|ሙሉ የኢድ ፕሮግራም| ሁሉም ነገር በጣም ያምራል |SEADIALITUBE|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • t.me/seadialitube
    የቴግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ

КОМЕНТАРІ • 440

  • @SEADIALITUBE
    @SEADIALITUBE  3 роки тому +24

    t.me/seadialitube የቴግራም ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ

    • @jemila602
      @jemila602 3 роки тому +2

      ሠአድ ውዴ ማሻአላህ ፏዋ ብትን ብለሻል እንኳን አብሮ አዴረሠን

    • @user-qm4jy5vf7s
      @user-qm4jy5vf7s 3 роки тому

      ዛሬ ማሻአላህ

    • @Tube-wd2oy
      @Tube-wd2oy 3 роки тому +1

      ለምንአደምሩኝምእኔቤተስብነኝአሊ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r 3 роки тому +2

      ሳአድ ሊንኩ ስገባ ያወጣኛል

    • @zenabsaid4564
      @zenabsaid4564 3 роки тому

      እስኪ ቁጥራችሁን ላኩልኝ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому +229

    እኛም ከፊሪና ከክሎሬክስ ጋር በጥሩ ሁኔታ እያሳለፍን ነዉ

    • @hibabinetmuhamedgggh6987
      @hibabinetmuhamedgggh6987 3 роки тому +2

      በጣም አይ ሥደት😭😭

    • @user-tk9qd5pc4c
      @user-tk9qd5pc4c 3 роки тому +5

      እኔ ደግሞ እነ ማናቸው ብዬ ደጋግሜ ማንበቤ ሀሀሀሀ

    • @user-gq8sc6ys4q
      @user-gq8sc6ys4q 3 роки тому +2

      እረ አሳቅሺኝ ሰብለ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому +1

      @@user-tk9qd5pc4c ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

    • @user-lq9ro6xy6z
      @user-lq9ro6xy6z 3 роки тому +2

      😥😥😥😥😥ኤ ወላ ልብስ እየተኮሰኩ ነዉ

  • @lubabayoutube5663
    @lubabayoutube5663 3 роки тому +103

    የፈርሽ ዋጋ ይነገረን የምትሉ ላይክ

    • @mehubayotube5236
      @mehubayotube5236 3 роки тому

      ክክክክክ ቤተሰብ እንሁን

    • @lubabayoutube5663
      @lubabayoutube5663 3 роки тому

      @@mehubayotube5236 ወየው ስቀሽ አሳቅሽ ሁል ግዜ ሳቂ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 3 роки тому

      @@mehubayotube5236 ነይ ተዛመጂ እመልሳለሁ ስመጪ ኮምች

    • @user-vv3jo1qx4d
      @user-vv3jo1qx4d 3 роки тому

      ዋጋ ቢሞቱም አናገሩም

  • @sadaoumer5017
    @sadaoumer5017 3 роки тому +109

    በኢድ ቀን ማነው እደኔ በአረብ ቤት ጨጎራ እያጠበ ጨጎራው እየተላጠ ያሳለፈ ብቻ አልሀምዱሊላህ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @fafiwaloyiwa627
      @fafiwaloyiwa627 3 роки тому +2

      አብሺሪ ውደ ያልፋል

    • @user-om8sd8dj6z
      @user-om8sd8dj6z 3 роки тому +1

      አይዞሽሁላችንምነነአልሀምዱሊላህ

    • @semiar-ob3db
      @semiar-ob3db 3 роки тому +1

      እኔም

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 роки тому

      ወላ እኔ እነሱኳ ከሚበሉት ቸኮሌትና ብስኩት ሳይሰጡኝ አስሬ ስራ ያዙኛል ኡኡኡኡ

    • @mehubayotube5236
      @mehubayotube5236 3 роки тому

      አይዞሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +109

    ማን ነዉ ግን ኢድን ከቤተሰብ እርቆ
    በሰዉ ሀገር ማሳለፍ የደበረዉ።።።።።።

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i 3 роки тому +34

    _እናንተን እንመልከትጂ እኛማ ሸቃሎች በማዳም ኩሽና አለን ተወሽቀን ኢጃዛም እዳንወጣ ተፍትሽ ፈራን የባለፈው አመት ኮሮና ዘንድሮ ተፍትሽ አይ እድላችን😭😭😭አልሀምዱሊላህ በስ😓_

