    @abdulkerimbedru8402 3 роки тому +12

    ቅን ጎበዝ ልጁነሽ ድምፅሽ ይመሰክራል አቦእርጋታሽ ይመችሽ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 3 роки тому +8

    እናመሰግናለን እህቴ ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @akiapo951
    @akiapo951 2 роки тому +2

    አግ/ር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ
    እናመሰግናለን

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 Рік тому

    🎉ዋው🍇ጄዛኪ አላህ ኸይር ኢንሻአላህ ይህ ብቻ ነው የቀረኝ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ)በቺልኝ እማ❤💋🍇

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur6289 2 роки тому +3

    እንዴት ጥሩ ግብአት ነው የነገርሽን ሁሉ ጥቅም አለው እንጠቀምበታለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому +15

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እንኳን፣ደህና፣መጣሽልን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምሽን፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ያብዛልን፣እናመሰግናለን፣ውዴ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 роки тому +1

    Thank you konjo ለውጡን አይቼ እነግርሻለሁ።

  • @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ

    እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለን

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 11 місяців тому +3

    جزاكي الله خير

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому +10

    ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት. ሰላምሽ ይብዛ 😘🌹

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ

    እናመሰግናለን የሮዝመሪ ዋሃው ካደረግን ቧሃላ ስንት ሳአት አቆይተን ነው የሚንታጠበው

  • @KalkidanGetahun-qc3pf
    @KalkidanGetahun-qc3pf 3 місяці тому

    የሮዝመሪውን ውሀ ከመጠቀማችን በፊት እሩዝ ወይም የሩዝ ውሀ ወይም ደግሞ እሩዝ፣ካሮት አንድ ላይ ቀቅለን ፈጭተነው ተቀብተን ስንታጠብ ደግሞ የሮዝ መሪውን ውሀ ብንጠቀም ችግር አለው

  • @AdmenAdmen-h5q
    @AdmenAdmen-h5q 4 місяці тому

    እናመሰግናለን እህቴ ስጋ መጥበሻውን በዘዘይቱን ቢሰራስ ችግር አለው እዳታልፊኝ ባላ ንገሪኝ

  • @ወለየዋነኝ-ሰ3ቈ
    @ወለየዋነኝ-ሰ3ቈ 2 роки тому +2

    አላህ ይስጥልን እኔ አዲስ ነኝ ግን ምክርሽ እራሱ በቂነው ውድእህቴጠ

  • @tsiyonlegeese9346
    @tsiyonlegeese9346 2 роки тому

    Enameseginalew yene wed

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እህት👍😍😍

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 3 роки тому +5

    Thanks for sharing, what kind of oil good for low prosperity hair please

    • @Umitube
      @Umitube  3 роки тому +6

      The best oils for low porosity hair are:
      Argan oil.
      Grapeseed Oil.
      Jojoba oil.
      Baobab oil.
      Sweet Almond Oil.

    • @mihretyemane5579
      @mihretyemane5579 3 роки тому

      Thanks so much

    • @tegistendaylalu5563
      @tegistendaylalu5563 3 роки тому

      Thank you so much 😊

  • @fetleabrha2779
    @fetleabrha2779 2 роки тому

    ቅሩንፉድ ሩዝመሪ ጥቁር ኣዝመድ ሰወስቱን ኣንድ ላይ ኣርጌ በደብረ ኣምላ መቀቀል ይቻላል ወይ ጉዳት ኣለው እንዴ እህቲ እባክሽ ንገሪኝ

  • @حياهحياه-ط8ر1ز
    @حياهحياه-ط8ر1ز 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን እህቴችን የኔ ግን በጣም እየረገፈ ነው በጣም ሳሳብኝ እንጅ ሌላ ምንም አይልም በጣም ነው እድገት ያለው ግን ሲረግፍ ንቅል ነው የሚለው አይበጠስም

  • @bezawitelias5726
    @bezawitelias5726 2 роки тому

    Please please please I need ur answer. Rosmery water ሽበት ያመጣል

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 5 місяців тому

    ኮሜንቴን ካየሽው ተባበሪኝ ሁቢ ልክ እንደ ቢስማር ጠጉራችንን እየተቀባን ማቆየ እንችላለን ሳምንት ወይም ከዛ በላይ ሩዝ መሪውን ልክ ቢድወ በሰራሽው መሰረት እየተጠቀምኩ ነው ጠጊሬ በጣም ይረግፋል ደረቅ ነው በጣም እናም እየሞከርኩት ነው አሁን

  • @abebebethelehem2731
    @abebebethelehem2731 3 роки тому +3

    ሰላም እህት ማታ ማታ ስሰራው የሮዝመሪውን ውሀ በቀን በቀን ብቀባው ችግር አለው

  • @lemlemhamelo1887
    @lemlemhamelo1887 Рік тому

    ye rosmary water tsegur lay tekebiten binitew chigir alew?

  • @AschalewAzie
    @AschalewAzie Рік тому

    ሮዝሜሪ ቅባት ገዝቸ ከፋርማሲ እንዴት ልጠቀመው ሲስተር ፀጉሬ እየተነቃቀለ ስለሆነ

  • @nurafitiwi749
    @nurafitiwi749 3 роки тому +8

    Very useful and thanks 🙏

  • @fነኝኢስላምነውሂወቴ

    የኔ ጥያቄ ሩዝ መሪውደረቁ ቢሆንስ ይቻላል እዴ መልሱልኝ

  • @የስሌልጅ
    @የስሌልጅ 3 роки тому

    Betam betam aref nw lewt eyayhubet nw betm amisgnalw wer honige ena wow txs betam ema

  • @galaaneegalaanee9692
    @galaaneegalaanee9692 5 місяців тому

    ❤❤baxam amasaginalo tabaraki unati xenaa idime yisxish tamachitonyal

  • @mahletgirma3028
    @mahletgirma3028 3 роки тому +7

    በጣም አመሠግናለዉ እህቴ ለፀጉሬ በአንድ ወር ዉስጥ ለዉጥ አይቻለዉ እና ፀጉር ማብዣ ብትነግሪኝ ፀጉሬ ስስ ነዉ

    • @ኩንፈየኩን-ተ6ኰ
      @ኩንፈየኩን-ተ6ኰ 3 роки тому +1

      ምኑነው ለውጥያሣየሺ እሕቴእሥኪ አካፍሊኝ ተተሞክሮሺ

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 3 роки тому +10

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኸረ ስለ ፀጉርስ አይወራ የኔ ለውጥ በመቀስ ቆርጬ ቆርጩ መጣል ነው 😂😂 በርግጥ አልከባከበውም😌

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 роки тому +3

    Thank you 🙏
    God bless you sister

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 2 роки тому +1

    eshi yna konjo tebarki

  • @samerasamera9987
    @samerasamera9987 3 роки тому +11

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ ውድ እህቴ እኔ የተለየ መልክት ነው ይዤ የመጣውት እሱም መልክት ወደ ኸይር ስራ ጥሪ ነው የአንቺ ፔጅ ብዙ ተከታይ ኸይር ፈላጊ እህቶች እንዳሉ እገምታለው በዚህም አጋጣሚ የቁርአን ስብስብ መርሀ ግብር 3ዙር ተጀምሯል በዚህ ኸይር ስራ ማሳተፍ ለሚፈልጉና ለማስተባበር በሁሉም አለም የሚገኙ ቁርአን መቅራት እየፈለጉ ግን በቁርአን እጥረት ምክንያት እጃቸውን አጣጥፈው ለተቀመጡ እህቶችና ወንድሞች የቁርአን ስብሳቦ ተጀምሯል አንቺም በተቻለሽ አቅም ሼር በማድረግ ተባበሪን
    ፍቃደኛ ከሆንሽ ሊንክ እሰጥሻለው

  • @seadanigatu8284
    @seadanigatu8284 2 роки тому

    Le lijochs mn aynet kbat ymeretal pls?????

  • @helayetata5637
    @helayetata5637 Рік тому

    እናመሰግናለን አዲስ ደበኛ ነኝ ባንታጠበዉና እንደቅባት ብንጠቀመዉ ችግር አለዉ እህቴ

  • @hananismael6559
    @hananismael6559 2 роки тому +1

    Rosemary water hule tsegurachen lay spray maderegunes endet tayewalesh?

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Рік тому +1

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @addiswendu9212
    @addiswendu9212 2 роки тому

    wde betam eko yeshtale shetwawen endet nw matefat menchlew

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 2 роки тому +3

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እውነት ነው እሺ ተባረኪ❤🤝😘😘👍

  • @delucet7082
    @delucet7082 3 роки тому +13

    Do you know how to naturally curl our hair without any chemical product?

  • @ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ

    እናመሰግናለን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @azugaber2625
    @azugaber2625 3 роки тому +1

    Thank you so much my dear it seems like a good tips i will try it.

