"አለልኝ የምልህ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን| Zemarit Kalkidan Mekonen Ethiopian Orthodox Mezmur (2023 Official Video

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @semhar136
    @semhar136 10 місяців тому +38

    ኣምላኬ ሆይ ልቤ በፍቅርህ ኣሸንፈው ከኣለማዊ ነገር😢 ኣርቀኝ🙏

  • @alexandershewitalexander2394
    @alexandershewitalexander2394 8 місяців тому +10

    አሜን ማሬ እኛም ከዚ ሁሉ ችግረ ወጠትን እዝጋአብሄረን እናመስገን❤

  • @Nigest.youtubi
    @Nigest.youtubi 11 місяців тому +11

    እግዚያብሄር፡ለዘላለም፡በቤቱ፡ያፀናሽ

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 Рік тому +22

    ወየኔ አድገሽ ነው የነዝሬቷ ዘማሪት ትንሿ ቃለኪደን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተናናሾቸሽን ሳሚልኘ

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 8 місяців тому

      የናዝሬት ልጅ ነች 😮😮😮 ደስ ይላል

  • @yowhansyowhans1470
    @yowhansyowhans1470 Рік тому +28

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና ዛሓፍተይ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @HxhdyeyeUsue
    @HxhdyeyeUsue 8 місяців тому +7

    ፀጋውን ያብዛልሺ እህታችንቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому +143

    ኧረ እነዚህን የተዋህዶ እንቁዎች እናበረታታቸው ብዙ መስራት አቅም ያላቸው ናቸው በቤቱ ያፅናሺ እህቴ አማኑኤል ይጠብቅሺ

  • @YemareshetGebremeskel
    @YemareshetGebremeskel Рік тому +55

    የኔም ታርክ ተቀይሮአል በእርሱ ቸርነት ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤

    • @eg3549
      @eg3549 10 місяців тому +2

      Egziabhare yimesgen
      Amen Amen Amen

    • @דמלאשבאביל-ג7ש
      @דמלאשבאביל-ג7ש 9 місяців тому

      Sm0​@@eg3549

    • @Selamye1
      @Selamye1 8 місяців тому +1

      😔🥺Betselote Asebugn🙏☦️♥️☦️

  • @kertatawakokeb
    @kertatawakokeb Рік тому +49

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ በስደትም ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
    አብሽሩ በርቱ
    ሰላም እና ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
    የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
    🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷

    • @TsigyTsigy
      @TsigyTsigy 8 місяців тому +1

      አሜንን አሳቢ አያሳጣን ለስደተኞች እናመሠግናለን

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 5 місяців тому +1

      አሜን እህታችን❤❤

    • @LovelyBread-lo6rf
      @LovelyBread-lo6rf 5 місяців тому

      አሜን እህታችን❤❤❤

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 місяці тому

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @WelansaYgezu-tv9bw
      @WelansaYgezu-tv9bw 29 днів тому

      አሜን እህታችን

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💐💐💐🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌻🌻🌻🍀🍀🍀🌼🌼🌼🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌹🌹🌹🥀🥀🥀☘️☘️☘️🎋🎋🎋

  • @meaz_demse
    @meaz_demse Рік тому +69

    ቃልዬ እንኳንም እግዚአብሔር አረዳሽ የማይቋረጥ አገልግሎት ይሁንልሽ❤️

  • @KhanKhan-fv6vl
    @KhanKhan-fv6vl 8 місяців тому +2

    ውይ እህቺን ልጂ ስወዳት ዝማሬ መላእክት ያሰማለን በቤቱ ያፅናሽ

  • @Milkethiopa
    @Milkethiopa 11 місяців тому +2

    እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጥሽ

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 Рік тому +41

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡኝ 😭🙏🙏

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Рік тому +1

      አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሺ

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 місяців тому +3

    የኔ ዉድ ዩቱብ እንዳለሽ አላቅም ነበር በሌላ ቦታ ነበር ዝማሬሽን የማዳምጠዉ እንደት እንደምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ጥዑም ዝማሬ ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ቃልዬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @منالالعنزي-ت1غ
    @منالالعنزي-ت1غ 10 місяців тому +1

    እልልልልልል ቃለ ህወት ያሠማልን❤❤

  • @AbebawSisay-db6vp
    @AbebawSisay-db6vp 11 місяців тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ

  • @MilonBd-qb5qz
    @MilonBd-qb5qz 9 місяців тому +3

    ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲✝️

  • @sayedahmada6198
    @sayedahmada6198 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥትን የሚያለምልም የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abyitamene1573
    @abyitamene1573 Рік тому +4

    እስኪ ሼር አደርጉላት በማሪያም አይቆትርብንም እኮ በርች ዉዴ ደምትስሽ ግጥሙ ዜማ ብቻ ሁሉም በጣም ነው ደስ የሚለው ዘማሬ መልካ ያሰማልን

  • @AtsedeAsmare
    @AtsedeAsmare 10 місяців тому +1

    የኔእህእመቤቴማረያምባለሽበትትጠብቅልኝ

  • @እምዬኦርቶዶክስደሜነሽ

    የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ ምርጥ መዝሙር

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Рік тому +175

    እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታሪክ ተቀይሮ እንደገና ቅኔን አስጣጠከኝ እንደገና 😭😭😭😭 በርች እህቴ እኔም የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልኝ አገር ስገባ ይህ ነው ህልሜ በመከራ እና በፈተና ያለሁ ልጅ ነኝ ከዚህ በሃላ አምላኬን ማመሥገን አለብኝ ብየ ወስኛለሁ አምላኬ ሆይ ፈቃድህ ይሁንልኝ አለም ሰልችቶኛል 😭😭😭😭😭

    • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
      @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል Рік тому +6

      እመብርሃን አስብሽን ትፈፅምልሽ ሁላችንንም በቤቱ እንድንፀና ይርዳን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @HanaSetiy
      @HanaSetiy Рік тому +4

      ቃሌህወት ያስማልን እህታችን በርች

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene Рік тому +2

      amen amen amen😢😢😢

    • @TigistTigi-oi4rf
      @TigistTigi-oi4rf Рік тому +1

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gagedfaffw2043
    @gagedfaffw2043 9 місяців тому +1

    ዝማሬመላክትያሰማልን

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +2

    ዝማሬ መላከት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል እህታችን❤❤❤

  • @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
    @ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ 11 місяців тому +2

    ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር

  • @shanbelmesele3128
    @shanbelmesele3128 11 місяців тому +1

    ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛልሽ

  • @yeshielu133
    @yeshielu133 11 місяців тому +2

    ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @منالالعنزي-ت1غ
    @منالالعنزي-ت1غ 10 місяців тому +1

    ቃለ ይወት የሰማልን እታችን ❤❤❤

  • @abmikael732
    @abmikael732 Рік тому +12

    ቃልኪዳንየ ስወድሽ የት ጠፋች እያልኩ ነበረ ኢሂን የማረ ዝማሬሽን አደራ እንዳታቋርጭ😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @ፅዬንበየነ
    @ፅዬንበየነ 8 місяців тому +1

    ተባረኪ ደጋግሜ ባዳምጠዉ አልጠግብ አልኩኝ አጥንት የሜያለመልም ድንቅ ዝማሬ ጥሩ ምስጋና ነዉ ዝማሬ ማላክት ያስማልን በርች ወደሗላ እዳትይ ተባረኪ❤❤❤

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ Рік тому +43

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን
    ያሰማልን በባ ነው ያዳመጥሁት 😭😭😭
    እህታችን በቤቱ ያፆናሽ ፀገውን ያብዝላሽ

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ደስ የሚል ዝማሬ ነው በርቺ

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 11 місяців тому +1

    ❤አሜን አሜን አሜን

  • @እመአምላክእናቴግቢከቤቴ

    እኳን ዝማሬ ስቱን የቲክቶክ ዘፋኝ ነኝ ባዮችን ላይክ እናረግ የለ እነበረታታት ኑ❤💐💐👏👏በርችልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ

  • @alemanjet4588
    @alemanjet4588 10 місяців тому +1

    ቃልዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን

  • @yotormoss9303
    @yotormoss9303 Рік тому +33

    ውይ ይህቺን ልጅ ስወዳት ህፃን እያለች ያዘጋጀችው መዝሙር ጭምር በጣም የሚገርም ነው ቃለ ህይወት ዝምሬ መላዕክት ያሰማሽ የኔ እህት; በቤቱ ያፅናሽ

