🛑ብዙ ምክኒያት አለኝ!! MIHERETU ALEGN

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @MartaBekele-ev7xe
    @MartaBekele-ev7xe 3 місяці тому +60

    በጌታ አንዴት የሚያፅናና ዝማሬ ነው ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ❤❤❤

  • @EndiriasDulato
    @EndiriasDulato 8 днів тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን በእጥፍ አትረፍርፎ ይባርክህ ተባርከናል ተባረክልና ባንተ ባለው በጌታ መንፈስ ተጽናንተናል።❤❤

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  3 місяці тому +69

    ለኔ ገነነ ምህረቱ ለኔስ በዛልኝ ፍቅሩ
    እንደኔማ ቢሆን ቢሆን
    መጥፋቴ እውን ነበር ሳይውል ሳያድር ሳያድር!! 🙏
    ሌሎች ጋር እንዲደርስ ሼር ላይክ አድርጉት ተባረኩልኝ!!👋

    • @KideMule
      @KideMule 3 місяці тому +3

      በጣም ጠፍተህ ነበር ❤❤❤ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏

    • @addisalemzewdie8720
      @addisalemzewdie8720 3 місяці тому +2

      እጅግ ዝግ ያለ መንፈስ ያለብህ የተረጋጋህ ዘማሪ ነህ እሩቅ አይተሃል:: አንተንና ባለቤትህን ልጅህን እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይባርክ!! የጌታ መንፈስ ይያዝህ! ወደፀሎት እሚያስገባ ዝማሬ ነው!! ግዜህ ነው ትሰማለህ በርታ!

  • @surafelmekonnen-ws3tm
    @surafelmekonnen-ws3tm 3 місяці тому +24

    የደስታ እንባ ፣መፅናናት፣ ምስጋና፣ በእግዚአብሔር መገረም፣ ትናቴን አስቤ በእንባ መታጠብ ገና መዝሙሩን ሳልጨርሰውና ሳልደግመው የተሰማኝ ስሜት ነው😢😢 አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፣ እግዚአብሔር ቤትህን በበረከቱ ይሙላው፣ ፊቱን ያብራል ፣ ይራራልህ፣ አሁንም በአዳዲስ መዝሙር ይሙላህ ተባረክ እጅግ ነው የተባረኩበት።

  • @SalamaAsagid
    @SalamaAsagid 3 місяці тому +14

    ኦሮቶድከሰ ነኝ ግን ይኤ መዝሙረ ደጋግሜ ነው ምሰማው ❤

  • @wamisheherato6170
    @wamisheherato6170 13 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 21 день тому +3

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @mihratuwontamo
    @mihratuwontamo 2 місяці тому +8

    የአንተን መዝሙር እየሰመሁ ከከበደኝ ችግሬ ጌታ አስለቀቀኝ😢😢❤❤❤

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 3 місяці тому +17

    አየሁት ጌታዬን ሀዘኔን አይወድም በድካሜ እንኩአን እሱ በኔ አይፈርድም አይዞሽ እያለ ምህረቱ በዝቶ ይህው አለሁኝ 🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ስምህ ቡሩክ ይሁን 🙏🙏🙏ወንድሜ ይሄ ፀጋ አይወሰድብሀ ♥️♥️♥️

  • @selamawitgetachew6584
    @selamawitgetachew6584 3 місяці тому +6

    የሚያፅናና የሚያበረታ ሁሌም ባንተ መዝሙሮች እንደተባረኪነው ፀጋው ይብዛልህ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 місяці тому +8

    አሜንንን አሜንንን አበን ዉድ የአባቴ ልጅ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክልኝ 😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bisratshallo4951
    @bisratshallo4951 3 місяці тому +3

    ተባረክ አቤን በጣም እየተባረክንብህ ነው በራስህም የሌሎችንም አሳምረህ ለስለስ ባለ አዘማመር እንድሁም ጠለቅ ባለ አዘማመር ነው እናም አይወሰድብህ ይህ ፀጋ አባተ

