82ኛ A ገጠመኝ ፦ የሚያሳንቅ መንፈስ ሴራና ጥፋቱ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 432

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn memihir tesfaye

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 роки тому +9

    እንኳን ለብረሃን መስቀሉ አደረሳቹ
    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም ላንተ የሰጠህ አምላክ

  • @mimimm3713
    @mimimm3713 3 роки тому

    አሜን እሽ ምህሪ ተስፋ አለኝ በሙሉ ልቤ ሁላችንንም ተስፋ ይስጠን አሜን

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 4 роки тому +171

    እኔ ስደት ነኝ ውሃውን ፀሎት እያረግሁ እጠቀማለሁ አይኔ ውስጥ ፀጉር ያወጣል በጣም ነው የሚያመኝ በፊት ኦብራሴዮን ሆኜ ነበር ከዚያ አላይ አለ አሁን ግን ቅዱስ ገብረኤልን ነገርኩት አይኔ ዳነ

    • @ብንያምየወለላይቱየድንግል
      @ብንያምየወለላይቱየድንግል 4 роки тому +8

      ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን እንኳን ብርሃን አየሽ እህቴ እግዚአብሄር ይመስገን

    • @mahatesfaye6832
      @mahatesfaye6832 4 роки тому +5

      እሰይ እህት ተመስገን ለአች የደረስ ለኛም ይግብኘን

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 роки тому +1

      @@mahatesfaye6832 አይዞሽ እህቴ ለኔ ለቆሻሻዋ የደረሰ ለላተም ይድረስ እኔ በሂወቴ ለምኜ ያጣሁት የለም ፈጣሪ የሚጠላውን ሁሉ የማደርግ መጥፎ ሰው ነኝ እዴት ይህ ሆነልኝ ብየ ይገርመኛል

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 роки тому +1

      እልልልልልልልል የቅዱስ ገብርኤል አምለክ ክብር ምሥጋና ይድረሰው እኳን ቅዱስ ገብርኤል ጎበኛሽ እህቴ

    • @werkensh91
      @werkensh91 4 роки тому +1

      እንኳን ለመመስከር አበቃሽ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 роки тому +4

    አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ። በጣም ከብዶኛል። በፀሎት የበረታችሁ ወለተ ኪዳን ብላችሁ አስቡኝ።

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 роки тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል ደመና እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
    በፀሎትህ አስበኝ አመተ ማርያም

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 4 роки тому +6

    እዉነት መምህር እኔራሱ መዝሙር በጣም ነዉ የምወደዉ የሚገርም የምሰማዉ የትዝታዉንን እና የዘርፊን ነበር እና አርበች ኩሽና ነዉ የምዉለዉ ግን የምግብ ጠርፔዛዉን እንደከበሮ እየደበደብኩ ስዘምር ነዉ የምዉለዉ አሁን ግን መናፍቅ መሆናቸዉን ስሰማ በጣም አዘንኩኝ ፈጣሪ ይመልሳቸዉ

  • @rahel6463
    @rahel6463 4 роки тому +2

    እንኳን አደርሳቹ እደርስን መምህራችን ትናፍቂ አባታችን ነህ ፀጋውን ያብዛልህ እህታንም ንኳን እግዚአብሔር ነፃ አውጣሽ በፆሎትሽ አስብኝ ወለተሚካኤል ወለተብርሀን

  • @bx395
    @bx395 4 роки тому +32

    እንኳን አደረሳችሁ ለደመራ በአል እንኳ ን ደህና መጣህ ልጁን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን

    • @adebabaykelkay2595
      @adebabaykelkay2595 4 роки тому

      ገብረ ሀና ነኝ በፀሎት አስቡኝ መምህር

  • @abac2092
    @abac2092 4 роки тому

    enqan adersacehu adersen amen
    bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen amen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen amen amen

  • @ትግስትከበረዉ
    @ትግስትከበረዉ 4 роки тому

    መምህር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በስመአብ የሚገርም

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 роки тому +2

    መምህራችን በጣም ነው ደስ ያለኝ አይቸዋለሁ እንኳን ደስ ያለህ ብያለሁ የኛ እንቁ

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 роки тому

    መምህረ ጸጋወን ያብዛልህ በጸሎትህ አስበኝ እጸተ ማሪያም

  • @እታበዝለ
    @እታበዝለ 4 роки тому

    መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን

  • @maasa-uo8ou
    @maasa-uo8ou 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ዉድመምህራቺን