  • @SesaySesay-vp7dy
    @SesaySesay-vp7dy 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን

  • @TegestSheferawMimiSheferaw
    @TegestSheferawMimiSheferaw Рік тому

    የኔ ውድ ፀጊሬ አላድግ ብሎኛል በናትሽ ምን ልቀባ እባክሽ የሚያሳድግ ቅባት ምን ሎቀባ

  • @hayatandmariam2232
    @hayatandmariam2232 3 роки тому +3

    እኔ በግሌ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ ውዴ

  • @suadsuleman154
    @suadsuleman154 6 місяців тому

    Walkom
    وعليكم السلام والرحمه ❤الحمدلله بخير وصحه وسلامه والله يحفظك ويسعدك يارب العالمين

  • @abebebethelehem2731
    @abebebethelehem2731 3 роки тому +3

    የሮዝመሪውን ውሀ ተጠቅሜዋለሁ በጣም ለውጥ አጊንቻለሁኝ አመሰግንናለሁ ለ1 ወር ነው የተጠቀምኩት እንዲሁም የሮዝመሪው ዘይት አሪፍ ነው ነገር ግን ስንታጠብ ብቻ ነው የተሻለው ወይስ ሁሌ መቀባት ነው እህቴ ከበፊቱ ለውጥ ቢኖረውም በሙሉ የሚወጣው ነገር አለ ፀጉሬ ግን በተፈጥሮ ለስላሳ ነው በጣም አመሰግናለሁ

  • @helenabarham5499
    @helenabarham5499 3 роки тому +10

    God bless you for sharing this

  • @Werkenesh-zz1gm
    @Werkenesh-zz1gm 6 місяців тому +1

    Ok thank you

  • @lindasisay659
    @lindasisay659 3 роки тому

    Bayakenu benkabawe ena bantatbews cger alwe bezuwocu atetatabut ylalu Please melselne?

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 роки тому +12

    ይገርምሻል በፎጣ አዳርክዉ ፀጉሬ በጣም ይቆጣጠራል ፎታዉ ነዉ ማለት ነዉ እግአብሔር ይስጥሽ ዉደ

  • @almazabey8219
    @almazabey8219 3 роки тому +5

    የኔ መልካም ውስጤ ነሽ

  • @ዩዩቲውብ
    @ዩዩቲውብ 3 роки тому +1

    haniye leseteshn mereja enamesegnalen

  • @TalalTalal-e5m
    @TalalTalal-e5m 2 місяці тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. አድስነኝ. ገና ልሞክረውነው ኢንሻአላህ

  • @azeryaygeta
    @azeryaygeta 3 роки тому

    Habibty enkuan dehina metash Yena wude honaneye enmesginalen

  • @اللهمردنااليكرداجميلا-س5ر

    ልክ ነሽ እኔ ሽቲ ነው የምጠቀመው ፎጣ በጣም ይጎዳል

  • @najibaha9015
    @najibaha9015 2 роки тому +1

    አረ ማማ ወላሂ ፀጉሬ አላድግም ብሎወል ምን በደርግላት ነው ሚረዝመው

  • @thhbsaloom5894
    @thhbsaloom5894 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ አመሠግናለሁ ስለምክርሽ

  • @siwantiteddy2389
    @siwantiteddy2389 3 роки тому

    selam ehite lehulum ameseginalehu 1ngr liteyikish endalshiw rosmary wiha tetekime nbr gin asakekegn lemin yihon?metekem meketel alebign weyis lakum

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 роки тому +2

    As wr wb ehte aytesh zeme endatiyi beallah ye enate tsegur betam teyayzol ende dred endemehon eyale newe ena beallah esti mela kalewe ngerign beterefe ewedeshallew 😍😍😍😘

  • @tigistgizat8380
    @tigistgizat8380 Рік тому

    ehta huluam alah selameshen yabezawu melekame sewu neshe

  • @mulushewademewez5408
    @mulushewademewez5408 3 роки тому

    enlekalekewalen weys bezaw elayachn lay ykoyal ?

  • @MeseretBelachew-e6u
    @MeseretBelachew-e6u Рік тому

    Masader ayichalem?

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ

  • @jgggf515
    @jgggf515 8 місяців тому

    እኔ ፀጎሪ ብዛት አለው ግን ይነቀላል ይሰባበራል በዛይ የሚስማማው ዘይት አላገኝሁለትም

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 2 роки тому

    እሺ እናመሰግናለን ስጋ መጥበሻ ከተቀባነው በሃ አንታጠበውም እዴ?

  • @elshadaysolomon7212
    @elshadaysolomon7212 3 роки тому

    Zenit kbat mehon ychalal ??