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 3 місяці тому +3

    እየሱስ ጌታ ነው ። ተባረክ ወንድም ❤❤❤

  • @MelhemCell-d6c5q
    @MelhemCell-d6c5q 3 місяці тому +1

    ተባረክ abnzeriye ዎንድማችን 🙏🙏🎉

  • @Jedidiahtamene7374
    @Jedidiahtamene7374 3 місяці тому +2

    አቤኒ ጌታ ሁሌም ምህረት ቸርነቱን ያብዛላችሁ።።።❤❤❤❤

  • @dagimtami
    @dagimtami 3 місяці тому +10

    በጌታ አንዴት የሚያፅናና ዝማሬ ነው ተባረክ አንተ በረከታችን ነህ

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ የጌታ ፀጋና በጎነቱ ይብዛልህ በተለያየ ጊዜ የሚያንፁ አገልግሎቶችን ይዘህ በእግዚአብሔር ፊት የጌታን ህዝብ እያገለገልክ ስላለ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤ Thanks❤

  • @Mimimidore
    @Mimimidore 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 місяці тому +3

    አሜንንንንንንንንን የኔ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳንም የእሱ ሆንኩኝ
    ተባረክልኝ በብዙ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KohanAbriham-md2rz
    @KohanAbriham-md2rz Місяць тому +1

    እሉሚናቲ በምድር ላይ እንደልብ ስወራጭ ጌታ ህዝቡን ልታደግ ይህን ዘማር አስነሣ።

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 3 місяці тому +2

    ሰቆ ኤርምያስ 3:26፤ ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።
    ተባረክ ወንድሜ

  • @tezeraworktessma1416
    @tezeraworktessma1416 3 місяці тому +3

    አቤነዘር አንተ ለምድሪቱ የመባረክ ምልክት ነህ የአንተን ዝማሬዎች ስሰማ ነፍሴ ትረሰርሳለች

  • @Natinael412
    @Natinael412 20 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው የተባረኩበት መዝሙር ❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEthio-o1u
    @EthioEthio-o1u 3 місяці тому

    እንዴት የሚያጽናና የሚባርክ መዝሙር ነው ❤🥺ተባረክ በብዙ🙌🙌

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አር ማን እንዴ ጌታ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mes1171
    @Mes1171 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜንአሜን እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @zerihungezahegn
    @zerihungezahegn Місяць тому

    Amen Hallelujah Jesus is Lord ❤

  • @MihiretuLeka
    @MihiretuLeka 3 місяці тому

    እልልልልልል😂😂😂 ተባረክ በብዙ ውዱ ወንድሜ እጥፍ ፀጋ ይጨምርልህ የሚያፅናና ዝማሬ ተባረክ ❤

  • @servantofgoddanielgetachew8346
    @servantofgoddanielgetachew8346 3 місяці тому

    ሚስኪኑን ሚረዳ ሚያበረታ
    አረ ማን እንደ ጌታ(×3)
    .......
    ተባረክ

  • @DeaslegnHailu
    @DeaslegnHailu 3 місяці тому

    እግ/ር ዘመንን ይባርክህ በብዙ ተባርክያለሁ

  • @RitaRita-v2q
    @RitaRita-v2q 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን ተባረክ

  • @ethio-fikru-media
    @ethio-fikru-media 3 місяці тому +14

    ከዚህም የሚበልጥ ጌታ ገና ይጨምርልሃል ብቻ አንተ በርከክ በል

  • @alamaaaa1013
    @alamaaaa1013 10 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተበርክ በብዙ ፀጋ❤❤🎉🎉🎉

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 3 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ ሁልግዚ ዝማሪህ ልብን ያበረታል አዎን ማን እንደ ጌታ ተባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 9:14

  • @addisalemeshete6618
    @addisalemeshete6618 Місяць тому

    አቤት ጌታ ስምህ ይባረክ እንደዚህ ያሉ በረከቶችን ስለሰጠኸን ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ነፍስም አልቀርልኝ😂😂

  • @mintesnotgetahun5863
    @mintesnotgetahun5863 2 місяці тому +2

    No sorrow Just joyful with you Jesus ❤❤blessed Abeni

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f 3 місяці тому

    ዋው ጌታ ስሙ የታበረካ ይሁን አቤን ታባረክ ዘማር አስፍሽ ይሄንን ዝማሬ በልጅናቴ ሰምቼ ስበረክ ነበረ ዘሬም አንተ ስትዘምር ታባረኩባት

  • @wubatkonjo9857
    @wubatkonjo9857 3 місяці тому

    ኡፍፍፍፍ ሀሌሉያ ዘመንህ ይባረክ አሜንንንንንንንን❤

  • @tigsttesfaye8013
    @tigsttesfaye8013 3 місяці тому

    😇😇😇😇😇❤️እንወድሀለን በብዙ ተባረክ

  • @sintayehujemil9881
    @sintayehujemil9881 3 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረክልኝ

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 27 днів тому

    ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @HanaSintyew
    @HanaSintyew 3 місяці тому

    እየሱስ ክርስቶስ ያድናል አሜን ❤

  • @Merii25
    @Merii25 3 місяці тому

    ኣሜን!! ተባረኽ 🙏
    ብጣዕሚ ኢና ንፈትወካ ኩልና family ❤🔥

  • @YoakinAbayneh-sj6ef
    @YoakinAbayneh-sj6ef 3 місяці тому +3

    Thanks for sharing ebiye and God bless you more and more !!!!!!❤

  • @NugaDegn
    @NugaDegn 3 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤

  • @abebechsorsa5090
    @abebechsorsa5090 2 місяці тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @theodorames5498
    @theodorames5498 3 місяці тому

    አሜን አሜን !!!

  • @azeb8
    @azeb8 2 місяці тому +2

    god bless you all from catholics ❤❤❤

  • @AlmazGTsadikwoldu
    @AlmazGTsadikwoldu Місяць тому

    አቤት መረጋት ደስሲል ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @BigBetamuOfficial
    @BigBetamuOfficial 3 місяці тому

    EB you are blessed. አንተ በረከታችን ነሀ፡፡😍🥰

  • @kebaethiopia2545
    @kebaethiopia2545 3 місяці тому

    ተባረክልኝ❤❤❤

  • @MuluMulu-b4v
    @MuluMulu-b4v Місяць тому

    Amen and Amen thank you lord Jesus for your unwavering love❤❤❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    አቤኖ ብርክ በል ❤❤❤❤እንዉድሀለን ባንተ መዝሙር ሁሌ እንደተባርኩ ነዉ ጸጋ ይብዛል ❤❤❤

  • @Sami-hj1nr
    @Sami-hj1nr 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ትመቸኛለህ❤

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️👏

  • @ComCell-z8u
    @ComCell-z8u 3 місяці тому

    Tebareki zemenihi yibareki ❤❤❤

  • @AnnyBennet
    @AnnyBennet 2 місяці тому

    Amen Amen bless you more my brother

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 Місяць тому

    አሜንንን

  • @Almaz-nn6br
    @Almaz-nn6br 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ።

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 3 місяці тому

    ❤❤❤zemr zemr ahunm zemr Ab..lemezemer nw yetefeterkew geta abztto ybarkih

  • @NigistiMaberat
    @NigistiMaberat 3 місяці тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤🎉🎉

  • @Zmou-cl9gn
    @Zmou-cl9gn 3 місяці тому

    አሜን ተበረክ🥰🥰😘

  • @TsedalMoche
    @TsedalMoche 3 місяці тому

    AB ጌታ ይባርክ ታባረክልን ዘመንህ ሁሉ ባጌታ የታባረከ ይሁን 🙏🙏
    አሜን አሜን እነት ነዉ ጌታ ብቸ ነዉ የምረደ የምያባረታ ❤❤❤❤

  • @netsanettefera2292
    @netsanettefera2292 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Tesfanesh-r5k
    @Tesfanesh-r5k 19 днів тому