  • @petrosberhe9760
    @petrosberhe9760 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርየ አድሜ አና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተስፋገበኤል ይባላሎ ለኤሄታችን በጸሎት አንደምተሃስበን ተስፋ ኣሪጌ ኣለሁት።

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Рік тому

    መምህራችን እና እህታችን ጸጋውን ያብዛላችሁ።
    ወልደሰንበት ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረሰህ መምህራችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመስቀለ ብርሃነ አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፫

  • @ሂይወትየማርያምልጅ
    @ሂይወትየማርያምልጅ 4 роки тому +1

    የኔ ጌታ ዛሪ ገና ሳዳምጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእወነት ምንም ፀሎት ጧት ማታ አደርጋለው ሀይምሩየ በጨንቀት ተወጥኝ ነው ያለውት ምን እደማሰብ አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳሽበሎኝ በፁሎታቹሁ አሰቡኝ ከኔ የበረታቹሁ

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    መምህር እንኳን አደረሠህ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ። ቃለህይወትን ያሠማህ። በእውነት እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ታላቅ የሆነ ለውጥ እኔና ቤተሠቦቼና የማውቃቸው ሠዎች ሁሉ ለውጥ አግኝተናል።

  • @yordiaddis4659
    @yordiaddis4659 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጸሎት አስበን አስካለ ማርያም

  • @እሸትበለጠ
    @እሸትበለጠ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደርሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች መልካም በአል ይሁንላችሁ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምርን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ አኛም የምንሰማውን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫🤲

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 роки тому +1

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችው የተዋህዶ ልጅች
    እግዝአብሔር ስራው ድቅ ነው

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 4 роки тому

    መምህር እንኩዋን ደስ አለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ወለተሚካኤል-መ6ተ
    @ወለተሚካኤል-መ6ተ 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому +1

    መምህር እንኴን ለብርሀን መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ መድሀኒአለም ከሰይጣን እስራት ይፍታን ።

  • @እሩሀማነኝስደተኛነኝ

    እናመስግናለን መምህር እውነትን አቅም ሳንሰኝ ብቸኛነት ሲስማኝ የበገና መዝሙር ሲገፉኝ ከቅፍህ አርፍኩኝ የሚለው መዝሙር ልብን ያፅናናል

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    መምህር ተስፋዬ አበራ እኮን ለብርሃነ መስቀሉ አደርሰክ አደርሰን ለመላው የተዋሕዶ ልጆች እኮን አደርሳችሁ መልካም ባዓል የእመብርሃን ልጆች ኑ እንማር ⛪️🌾🌾🤲👏👂👈

    • @eth3816
      @eth3816 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለወት መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    መምህር ዛሬ አንደኛ ሆንኩ በሀይማኖቴም አንደኛ እንደሆን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማሪያም ነኝ

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 4 роки тому +11

    ውይ ወገኖቼ እኔም በጣም ተቸገርኩ በአዕምሮዬ የምታየኝ ገመድ ነው ወደ እብደት ሁላ ደርሼ ነበር በእመቤቴ ምልጃ አለሁ ወገኖቼ ከኔ የበረታቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም እህታቹ ነኝ።

  • @eskersetegn4494
    @eskersetegn4494 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ መምህር ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቅን ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አሥብኝ. አባቶች እና ወንድማችን እህቶቼ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 роки тому

    መምህርዬ አንተንና መምህር ግርማን የሰጠንን አምላክ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ።

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 роки тому

    Egzibher yetemsegne yhun memherachn amen amen amen
    Kale hiwet yasamaln memherachn

  • @dhhxcbnj
    @dhhxcbnj Рік тому

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህር

  • @maregkassaye1751
    @maregkassaye1751 4 роки тому

    መምህር ተስፋዬ ውንዴሜ እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በስላም በጤና አደርስህ

  • @destadesta7634
    @destadesta7634 4 роки тому

    Amen.amen.amen.qaliyoti.yasamalini.aba

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому +1

    እድሜህን ያርዝመው መምህር. ፀጋውን ያብዛልህ. ውይ. በጣም ይገርማል. እንዴው እግዚያብሄር. ይርዳን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን።🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @helennawaye6195
    @helennawaye6195 4 роки тому