    • @fayafifa3474
      @fayafifa3474 3 роки тому +2

      አይዞሽ ዉደ እኛም አንድ ቀን ከሠዉ አገር እንገላገል ይሆናል ኢንሻ አሏህ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      @@fayafifa3474 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 3 роки тому

      @@fayafifa3474 አልሀምዱሊላ ዋናው ጤና አፊያ

    • @user-rs9ny9ns1y
      @user-rs9ny9ns1y 3 роки тому

      ማሬ ደምሪኝ

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 3 роки тому

      በጣም ደብሮኛል እኔ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 роки тому +67

    ደብሮት እደኔ ያለቀሰ ዛሬ ማነው ቤተሠብም መብራትአተው ኦላይየሉም ባሌም እስር ቤትነው😭😭😭

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 роки тому +1

      እኔም መብራት የለም እፍፍ ክፍት ነዉ ያለኝ

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 3 роки тому +1

      @@UmYosefUA-cam አብሺሪ ዝናብ ስለሆነ መብራትየለም

    • @user-mb2sg8ic4e
      @user-mb2sg8ic4e 3 роки тому +1

      የመብራቱን ነገር ተይው ኦላይ ይገባሉ ብየ አፍጥጨ መዋሌ

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 роки тому +1

      @@zuzutube5497 አወ ቆዩ ከላይ ከገቡ በመስመርም አይሰራም እፍ

    • @user-gq8sc6ys4q
      @user-gq8sc6ys4q 3 роки тому +1

      አይዞሽ የኔ እህት ሁሉንም ያልፈል ኢነ ማል ኡስሪ ኡስራ. ከችግርም በሃላ ምቾት አለ ሰብር አርጌ. ባሉካም በሰላም ያገሩ ያብቃው

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 3 роки тому +2

    የሰው ደስታ ደስታዬነው. እግዛብሂር ተዚህበላይ ይጨምርላችሁ

  • @user-jg9bo4xf7f
    @user-jg9bo4xf7f 3 роки тому +43

    ኢዲ ሙበሪክ እኔ ግን ደብሮኘል😢😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 роки тому +16

    ማሻአላህ ሰአዱ ሸር ብለሺል እኔ በመደም ቤት ሁኚ ደብረኛል 😭😭😭😭

  • @bcgf8816
    @bcgf8816 3 роки тому +6

    ማሻአላህ ሰአዲ አምሮብሻል እኛ እማዳበረት ቤጃማየንም አልቀየራኩም

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 3 роки тому +5

    ውድና የተከበራችሁ ኡመተል ሙስሊም እህት ወድሞቸ እንኳን ለ1442ኢደል አደሀ አረፋ በሰላም አደረሳችሁ ለቀጣይ አመት ያሰብነው ተሳክቶ ቤተሰብጋ የምናከብር ያድርገን ያረብ

  • @user-zm6ym5xw6z
    @user-zm6ym5xw6z 3 роки тому +13

    እኛም በሰው ሀገር ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አረቦች ማታ ጀምረው ይዘዋል ሆድ😰😰😰

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +13

    እረ መዳሜ
    ለኢድ ስጦታዋ የገዛችልኝ
    ድቶል እና ክሎሮክስ ነዉ ቤቷን ማፅጃ
    እህህ

    • @sikosilo2644
      @sikosilo2644 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክክ

    • @user-nq1rd4gj9c
      @user-nq1rd4gj9c 3 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-xt7ez5ur1b
      @user-xt7ez5ur1b 3 роки тому

      ክክክክ የኔ 1 ጀለብያ አንድ ፍስታን ገዝታልኛለች

  • @wardawarda2495
    @wardawarda2495 3 роки тому +2

    እንኳን አደርሻችሁ የእሥልምና እምንት ተከታዮች በሙሉ እሥኪ እኛቤት ሁሉም ኮርና ተይዟል መድሀኒያለም ምህርቱን ይላክልን ድባይ እንደመሆኔ ሁሉም ለየብቻ እያሣለፈንው አመትባልም አልመሠለንም ምክኒያቱም ኮርና እያሥጨንቀንው ይሄን በሺታ አላቆን ያመት ሠው ይበለን ሠአድየ አምሮብሻል ይመቻችሁ መልካም ባአል በያለንበት ይሁንልን

    • @sitratube2441
      @sitratube2441 3 роки тому

      እናመሠግናለን አብሽሪ ዉዴ

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 3 роки тому +1

    እኳን አብሮ አደረሰን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባው

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +6

    ኢድ ሙባረክ እንደት ናችሁ ሰአድ ና አሊ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ማሻአላህ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።

  • @seaditube7451
    @seaditube7451 3 роки тому +49

    እኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ እኛም የዛሬ አመት በሀገራችን ከቤተሰብ ጋ የምናሳልፍ ያርገን 💞

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።

    • @n.a.m3852
      @n.a.m3852 3 роки тому

      @@user-nb3xi7yp5x በረች አንችም ብቅበይ

    • @zeharasaied2954
      @zeharasaied2954 3 роки тому

      አሚን

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 3 роки тому

      አሚንን

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 3 роки тому

      ውደ ቤተሠብ እንሁን

  • @newkw9423
    @newkw9423 3 роки тому +21

    እኛማ በስደት ኡፍፍ😢😢😢😢

    • @user-ep9ph4mf3h
      @user-ep9ph4mf3h 3 роки тому +1

      አብሽሩ እናም አንድ ቀን አገራችን ገብተን ናከብር አለን

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube 3 роки тому +7

    አንዳች ደልቶት የኖረ አላየሁም ቤታችሁ ያረብ ቤት ነዉ እሚመስለዉ መታደል

    • @jamelamottatube9678
      @jamelamottatube9678 3 роки тому

      አይ ውዴ ቢኖራትኮነ እንዲህ የምትሆነው

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 3 роки тому

      ሀአደቃቸዋለሁ ዬቱብን ዶላር በደብ ተጠቀሙበት መሸአላህ አላይ ይወፍቃቸዉ

    • @user-gy2em9yc4k
      @user-gy2em9yc4k 3 роки тому +1

      መሻአላ እንበል ውዶችየ

  • @hayatmohammad1179
    @hayatmohammad1179 3 роки тому +1

    ስአድ በጣም አምሮባችኋል ሁለየም ይመቻችሁ እስኪ ለኛም ዱአ አድርጉ

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 роки тому +3

    ማሻላህ ስታምሩ

  • @zeynebhasen944
    @zeynebhasen944 3 роки тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sofyamefta1443
    @sofyamefta1443 3 роки тому

    Bereche gobez sadeya

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 3 роки тому +4

    ማሻአላህ ሰአድ ቆጅዪ ሁነሻል ሁለየም እዴዚህ ልበሽ ያምርብሻል ጅልባብ የእዉነት

  • @user-mj8sy1tp3u
    @user-mj8sy1tp3u 3 роки тому +1

    ኢድሙባረክ ተቀበለላህ ሚናወሚኩም ሳሊሀል አእማል መሽአል የእኔቆንጆ ደስትሉ እኛም በስደት ያለነው ከቤተሠቦቻችን ላመቱ የምናከብር ያርገን

    • @meremanasir4147
      @meremanasir4147 3 роки тому

      በጣምነዉ ምታስጠሉት ወሬቹ ምንድነዉ ማላመጥኤጭ

  • @hanishazhabesha6660
    @hanishazhabesha6660 3 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ምርጦቹ ሳአድዬ

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n 3 роки тому +21

    የሣአዲ ሜካፕ ይቅርባት የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 3 роки тому

    እንኳን አደርሳችሁ ኢድ ሙባርክ በፊት አርፋ እጎርቤቶቻችን በጠዋት ገፎ ነበር ሲበሉ እማቀው አሁን እጀራ ይሁን ደሥ ይላል

  • @HayatHayat-pp3fv
    @HayatHayat-pp3fv 3 роки тому +1

    Eid Mubarak MashaAllaah
    Ali garuu maalif umman kee mana kee maalif hin dhufnee 😚

  • @mariammm9706
    @mariammm9706 3 роки тому +3

    ኢድ ሙባረክ እት ወድሞቸ

  • @user-xg6jb6rs3s
    @user-xg6jb6rs3s 3 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ

  • @user-sx3si8xi4b
    @user-sx3si8xi4b 3 роки тому +2

    ቤትሽም በጣም ደስይላል በጤና ኑሪበት

  • @user-sx3si8xi4b
    @user-sx3si8xi4b 3 роки тому

    መሻአላህ ደስይላል ሰአድ እንኳን አብሮ አድረሰን

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Рік тому

    እኳን አብሮ አደረሠን እኔ በሠዉ አገር ለማረፍ እኳን ስአት አላገኘሁትም አይ ሥደት

  • @hm3674
    @hm3674 3 роки тому

    መሸአላህ ደሥ ትላለችሁ እኛም በሠላም ሀገራችን ገብተን ከቤተሠብ ጋር የምናከብር ያድርገን

  • @tube-sv4sp
    @tube-sv4sp 3 роки тому +1

    ማአሻአላህ ሳድ አሊ እንኮን አደረሳቹ የኔ አንደኛዎች

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 3 роки тому +1

    Yene wudi😍😘😍😍seadiyeee hulemi desi yabelachu EMA melkam eid❤❤😘😘

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 роки тому +11

    የመዳም ኩሽና አሳለፍኩት ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።

  • @user-gu9mo1lx3h
    @user-gu9mo1lx3h 3 роки тому +2

    ሰአዲ ከንግግርሽ ተጠንቀቂ ጪም ያለው ወንድ አልወድም አላልሽም ተጠንቀቂ እኔ ሴት ነኝ ነገር ግን የወንዶች ጠበቃ ነኝ

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n 3 роки тому +8

    ግን በልታቹ ስጨርሱ ማውራት አትችሉም እያላመጡ ማውራት ይደብራል ለማንኛውም መልካም በአል ይሁንላቹ

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 роки тому

      ኢ ወላ እየተበላ አይወራም

    • @user-xh7je8uo5n
      @user-xh7je8uo5n 3 роки тому

      @@rabiabintbaba9159 የእውነት ያስጠላል እኔ እየበላሁ ስልክ ከተደወለልኝ አፌ ላይ ያለው ውጬ ወይ ስጨርስ መልሼ እደውላለው በተለይ ማይክራፎን ላይ ሲያላምጡ ይደብራል ለጆሮ

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 роки тому

      @@user-xh7je8uo5n ጎበዝ አወ ጥሩ አይደለም

  • @fatima5958
    @fatima5958 3 роки тому

    ማሻአላህ ስስሚው ደስያላላ

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 3 роки тому

    Inkuwan Aderasachihu le muslimu uma sadiye mashallaah

  • @user-qm4jy5vf7s
    @user-qm4jy5vf7s 3 роки тому +10

    የቅንዲብሽ ነገር ሆዲ ይፍጀው አላህን ፉሪ ???

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 3 роки тому

    በአገረ ሁሉ ነገረ ያምራል

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 3 роки тому +1

    ሳአዲ በጣም አምሮብሻል

  • @meki3909
    @meki3909 3 роки тому +8

    ኢድ ሙባረክ የአመት ሰዉ ይበለን የመዳም ቅመሞች

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 роки тому

      አሚን

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      @@rabiabintbaba9159 ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 роки тому +1

    አሚን ሠአዲ እኔም ላመቱ እቤቴ እዳቸ ፈ ብትን እምንል ያረገን

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 3 роки тому

    ማሻአላህአሊ።።።።ሰአዲመሀመዲ።።።።እኳንአብሮአደረሰን

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 3 роки тому

    ሰአድ ማሻአላህ አለባበስሽ ያምራል ፋብልሻል ይልመድብሽ እኔም ኢትዮ እንደዚህ ነበርየማሳልፈው ኢንሻአላህ ይህም ያልፈል ካልተሰራ መኖር ስለማይቻል ብቻ ለሀገራችን ያብቃን

  • @serachanl6858
    @serachanl6858 3 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ይላል እንካን አብሮ አደረሠን እኛም የዛሬ አመት በሀገራችን እንድሆን ምኞቴነው

  • @oumhayefa142
    @oumhayefa142 3 роки тому

    ማሸአላህ በጠም ደስ ይላል እኝንም ላሀገራችን ያብቀን ከቤተሰቦቸችን ምነክብር የድርገን

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 роки тому +1

    አብሺሩ እህቶቼ ሁሉም የልፈል ከቺገር በሀለ ደሲተ አለ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b 3 роки тому

    ማሻአላህ ደስይላል ኢዲ ሙባረክ
    አሊ ጠውሉ ኋደኛህ ጠፉቷል

  • @user-tl8lg9tm8z
    @user-tl8lg9tm8z 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አዴረሰን ሰአዲ መሻአላህ ብያለሁ

  • @jamillatube7633
    @jamillatube7633 3 роки тому +1

    ማሻ አሏህ አደኛ

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e 3 роки тому +1

    ኢድ ሙባረክ

  • @user-gy1xm6fl2x
    @user-gy1xm6fl2x 3 роки тому

    እኳን አብሮ አደረሰን ሳአዲዬ የኔ ቆጆ

  • @elhamteubelhamteub1363
    @elhamteubelhamteub1363 3 роки тому

    መሻላይ ሳዓዲ ኣምሮቢሻል

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj 3 роки тому

    Mashallah Bila Afiyaa Yene Wedeche

  • @inasalremas8788
    @inasalremas8788 3 роки тому

    Wawwww sadi ena Ali batam Gobez nachu lagnam birtati nachu ena ukan aderasachu

  • @user-uo1jo7zr6o
    @user-uo1jo7zr6o 3 роки тому +7

    አረ ሀያ ይኑርሽ ካሜራላይ ስትሰሚው አታፍሪም ለሁሉም ነገር ቦታና ወቅት አለው የ ሴት ቅልዢልዢ ደግሞ ደስ አይልም !!አል ሀያኡ ሹዕበቱን ሚነል ኢማን

  • @ramboh7846
    @ramboh7846 3 роки тому

    መሻአላህእንኳንአደረሳችሁደሞዙሊያዉበጣምያምራልመሻአላህ

  • @tube5031
    @tube5031 3 роки тому

    ዉድ እትዮጵያን በሙሉ እንከን አብሮ አደረሰን ኢኔ በመደም ቤት አልቅሼ ልሞት ነዉ እህቴን በመኪነ አደገ አጠወት ኢድ በሰዉ ሀገር ሀዘን ተጨምሮበት የመል ኡኡፍፍ ልብሴን እከን አልቀያርኩትም ክፍት ብሎኛል በድወ በፀሎት አትርሱኝ አይ ስደት ብቸ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሀ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 3 роки тому +5

    ሳአዳ ዛሬ ፈካ ቡለሻል 😀👍

  • @Tube-tr1qt
    @Tube-tr1qt 3 роки тому

    ኢድ ሙባረክ እኔ ደብሮኛል

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 3 роки тому +3

    ኢድሙባርክ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።

  • @zeynbea7131
    @zeynbea7131 3 роки тому

    እንኳንአብሮአደረሰን

  • @user-pw8if8dm4l
    @user-pw8if8dm4l 3 роки тому +1

    እኮን አብሮአድረሰን

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 роки тому +1

    የሠአዲ ወንድም ማሻአላህ ጎረመሠ

  • @user-lf7cq9cn5x
    @user-lf7cq9cn5x 2 роки тому

    ማሸአላህ ብያለሁ ሰአድ የህትነቴን አድነገር ልምከርሽ ብዙ ግዜ ተከታተልኩሽ ምግብ ስታቀርቢ ለብቻ ረቅርቢ ለምን በትሪብቻ እጋድሲመጣ በተላይ ድርቅ እጀራ ለብቻ ማቅረብ አለብሽ

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አድርስንን

  • @user-on7in7ps7e
    @user-on7in7ps7e 3 роки тому

    እንኳንአብሮአደርሠን

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 3 роки тому

    ማሸ አለህ ሰአዲዬ እና አሊ እንኳን አብሮ አደራሰንንን😘😘😘

  • @user-vq5hl7zm5s
    @user-vq5hl7zm5s 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አአደረሰን ብልአፍየ

  • @haykeldamtew1416
    @haykeldamtew1416 3 роки тому

    አቀስታ ድረስ ትሄዳለህ ማሻአላህ እንኳን አብሮ አዴረሰን

  • @ethiosiltatube6738
    @ethiosiltatube6738 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ደስይላል
    እንኳን አደረሳቹህ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 3 роки тому +1

      ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።

  • @fayoalemeri2119
    @fayoalemeri2119 3 роки тому

    Was wr wb Eid Mubarak wedoch

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 роки тому

    Wa we we Alhmdulilaha ukhna abro adrsni mirtoche Selma mashe alhe

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 роки тому

    ማሻአላህ ሰአዲ እኳን አብሮ አደርሰን

  • @halemahal2950
    @halemahal2950 3 роки тому +1

    ኢድሙባረክ

  • @user-bu1hq3hw8x
    @user-bu1hq3hw8x 3 роки тому

    ትክክል ናችሁ እንካን አብሮ አደረስን

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g 3 роки тому

    ሙባረክ አለይና አለይኩም ወሚና ወሚኩም ማሻአላህ

  • @tube3507
    @tube3507 3 роки тому

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኢድ ሙባረክ ሰአዲና አሊ ቤተሠቡ

  • @alahkermalahmdulilah8990
    @alahkermalahmdulilah8990 3 роки тому

    Mashaa allah bexam tamiralchuh

  • @tube9643
    @tube9643 3 роки тому +3

    እኔደብርነዉያለኝ ዛሬ እፍ 😔እድአልመሰለኝም ብቻአልሀምድሊላህ

  • @zedusman
    @zedusman 3 роки тому +1

    የኔ ምርጦች ይመቻችሁ

  • @user-wl9qr4ko4y
    @user-wl9qr4ko4y 3 роки тому +1

    ማሸአላህ አልይ ቆይአተለምን ኦዶን ያደክባትን አገር እረሣሀት እድቀን እካን ብቅ አላረካትም

  • @user-xw6hd5yi8y
    @user-xw6hd5yi8y 3 роки тому

    አለንአልሀምዱሊላህ

  • @hikmadino1743
    @hikmadino1743 3 роки тому

    እካን አብሮ አደርሰን ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሳዱ በናትሽ ተራሶችሽ የትነው የገዛሹ በጣም ያምራሉ

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g 3 роки тому

    ሳዳና አሊ እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁን ስወደው

  • @user-fl1ft2wc4j
    @user-fl1ft2wc4j 3 роки тому

    ማሻአሏህ

  • @zabeebazabeeba2653
    @zabeebazabeeba2653 3 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ኢዲ ሙባርክ

  • @zulfaanuruu3698
    @zulfaanuruu3698 3 роки тому

    Mashallaah tabarakallah

  • @rabiasara8471
    @rabiasara8471 3 роки тому

    የሥኒው ማሥቀመጫም ያምራል

  • @ycyy5088
    @ycyy5088 3 роки тому +4

    ሰአዲ አምሮባችሃል ግን ስርአት አድርጊ እንደስከዛሬሽ ሁኝ አትላላሺ ሚዲያ ላይ

  • @ggvbv8211
    @ggvbv8211 3 роки тому

    ማሸላ ሣዳ እካን አብሮ አደረሠን

  • @superstyle6463
    @superstyle6463 3 роки тому +1

    ሰአድ አምሮብሻል
    መሸአላ
    አመድ ምናምን ተቀብተሺ እዳላይ

  • @user-np4jk2tx2k
    @user-np4jk2tx2k 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 3 роки тому

    እንኳን አደረሳችሁ።