የፍቅር ስሌት / ድንቅ እውነተኛ የሆነ መሳጭ የፍቅር ታሪክ በማህሌት እንዳልካቸው / ልጩህበት ----- ሙሉ ክፍል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @KidusAlemayehu-vi7bo
    @KidusAlemayehu-vi7bo 9 місяців тому +3

    መልካም ነው ። አዲስ የወጣውን አልተዘዋወረችም የሚለውን መጸሐፍ ተርኩልን። እጠብቃለሁ

  • @senilikinew1703
    @senilikinew1703 Рік тому +1

    ❤❤❤ተመስገን አጨራረሱ የማያምር መስሎኝ ፈርቸ ነበር ሰንዬ በጣም ምርጥ ነዉ በርች❤❤

  • @EmbetMengiste
    @EmbetMengiste Рік тому

    በጣም ደሰ የምል መሳጭ ታረክ ነው፡፡❤❤❤❤❤❤፡

  • @tikdemhailu783
    @tikdemhailu783 7 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ትረካ በርች

  • @SaSa-lv6jt
    @SaSa-lv6jt Рік тому +1

    Wow baxm marxa naw❤❤❤🙏

  • @edengenet
    @edengenet Рік тому +5

    የኔ ድምፅ መረዋ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @MeseretDemisse-j2b
    @MeseretDemisse-j2b Рік тому +2

    በጣም ጡሩ ነዉ

  • @daborahaset3654
    @daborahaset3654 Рік тому +2

    ሰኒ ትርካሽ አሪፍ ነው የወንድ ድምፅ ለማሰመስል ባትቸገሪ ግዴታ ስላለሆነ ትንሽ ይርብሻል

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @tsegat6873
    @tsegat6873 Рік тому

    የሚገርም ትረካ ይለያል😢😢❤❤❤

  • @degolmekonen9698
    @degolmekonen9698 Рік тому +1

    Sene
    Enkuan aderesrseshe aderesachehu
    Metchalehu

  • @KidistHabtamu-bs5fx
    @KidistHabtamu-bs5fx Рік тому

    አሪፍትረካ

  • @Tttt-mf1oh
    @Tttt-mf1oh 7 місяців тому

    wow yelyale❤

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому +5

    ማሂዬ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ትምህርትም ሰጪም ነው ስወድሽ እኮ❤

  • @lolltube4914
    @lolltube4914 Рік тому

    Arif new qale yelenem kebrilen🙏🙏

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Рік тому +3

    ማሄ ግን እንቅልፍ አላስተኛም አልሸ እያጎጎሸ በጣም አሪፍህ ትርካ

  • @marryk5801
    @marryk5801 Рік тому +1

    Waw yemgerm naw 👌👌👌👌👌anchi demo tileyaleshi andadi bota eyalekesku andandi bota demo yesku andandi bota eyetdesetiku andandi bota eyazenku neber yadametkiuti gin mecrshawu betam yamrali 👌👌👌

  • @FoziyaTube-i7i
    @FoziyaTube-i7i Рік тому

    Woww dasi yelala

  • @nawwarbakkar
    @nawwarbakkar Рік тому +1

    Wow

  • @neimman8320
    @neimman8320 Рік тому +2

    ሰኒ ተባረኪልን♥️🙏

  • @sintayehuabiti3349
    @sintayehuabiti3349 Рік тому

    ቲንሽ concentration እንጂ አቀራረብሽ አሪፍ ነው

  • @amen572
    @amen572 Рік тому +2

    Baxamdesi tyalsh tebarki

  • @አስቱአስቱ-ፐ1ፈ
    @አስቱአስቱ-ፐ1ፈ 9 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ግን ከኤዱ ጋር የነበረውን ልጅ ምኗ እደሆነ ሳነቅ? ❤❤❤

  • @SaraSara-uv4wb
    @SaraSara-uv4wb 8 місяців тому

    🥰🥰የኔ እህት ድምፅሽ ያምራል ግን ተረጋግተሽ አብቢው አሪፋ ነው

  • @hhgghhgggc8823
    @hhgghhgggc8823 Рік тому

    ❤❤️❤️❤️

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Рік тому

    ታሪኩ ጥሩ ነበር በተለይ በወንድ ተራኪ ቢተረክ ኖሮ

  • @gsd3669
    @gsd3669 7 місяців тому +1

    ታሪኩ ደስ ይላል ግን በራስሽ ድምፅ ብቻ ሥሪ አትኮላተፊ

  • @abelmilano23
    @abelmilano23 Рік тому +1

    Wow M. Your voice different.

  • @AAa-lm5fv
    @AAa-lm5fv Рік тому

    ❤❤❤

  • @hannagebre7637
    @hannagebre7637 Рік тому

    Ye mya dets new ayedel

  • @tsifarneda
    @tsifarneda Рік тому

    ግን ሲኒ ጥሩ ነው አስተካኪይ ተባረኪ

  • @yemany677
    @yemany677 Рік тому +2

    ❤ I love your channel 🎉❤

  • @Golf8417
    @Golf8417 Рік тому +2

    በሌላዉ ትራካ ለይም የወጣቶቹን ድምፅ ተጣቀምዉ

  • @Golf8417
    @Golf8417 Рік тому +1

    ሰለዳንቅ ብያልፍ ንፉግነት ይሆንብኛል።
    ወዊ

  • @tsifarneda
    @tsifarneda Рік тому +2

    በትረጋሽ መሀል የምታቋረጭው ወይም የምትደግሚው ነገር ትረካውን እንድጠላው አደረገኝ

  • @amirmohaamed8000
    @amirmohaamed8000 Рік тому

    gerum teraka

  • @sinsan6501
    @sinsan6501 Рік тому +2

    ጥሩነው ግን መንተባተቡ ቲንሽ ይደብራል

  • @aswe8362
    @aswe8362 Рік тому +1

    ድምጥሽ ጥሩ ነበር ግን አዳዴ የምትደናበሪዉ ነገር ሲያናድድ የሆሽ አበሸቅሽኝኝኝ

  • @semiraahmde5457
    @semiraahmde5457 Рік тому

    ማሂ ይሄኛው ስራሽ ያስጠላል ሳትዘጋጂ ነው መሠለኝ የገባሽው ፅሁፋን ገደልሽው ።

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    ሁሉም አንቺ የምታቀርብ በሌላ ቻናል የሚለቀቅ ነው please አዲስ ስራ ስራ 🙏🙏

  • @bettytube2
    @bettytube2 Рік тому

    እባክሽ ሁለተኛ ትረካ እንዳትሞክሪው ላንቺ የሚሆን ስራ አይደለም

    • @senistories
      @senistories  Рік тому

      hahahhahahah እሺ

    • @bettytube2
      @bettytube2 Рік тому

      @@senistories ሆሆሆ ስልቀልድሽ የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አርጌሻለው አቦ ይመችሽ

    • @fekertam
      @fekertam Рік тому

      ምን ልታወጣላት የማይችል ሰው discourage ማድረግ አንደኛ ነው ድንቅ ትረካ ነው በርቺ

    • @fekertam
      @fekertam Рік тому

      Sorry ur women but don’t discourage her

  • @KidistHabtamu-bs5fx
    @KidistHabtamu-bs5fx Рік тому

    አሪፍትረካ

  • @masrattanku6562
    @masrattanku6562 Рік тому

    ❤❤

  • @nadinadi7401
    @nadinadi7401 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