    አሜን መምህሬ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዘ መምህር

  • @slameslame2283
    @slameslame2283 4 роки тому +1

    አንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች አሜን እንኳን አብሩ አደረሰን አመተ ማርያም እያልህ ወልደ ገብረኤልምእያልክ አስበን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 4 роки тому +3

    መምህር እንኳን ሰላም መጡ እንኳን አደረሳችሁ
    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለአመቱ በሰላም ያድረሰን

  • @ااممم-ق5غ
    @ااممم-ق5غ 4 роки тому

    በእውነት ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ብእውነት እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይድረሰን በእግዚአብሔር ስም እህቴ ለእኔ ደካማ እህትሽ በፀሎትሽ አስብኝ አመተ ኪሮስ ብለሽ እህቴ ሁላቹ ከኔ የበራታቹ አስቡኝ በጣም የምኛል ፆም ለይ ግዜ በጣም ነው ይደክመኝል መቆጣጠር ያቅተኛል ስቦኤ ቤት ላይ ለመመኮር እፈልጋልው በጣም ከሚለው ያድክመኛል

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ውስጥ ያላችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበለን አሜን
    መምህራችን እንኳን አደከሰህ እስከነ ቤተሰቦችህ ለብርሀነ መስቀሉ አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 4 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alyanatsegaya271
      @alyanatsegaya271 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን አሜን ቃል ህውይት ያስማልን።

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 роки тому

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድልህ

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 3 роки тому

    Memehr kale hiwoten yasemalin yeagelegelueten zemanehn yehemerlh 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    እሽ መምህራችን እንቃል ይሁን እንድናለን ተስፋ አለን ። እንየማ አባታችን መላአከ መንክራት በህልም ይታዩኛል አንዴ በመስቀላቸው ስዳብሱኝ ፣ ደስ እያላቸው ወዴንየ ስመጡ እንየም ደስ እያለኝ ወደ እግራችዉ ስር ጉልበታቸዉ ስስማቸዉ ታይተዉኛል

  • @hallehalle1981
    @hallehalle1981 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @meseretasnkewophone9733
    @meseretasnkewophone9733 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ

    እኳን ደህና መጡ መምህር

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 роки тому

    መምህር ።እናመሰግናለን ።እዉነት ።እዉነት ።እዉነት 🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 роки тому

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin inkwan lbrhane mskelu bselam adersachu🙏🙏🙏

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    መምህር እንኳን መጣህልን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሰህ ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በአል ከነመላው ቤተሰብክ

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
    የክርስትና ስም ጽፎ መጸለይ በጣም ትጠቃሚነው በእውነት

  • @DanielDaniel-hz2js
    @DanielDaniel-hz2js 4 роки тому

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን ፍቅረ ስላሴን እና ተክለወልድን ከነ ቤተሰባችን በፀሎትሽ አስቢን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማን መምህር

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት እድሁም ለብርሃነ መስቀሉ የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ባለማተቦቹ 💒🤲🤲🤲🤲🌻

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መህራችን ተስፍሽ እና ወንድም እኅቶቼ ለሁላችሁም እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ይህ ገጠመኝ ሳደምጥ ሳለሁ ብሩክታዊትን ስትዘምር ሙሉ ሰውነቴ ወርረኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በርቱ

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን። እኳን ሰላም መጣህልን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አዋ አይተነል ስትባረክ በረከታችሁው የአባታችንን ይደረብን
    እንኳን ደስ አለህ በድጋሜ
    በፅሎትህ አስበንንን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እንኳን እግዚአብሔር ሀሰብን አሰከልህ መምህር

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    አሜን እግዚአብሔር ይርደን

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሰህ አደረሰን መምህር የኒም ነው ህልየ ስለ አባ ሳስብ ይጨንቀኛል የእኔን የሀጣተኛዋን እድሜ ይጨምርልኝ ፀሎቴ ነው
    እማምላክ ምስክሬ ነች ሁንየ ሙቴን ከእነሰ አስቀድመው እላለሁ እንኳን ሳይመክሩን በእግዚአብሔር ሀይል ሳይፈውