ቤት መጋዛት አሁን ነው 🏕 ዋጋቸው እጅግ በግማሽ የቀነሱ ቤቶችን ይዘን ቀርበናል!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 3 дні тому +2

    መቸ ነው የሚፈርሰው?

  • @elyasmuse1920
    @elyasmuse1920 7 днів тому +2

    1rst = 20million, 2nd = 30million, 3rd = 15million, 4th = 20million enante delaoch leboch

    • @Happinesproperty
      @Happinesproperty  7 днів тому +1

      እኔኮ ምን እናድርግ ድለላ ስራችን ነው ባላቹህበት መረጃ ስላደረስናቹህ ችግር አለው?

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 3 дні тому

      ​@@Happinespropertyበዚህ ዋጋ አይገዙም ለእናንተ ለደላሎች ቀለል ቀለል ያለ እየፈለጋችሁ በአቅማቸው አቅርቡላቸው ይሄን እዛው አድስ አበባ ያለ ባለ ሀብት ነው የሚገዛው ማስተዋወቅ አይጠበቅብህም ስለሚመጡልህ

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 День тому +1

    45 million weyem ferash newe weyem bank Eda Alebet!!!!

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 2 дні тому +1

    Bet yemenngest new atsweta atasgeba

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 7 днів тому +1

    ወንድሜ በግማሽ መቀነስ ማለት እንዲህ ነው አነጋገርህ ግራ አጋባኝ በሰላም ነው

  • @TumsM
    @TumsM 7 днів тому +3

    የኔ ወንድም ግማሽ አታቅም ልበል

    • @SelanSelan-j3g
      @SelanSelan-j3g 6 днів тому

      እኮ😂

    • @Happinesproperty
      @Happinesproperty  6 днів тому

      ከዚህ በላይ ስንት ይግባ

    • @TumsM
      @TumsM 6 днів тому

      @Happinesproperty ስንት ይግባ ሳይሆን ማስታወቂያው ግማሽ ይላል እኔ እማቀውን የአንድ ነገር ግማሽ ስላላየሁ ነው😂

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 7 днів тому +1

    gemashe kuta mebelat new yemnakew wendeme

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 6 днів тому +1

    130 ሚሊዬን በጣም ረከሰ ኪኪኪኪኪኪ

    • @Happinesproperty
      @Happinesproperty  6 днів тому

      ይሄ ቤት 200 Millon ነበር መጀመሪያ አሁን ቀንሷል እና

  • @AaAa-pr6ij
    @AaAa-pr6ij 7 днів тому +1

    50 ከሆነ ደወሉልኝ ካሽ ገዛለሁ