አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ ለዋንጫ ሊቨርፑልን ሊፎካከር የሚችለው ብቸኛው ቡድን ነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 71

  • @Wabi368
    @Wabi368 18 днів тому +38

    አንድም ቀን like, share, subscribe ሳትል 100k ልትደርስ ነው ስራህ በራሱ ሰው ይጠራል እንኩአን ደስ አላችሁ🙏🙏

  • @SADIKJEMAL-p8p
    @SADIKJEMAL-p8p 18 днів тому +5

    ❤❤አሌክሶ እዚህ ሀገር ላይ ግን እንዳንተ እግር ኳስን መረዳት የቻለ ጋዜጠኛም ይሁን ኖርማል ተመልካች በእኔ እይታ ያለ አይመስለኝም በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 18 днів тому +4

    ጎል ስላስቆጠሩ ነዉ እንጂ ማርቲኔሊ እና ሜሪኖ በጨዋታዉ ላይ በጣም ደካማ እንቅስቃሴ ነበር ያሳዩት አርሰናል አሁንም አንድ ምርጥ የግራ ክንፍ ተጫዋች ያስፈልገዋል::ሳካ ግን ጥሩ ተተኪ አግኝቷል
    IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 18 днів тому

      you do not know anything about football

    • @ZidaneAssefaOfficial
      @ZidaneAssefaOfficial 18 днів тому

      @@loveGodforever1998 እሺ ይሁንልህ bro ሁሉም footballን የሚያይበት የራሱ መንገድ አለዉ ::
      ካጠፋዉ ይቅርታ
      እባክህን ቴሌግራም ላይ ሃሳብ እንለዋወጥ

  • @fantabeyene9178
    @fantabeyene9178 18 днів тому +33

    አሌክስ፣ ፓርቴ በጨዋታው ምርጥ ብቃቱን አሳይቷል፣ በፈለገበት ሰዓት ኳሱን ሲነጥቃቸው ነበር፣ ለእኔ የጨዋታው ኮኮብ ተጨዋጭ ነበር

    • @AbduHusen-x6w
      @AbduHusen-x6w 18 днів тому +3

      Tikikil neh lanem ye chewataw kokeb isu nw

    • @tegenemegersa
      @tegenemegersa 18 днів тому +3

      በጣም ድንቅ ብቃት ነው ፓርቴ እያሳየ ያለው የእድሜው ጉዳይ ካልሆነ በቀር በዚህ ሚቀጥል ከሆነ የሁለት አመት ኮንትራት ቢሰጡት ባይነኝ።

    • @Brook-k6i
      @Brook-k6i 18 днів тому +5

      Man of the match 👉 Thomas Partey

    • @7kilo853
      @7kilo853 18 днів тому

      አሪፍ ነበር ነገር ግን ዛሬም ፓርቴ የሪከቨሪ ሩጫዎቹ ደካማ ነዉ።

    • @7kilo853
      @7kilo853 18 днів тому

      አሪፍ ነበር ነገር ግን ዛሬም ፓርቴ የሪከቨሪ ሩጫዎቹ ደካማ ነዉ።

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 18 днів тому +3

    አሊዞ አርቴታ አሁን ሳይወድ ተገዶም ቢሆን ተጫዋቾችን rotate እያደረገ ነዉ። ይሄን ባህሪው ማድረግ አለበት ተገማች ላለመሆን የትላንትነዉ አርሰናል ተስማምቶኛል። የማርቲኔሌኒ ነገር አሁን ተስፋ አስቆራጭ የሆነ ይመስለኛል።