    Amennn keti enda esayn inene makowu 😭😭😭😭📖📖📖✅

  • @WoyinuyeQueenz
    @WoyinuyeQueenz 3 місяці тому

    Miskinu mireda miyaberta era man ende getaaa uffa tebark tsega yabzalh😢😢❤❤❤

  • @BiruktawitHabte
    @BiruktawitHabte 3 місяці тому

    Amen AB no word God bless U❤❤

  • @MallakMalika-tl7ql
    @MallakMalika-tl7ql Місяць тому

    Ebenezeri tebareki mezimuri ylibi fewashi newu keciqeti yawoxali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 3 місяці тому

    Amen amen amen geta eyesus tsegawn yabzalek tebarek

  • @Seblewongel-x7x
    @Seblewongel-x7x 17 днів тому

    geta zemenen yebarki ❤❤❤

  • @yikibermitiku
    @yikibermitiku 2 місяці тому

    ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @GenetGetachew-st2kj
    @GenetGetachew-st2kj 3 місяці тому

    Amen amen Tbrki. Wonidema

  • @MeskeremZekarias
    @MeskeremZekarias 3 місяці тому

    tebarek amen mhretu beka alegn

  • @SelamTedele
    @SelamTedele 3 місяці тому

    አሜን አሜን በፀገው በሚህራቱ ለምያኖር ጌታ ክብር ይሁን🙌🙌🙌

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 2 місяці тому

    what a grace, halleluja .... ......

  • @singersamueldinkuofficial3121
    @singersamueldinkuofficial3121 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Abishayeeeeee Beetaam Dink mezmur New Geta Ahunm Stagawn Yabzalh

  • @hailumesert
    @hailumesert 3 місяці тому

    Amen Amen Tebarek bebezu

  • @cambonitube9225
    @cambonitube9225 3 місяці тому

    Thank you for this remix Song
    May God almighty bless your times.

  • @kibromniguse5213
    @kibromniguse5213 2 місяці тому

    betami nfoteka brother..kab mekkele🙏🙏🙏🙏🙏tebarekelen mezmur ybzaleh

  • @Gifa356
    @Gifa356 3 місяці тому

    Geta yibarkih. Indih be'irgata indezemerik zemenik yilek. Lewud balebetihim yihinin menfes geta yistat. ❤

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 2 місяці тому

    Amem Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfawetg
    @asfawetg 3 місяці тому

    Tebarek bereketachin neki❤️❤️

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 3 місяці тому

    ወንድምዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ኤብዬ ዘመንህ የለመለመ ይሁን ሁሌም ያጽናኑኛል መዝሙሮችህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @alemutadese8777
    @alemutadese8777 2 місяці тому

    Above all Almighty God bless your entire life my Broth....

  • @chitrasalem4074
    @chitrasalem4074 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ዉዴ ይጭማርልክ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸😢😢😢

  • @Daniwondimu
    @Daniwondimu 3 місяці тому

    God bless you brother

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 2 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anenimeseret1597
    @anenimeseret1597 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @Mebiratutesfaye154
    @Mebiratutesfaye154 3 місяці тому

    Tebarek wonidm

  • @Dove-h3k
    @Dove-h3k 3 місяці тому

    አሜን ተባረክ ❤❤❤

  • @SelamDerese-c5s
    @SelamDerese-c5s 3 місяці тому

    ከነ ግጥሙ በግሌ እጠብቃለሁ❤

  • @WegayehuAnjelo-jt6zy
    @WegayehuAnjelo-jt6zy 3 місяці тому

    ወይኔ አቤኑ ታድለህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። የእውነት ታድለህ

  • @jesusislord-v6f
    @jesusislord-v6f 3 місяці тому

    tebareklign ❤❤❤❤❤

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 Місяць тому

    Amen and Amen 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @HanaDelil-jz3nk
    @HanaDelil-jz3nk 3 місяці тому

    Tebarekelen abene dink nw🥰🥰🥰🥰

  • @barakatbarakat797
    @barakatbarakat797 3 місяці тому

    Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ 3 місяці тому

    ኢየሱስ ለኔ ልዩ ነዉ❤❤😭😭ተባረክ አብነዘረ

  • @SsLawru
    @SsLawru 3 місяці тому +1

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