  • @WerkSyum
    @WerkSyum Рік тому +1

    የእኔ እህት ተባረኪልኝ❤

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 9 місяців тому +4

    ሰብስክራይብ ማድረግ አፅያት አደለም ለ ኦርቶዶክሳውያን ግደታ ነው በርችልን እህታችን

  • @tizta6325
    @tizta6325 Рік тому +70

    ቃልዬ በአዲስ ዝማሬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል💐
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርችልን

  • @MekdesyimamKebede
    @MekdesyimamKebede 8 місяців тому +1

    ደስየምልመዝሙር❤❤❤❤❤❤😢እግዚአብሄርያበርታሽ😊

  • @hbcdf8099
    @hbcdf8099 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት የሰማልን እህት

  • @shewyeeeshity6646
    @shewyeeeshity6646 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +7

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @AlsaGebre
    @AlsaGebre 8 місяців тому +1

    እግዛአብሄር ያበርታሽ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @wendmugosaye7178
    @wendmugosaye7178 Місяць тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 3

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 Рік тому +78

    እርግት ያለ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ...ዝማሬ መልአክት ያሰማልን..ለዘላለም በቤቱ ያፅናሽ

  • @kf4113
    @kf4113 Рік тому +30

    ቃልዬ የኔ እናት አዳግሽ የዛሬ ስምንት አመት የእመቤታችን እና የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር የዘመርሽውን ለመጀመርያ ግዜ የሰመሃቸው መዝሙሮችሽ ደጋግሜ ነበር ምሰማው እንኳን በሰላም መጣሽልን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እልልልልልልልልልልል ታርክ ተቀይሮ እንደገና

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 8 місяців тому +1

    ወደ የሆነ ዘማሪ ነው እግዚአብሔር ያበርታሸ በቤቱ ያፀናሸ

  • @fitsumtesfaye6161
    @fitsumtesfaye6161 Рік тому +35

    ቃልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏 በጣም ድንቅ መዝሙር🥰

    • @simretafework9974
      @simretafework9974 Рік тому

      አሜን፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፤ የሚያፅናና ዝማሬ ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በርቺ

  • @yeshewamar807
    @yeshewamar807 Рік тому +1

    ለእህታች ንዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 Рік тому +2

    ዝማረ መለክት ይሰማልን💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @fuch9239
    @fuch9239 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bnmmnb6382
    @bnmmnb6382 Рік тому +6

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @kenenielthesonofmarry5227
    @kenenielthesonofmarry5227 Рік тому +16

    ተባረኪልን እህቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምዬ በረከቷን ታሳድርብሽ የሆነ የተረጋጋ መንፈስ አለሽ💚💛❤

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @መሲ-የ4ኸ
    @መሲ-የ4ኸ Рік тому +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልሽ ድንቅ መዝሙር ነው 🥺🥺🥺🥺 ብርችልኝ እህቴ 🙏

  • @SAa-d9n
    @SAa-d9n 9 місяців тому +1

    የምወዳት መዝሙር❤❤❤❤❤❤

  • @UserPromi-pd9uu
    @UserPromi-pd9uu Рік тому +2

    እግዚአብሔር አንደበትሽን ይባርክ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    በርቺ

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 11 місяців тому +1

    በእዉነት ዚማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ደጋግሜ ብሰማዉ ኣልጠግበዉም

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 Рік тому +4

    የኔ ውድ እሕት ፀገውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @haimanotdemese6975
    @haimanotdemese6975 Рік тому +15

    አሜን አሜን አሜን አማኖኤል አባቴ የሁላችንም ሕይወት ይቀይርልን አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እህታችን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕

    • @eg3549
      @eg3549 Рік тому +1

      Amen Amen Amen

  • @mekdi805
    @mekdi805 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    የድግል ማርያም ልጅ የኔንም ታሪክ ቀይርልኝ በቤትህ ልመስክር

  • @mslove3676
    @mslove3676 Рік тому +3

    አለልኝ የምልህ አልኝታየ የልቤ ማረፍያ መመኪያ ታርኪን ቀያር ቀዳማዊ አማኑኤል አንተ ነህ መካሪዪ❤❤ዝማሬ መላእክት ያዘማልን ❤❤❤

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 Рік тому +4

    ቃልዬ በርቺልኝ ወደኋላ እንዳትይ በናትሽ ይህ ዓለም ከንቱ መሆኑ ሲገባን ሁሉም ነገር የሚገባን እና ጠንክሪ

  • @SisayMengesha-wo7qw
    @SisayMengesha-wo7qw 11 місяців тому +1

    አማንኤ ይርዳሽ በርቺ አስለቀሺኚ

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas7854 Рік тому +6

    በእወነት ዝማሬ መላክት ያሰማልን አህታችን 🤲🤲😭😭

  • @Salam-n8k
    @Salam-n8k 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ውድ እህት

