Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ መምህራችን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርተ እግዚያብሔር (የእግዚአብሔር ቃል) ነዉ እያስተማሩን ያሉት ✝️🙏እግዚያብሔር አሁን ፀጋውን ያብዛሎት ይጨምርሎት የአገልግሎቶት ዘመን ይባረክ በኦርቶዶክሳዊነቶት ያፅናልን የአገልግሎት ዘመኖት በእዝች ድንቅ በሆነች ሰማያዊ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ይሁንእኔ እና ባለቤቴ ሁሌም ይሄን ትምህርቶትን ( ቃለ እግዚያብሔር ) ይማርከናል በተለይ ይሄ የቤተክርስቲያን ታሪክ ብለው የጀመሩት ተከታታይ ትምህርቶት በየሳምንቱ በናፍቆት ነዉ እየጠብቅን የምንማረው 🙏አደራ እንዳይቁዋረጥብን 🙏🙏🙏መምህር እግዚያብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት ❤✝️❤️🙏የዛሬው ትምህርቶ ግን አጠረብን 🥹
አቤቱ የተግባር ክርስቲያን አድርገን አሜን😢ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ታላቁ ውድ አባቴ እና ወንድሜ መጋቤ ሃይማኖት መምህር ቀሲስ ተስፋየ ሞሲሳ ስለትምህርቱ እና ስብከቱቃለ ሕይወት ዘለዓለም ያሰማልኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን ወሳኝ ትምህርት ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልንመምህር
አምላኬ ጌታዬ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፍሬ እስከማፈራ ጠብቀኝ 😢😢😢😢
አሜን,ቃለ ህይወትያሰማልን🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን መምህራችን የእግዚአብሔር ልጅ ለመባል 1በእግዚአብሔር ማመን 2በክርስቶስ ቤዛነት መዳን 3በጥምቀት ዳግመኛ መወለድ4በሜሮን መታተም5በቅዱስ ስጋው በክብር ደሙ መዋጀት ኑርልን መምህራችን
ጀግና
Kale hiwot yasemaln 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስብከቱ ከመጀመሪያው አልተቀረጸም? የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ተከታታይ ት/ት ስንተኛ ክፍል ነው ይሄ?
ተከታታይ ትምህርቱን በዚህ ያገኙታል።ua-cam.com/play/PLUxgYi3bkPmNjAKvK0LqwfYq7vZ8y8BnA.html&si=NexedB8vUcHk6Uag
@@arganonቪዲዮው ላይ እኮ ክፍል 1 2 3 እያላችሁ ብታረጉት ጥሩ ነበር
ውድ መምህራችን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርተ እግዚያብሔር (የእግዚአብሔር ቃል) ነዉ እያስተማሩን ያሉት ✝️🙏
እግዚያብሔር አሁን ፀጋውን ያብዛሎት ይጨምርሎት የአገልግሎቶት ዘመን ይባረክ በኦርቶዶክሳዊነቶት ያፅናልን የአገልግሎት ዘመኖት በእዝች ድንቅ በሆነች ሰማያዊ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ይሁን
እኔ እና ባለቤቴ ሁሌም ይሄን ትምህርቶትን ( ቃለ እግዚያብሔር ) ይማርከናል በተለይ ይሄ የቤተክርስቲያን ታሪክ ብለው የጀመሩት ተከታታይ ትምህርቶት በየሳምንቱ በናፍቆት ነዉ እየጠብቅን የምንማረው 🙏
አደራ እንዳይቁዋረጥብን 🙏🙏🙏
መምህር እግዚያብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት ❤✝️❤️🙏
የዛሬው ትምህርቶ ግን አጠረብን 🥹
አቤቱ የተግባር ክርስቲያን አድርገን አሜን😢ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ታላቁ ውድ አባቴ እና ወንድሜ መጋቤ ሃይማኖት መምህር ቀሲስ ተስፋየ ሞሲሳ
ስለትምህርቱ እና ስብከቱ
ቃለ ሕይወት ዘለዓለም ያሰማልኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን ወሳኝ ትምህርት ነው ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልንመምህር
አምላኬ ጌታዬ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፍሬ እስከማፈራ ጠብቀኝ 😢😢😢😢
አሜን,ቃለ ህይወትያሰማልን🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን መምህራችን
የእግዚአብሔር ልጅ ለመባል
1በእግዚአብሔር ማመን
2በክርስቶስ ቤዛነት መዳን
3በጥምቀት ዳግመኛ መወለድ
4በሜሮን መታተም
5በቅዱስ ስጋው በክብር ደሙ መዋጀት ኑርልን መምህራችን
ጀግና
Kale hiwot yasemaln 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ስብከቱ ከመጀመሪያው አልተቀረጸም? የቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ተከታታይ ት/ት ስንተኛ ክፍል ነው ይሄ?
ተከታታይ ትምህርቱን በዚህ ያገኙታል።
ua-cam.com/play/PLUxgYi3bkPmNjAKvK0LqwfYq7vZ8y8BnA.html&si=NexedB8vUcHk6Uag
@@arganonቪዲዮው ላይ እኮ ክፍል 1 2 3 እያላችሁ ብታረጉት ጥሩ ነበር