  • @fetuabrar1868
    @fetuabrar1868 18 днів тому +3

    COYG what a performance ethan nowaneri❤❤❤

  • @olt8373
    @olt8373 18 днів тому +15

    100K soon 🔜
    Berta Alexo

    • @Wabi368
      @Wabi368 18 днів тому +1

      Yes🎉

  • @babyfromadis
    @babyfromadis 18 днів тому +13

    ንዋኔሪ በተደጋጋሚ እድል ከተሰጠው የሚገርም ልጅ ነው

  • @meketegirma2391
    @meketegirma2391 18 днів тому +1

    Man of the match for me it's j.timber

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 18 днів тому

    Aliss zizuu ewunet lemenager yechawetaw jimaro dekikawoch lay dengichalehu beza lay bemedachew yalachew tinikare + early goal maskoterachew sicheneribet tefetroawi simet fill adrigealehu hulum tiru negn adrigewal ye calafiori ye mekelakel diciplin endewotrow tiyake endinesabet yehone meslo taytognal Lene ye chawetaw kokeb (partey ) new ❤❤❤

  • @TameratFekadu-r9k
    @TameratFekadu-r9k 18 днів тому +6

    አሌክሶ ካላፊዮሪ የአርሰናል ደካማ ክፍል እየሆን ነው እስቲ ያንተ አስተያየት ።

  • @Chory2818
    @Chory2818 18 днів тому +2

    የጋዜጠኛ ውሃ ልክ
    እጅ ነስቻለሁ አሌክሶ!

  • @NahiHab01
    @NahiHab01 18 днів тому +1

    Msaye anchinm enwedshalen❤❤❤

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 18 днів тому +4

    ሰላም አላአዛር እባክህን ስለ Djalminha ስራልን🙏

  • @7kilo853
    @7kilo853 18 днів тому +2

    ግን የአርሰናል ክሮሶች መብዛት ስሜት አይሰጥም።በክሮሶች ላይ ዲፔንደንት እየሆነ ነዉ።

  • @GirumAsres-x2g
    @GirumAsres-x2g 18 днів тому +4

    #COYG

  • @meketegirma2391
    @meketegirma2391 18 днів тому

    Ya u r right Brentford is still physical team but not more than ipswich town is so physical.

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k 18 днів тому

    አሌ ራሱን አዳነ ደስ እሚል አገላለፅ አርቴታ ጨካኝ ነዉ

  • @ToleraTeshome
    @ToleraTeshome 18 днів тому +6

    ፈርቼ ነበር ይሸነፋል ብዬ

  • @zemedealemayehu3325
    @zemedealemayehu3325 18 днів тому +1

    Thank you

  • @mohamed-b1t6o
    @mohamed-b1t6o 18 днів тому +2

    well come back😎😎

  • @NahiHab01
    @NahiHab01 18 днів тому

    Mn aynet agelalets new alexo ❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 18 днів тому +3

    2025 ❤❤❤❤

  • @dawitdaba5498
    @dawitdaba5498 17 днів тому

    የዚህ ዓመት የአርሰናል በወጥነት ምርጡ ተጨዋች ፓርቴ ነው አሊዝ ይቅርታ አርግልኝ ስለሱ አዎንታዊ አስተያየት አስተያየት ስትሰጥ አላይም

  • @eliasgetachew5932
    @eliasgetachew5932 18 днів тому

    Alazar vamos!🇪🇹🌷

  • @TeddyEthiopia-z1b
    @TeddyEthiopia-z1b 18 днів тому

    Er alazere sele party awera be nathe❤

  • @GirmaDagne-ik8gp
    @GirmaDagne-ik8gp 18 днів тому +3

    በጣም ትለያለህ አሌክስ

  • @AmirGebru-n3q
    @AmirGebru-n3q 18 днів тому

    አሌክስ እየጠበኩህ ነበር ግን አሁንም አጥቂ ያስፈልገዋል አርሰናል በውብ መንገድ አልተቆጠረም ጎሉ ያልከው ተመችቶኛል እሱ አላሳመነኝም አጥቂ ካልገዛ ለዋንጫ አይፎካከርም

  • @semir8584
    @semir8584 18 днів тому +2

    Wellcome ❤❤

  • @melkamutarekegn4019
    @melkamutarekegn4019 18 днів тому +1

    🙏🙏🙏

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 18 днів тому +2

    wellcome🙏

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 18 днів тому

    🔻ኖቲንግሃም ፎረስት እንጂ አርሰናል ለዋንጫ አያሰጋም

  • @mubarikhemid-h6d
    @mubarikhemid-h6d 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfyenefse
    @tesfyenefse 18 днів тому