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Рік тому +3

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @siniduyitna637
    @siniduyitna637 Рік тому +15

    እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    በቤቱ በአገልግሎት ያፅናልን!!!እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @holylandisrael9945
    @holylandisrael9945 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቺ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ 💔😓❤❤❤🙏

  • @burtugalburtugal6168
    @burtugalburtugal6168 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @MomNanaye
    @MomNanaye 6 місяців тому +26

    ታሪክ ተቅይሮ እንደ ገና❤የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች አለፉ😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 8 місяців тому +1

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን 🙏

  • @Yadmanyadmanyadman
    @Yadmanyadmanyadman Рік тому +3

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ቃልየ

  • @MimiMilki-ck4bs
    @MimiMilki-ck4bs 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️ አግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏🙏 በርቺ ❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +8

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ አማኑኤል ጸጋውን ያብዛልሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን

  • @አሜንቱዩብAmentube
    @አሜንቱዩብAmentube Рік тому +2

    መንፈስን የሚያለመልም ድንቅ መዝሙር ነው የጠፋን በግ የሚመልስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀልዬ

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህቴ በርች በቤቱ ያጽናሽ🙏

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Рік тому +3

    አጥትን የምያለመልም የዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤💯💯💯💯👌👌👌

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Рік тому +2

    ሰምቼው ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q Рік тому +1

    ቃልዬ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @kewakbt1
    @kewakbt1 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ Рік тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 እህታችን እኛንም ወደ እሱ ይመልስን ክዚህ ክንቱ አለም 🙏መመርጥ ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ 🤗🤗🤗

  • @MesfnGullat-d5c
    @MesfnGullat-d5c 4 місяці тому +2

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @nesanetfetaw2981
    @nesanetfetaw2981 Рік тому +4

    በጣም ነው ነው ምወድሽ በልጅነቴ ወጥቼ ስደት ያንቺ መዝሙር በጣም አዳምጥ ነበር በእናቴ እቅፍ የሚል መዝሙር በእዉነት ፀጋው ያብዛልሽ እህቴ

    • @zahrah1223
      @zahrah1223 Рік тому

      በጣም በእናቴ እቅፍ የሚለዉ መዝሙር ስሰማ በጣም አለቅሳለሁ እስካሁን ድረስ 😭 አሁንም የሚገርም መዝሙር አዉጥታለች በስደት ሁነን በናፈቆት ከቤቱ እርቀን 😥

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf Рік тому +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማለን😢😢🙏💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsgeselamyoutube8746
    @tsgeselamyoutube8746 Рік тому +5

    ዝማሬ መልአክ የስመዓልና ሓፍተይ ብጣዕሚ ደሰ ዝብል መዝሙር ፀጉኡ የብዝሐልኪ

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j Рік тому +1

    የኔ ውድ እህት እግዛብሔር ጸጋውን ይጨምርሽ

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Рік тому +9

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቃልየ የ አገልግሎት ዘመንሽ ይጨምርልሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኪ❤️👏👏👏

  • @munamu7720
    @munamu7720 Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ፀጋው ያብዝልሽ ቃልዪ👏👏👏❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖

  • @በአማንአሜን
    @በአማንአሜን Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዕንቁ የሆንሽ እህታችን ምነው ጉባኤ ላይ ስታገለግዪ አትታይም ይሄን የመሰለ ጸጋ ይዘሽ መደበቅ አይከብድም? ቃል

  • @ECHONEWS480
    @ECHONEWS480 Рік тому +6

    እህት ዓለም ድምፅሽ አሸነፈኝ❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏

  • @selamshanikate174
    @selamshanikate174 Рік тому +1

    ዘማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ስንቴ ስማሁት ተባረኪ እግዚአብሔር ይክበርብሽ

  • @محمود-ق2ي2خ
    @محمود-ق2ي2خ Рік тому +1

    አሜን፫ዝማሬ መላይክን ያሰማልን❤❤

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 7 місяців тому +8

    ቲክቶክ ላይ አይቶ እደኔ እየሮጠ ወደይቱብ የመጣማነው