  • @ashikakeyredin36
    @ashikakeyredin36 3 роки тому +5

    ሮዝመሪው ላይ ቅርንፉድ ጨምረን ብናፈላውስ ውዴ አይሆንም???

    • @hadyaa159
      @hadyaa159 2 роки тому

      ይሖናል

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 2 роки тому

      @@hadyaa159 ተቀብተን መተዉይቻላል አዘጋጅተን ብናሥቀምጠዉሥ

  • @youtubemedia2218
    @youtubemedia2218 3 роки тому +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኪሏሁ ኸይረን ውዷ

  • @BiniSeifu-q9f
    @BiniSeifu-q9f 5 місяців тому

    የስጋ መመጥሻ ተቀጥቅጦ ነው ዝም ብሎ በመቀቀል ነው እዴት ነው?

  • @gannameidris5327
    @gannameidris5327 2 роки тому

    Tereatment ማሻቃም እንዴት ነው

  • @foziyakmal5037
    @foziyakmal5037 3 роки тому

    Le videosh btm inameseginaln wude gn be Allah ye siga matbesha be arebinya mn yibalal

  • @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ

    ሰላም እህት ምንነወ ቅጠሉ ስሙን ፃፊልኝ

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 2 роки тому +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ አህለን ሀንዬ እናመሰግናል ማር ስሙን በእንግሊዘኛ ንገሪኝ ሰርች አድርጌ ከኦላይ እድገዛው

    • @Yohh-r6o
      @Yohh-r6o 4 місяці тому

      Rosmary.ብሌሽ,በተሙ,ሴሪች,አሪግዉ,አሌ

  • @eido7538
    @eido7538 Рік тому

    አቀዝቅዘን ነው ወይስ በትኩሱ

  • @MesayBelay-v3y
    @MesayBelay-v3y 4 місяці тому

    Ish enameseginalen

  • @SadikJemal-y4m
    @SadikJemal-y4m 3 місяці тому

    አሰላምአለይኩም፣ሻንፕ፣ቅባትም፣ይጎዳዋል፣ኪሚካል፣ስላለው፣ቤት፣የሚሰራ፣አሳዪን

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 3 роки тому

    በእግዚአብሔር መልሱልኝ እሩዝ መሪ በአረበኝ ምንይባላል

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 3 роки тому

    ጀዛኪላህ ኸይር ነገር ግን ሁልጊዜ ብንጠቀመው ችግር አለውደ ማለቴ ማታማታ ብንጠቀምና ብናቆየው ሳንታጠብ ብንቶወው ለ3 ለ4 ቀን ብንቶወው ??? አደራ መልሽልኝ

  • @Fg5y6
    @Fg5y6 День тому

    ቅጠሉ የትነውየሚገኘው በአላህ

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому +7

    ዋለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እሙዬ እሻ አሏህ እንሞክራለው

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን እሞክረዋለሁ

  • @الحمداللهالكلحال-ظ9ل

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ጥያቄ ነበረኝ አቦካዶ በተልባ በጣም ተመችቶኛል እስካሁን ለፀጉሬ ከተጠቀምኳቸው እንደሱ የተመቸኝ የለም ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ በጣም ይቆራረጣል ልስላሴው በአሁኑ ሰአት አሪፍ ነው

  • @erkeselamzeleke5217
    @erkeselamzeleke5217 3 роки тому +3

    ሻምፖ አትጠቀሙ ብለሽ እንደገና በደንብ በሻምፖ ታጠብ ስትይ ግራ ያጋባል

    • @rahmahasen9293
      @rahmahasen9293 3 роки тому

      ሀሌም ተልተሎ መጠቀም ነው ጥሩ አይደለም

  • @HagereAlolo
    @HagereAlolo 5 місяців тому

    እህቴ ተባረኪሊኝ

  • @MissQuine
    @MissQuine 9 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ውዴ በርች

  • @merusume6839
    @merusume6839 3 роки тому +3

    ሳሙናውን አለቅልቀን ካፀዳን በሃላ ነው ምንተቀመው ሮዝመሪውን

  • @madenahmad4310
    @madenahmad4310 3 роки тому +1

    አህለን እህቴ ጀዛኪአላህኸይር ምክሮችሽ ደስ ይላል

  • @abuabdellahEbnuhassen
    @abuabdellahEbnuhassen 6 місяців тому

    ያረዝማል ያረዝማልፀጉርን

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስንተኛ ሻሽ ማሰር አለብን?

  • @semerkalifa9695
    @semerkalifa9695 2 роки тому

    Enda shampo matekem new or ka shampo buwala new esti