  • @Farisjemal-mq8tk
    @Farisjemal-mq8tk 18 днів тому +2

    ❤❤❤❤

  • @SisayMna-ty8op
    @SisayMna-ty8op 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @YosephHailemicheal
    @YosephHailemicheal 18 днів тому

    100k subscribe coming soom brother

  • @Yeabkal7
    @Yeabkal7 18 днів тому +6

    ማርቲኔሊን እና ትሮሳርድን ይዘክ ጋክፓ ዲያዝ እና ጆታን ከያዘ ቡድን ጋር በዚህ ሰሀት ቢያንስ መፎካከር በጣም ከባድ ይመስለኛል ሳካ ሳይሆን ሁለቱ ነበር ረጅም ጉዳት ማስተናገድ የነበረባቸው ። ማርቲኔሊ ዲንጋይ ራስ በየሱስ ክርስቶስ ስም ኡኡኡኡኡኡ 😡😡😡

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 18 днів тому

    I do not think Arsenal heading is more scientific than Liverpool or Brend Ford rather it is physical presence to take of opponent defenders. Yes they score money goals due to the fact that they do not have more attackers to bring goals, the dedenda is the option. VIVID scored twice (one was not given) on Carling cup because they already plan to do it If ou plan you can do it it is not rocket science..

  • @MohammedHussen-r8n
    @MohammedHussen-r8n 18 днів тому

    ምርጡ ጋዜጠኛ

  • @edlawytchrstian1496
    @edlawytchrstian1496 18 днів тому

    17:49 🤣🤣🤣🤣

  • @AwelJarso-x1u
    @AwelJarso-x1u 18 днів тому +1

    First comment

  • @SisAbdi
    @SisAbdi 18 днів тому

    እስቲ አርሴናልን ለስንት አመት ደገፋችሁ እኔ 21ዓመት?????
    ????
    ???????????
    ????????
    ??????
    ??????

  • @kerubelfekadu6400
    @kerubelfekadu6400 18 днів тому

    ምግብ ባልበላስ አንተን እየሰማው የጋዜጠኞች ሜሲ

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 18 днів тому

    ኳስ ይነቀላል ከዛ ይጨራረፋል ከዛ ይገባል 😅😂 ወዮ ፈርሰናል

  • @yawiwe
    @yawiwe 18 днів тому +1

    አርሰናል ተፎካካሪ እንጂ የዋንጫ ቡድን አይደለም ፣ደጋፊዎቹም ቢሆኑ የድሮው እያሰቡ ቢፅናኑ ይሻላቸዋል፣አምና እና ካቻምና ያልበላ ዘንድሮ አይታሰብም፤አልያም አርቴታ መላጣ መሆን አለበት😢😢😢

    • @SamiGunner-l6w
      @SamiGunner-l6w 18 днів тому

      እንዴት ኣምና እና ካቻምና ሊበላ ይችላል prime ሲቲ እያለ፡፡ ነው ወይስ ምኞትሽን ነው ምታወሪው

  • @lisantesema3329
    @lisantesema3329 18 днів тому

    አርሴን ተዋት አሌክሶ ቢበዛ ሁለተኛ ትወጣለች እርሱን ሲቲ ተጫወች ካስፈረመ አይሳካላትም😅😅

    • @BiniyamKassaye-o6z
      @BiniyamKassaye-o6z 18 днів тому

      አይባልም

    • @HussenKemal-lg5po
      @HussenKemal-lg5po 18 днів тому

      እረባክህ ኮንታ ግባ

    • @AmirGebru-n3q
      @AmirGebru-n3q 18 днів тому +3

      አየህ ልዩነታችንን አርሴናል ይበላል አይበላም በሚል ፎርም ላይ ነን ይወርዳል አይወርድም የሚባለውስ??

  • @mukamilgetamo2632
    @mukamilgetamo2632 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @johnreda8335
    @johnreda8335 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 18 днів тому

    ❤❤❤

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 18 днів тому

    ❤❤❤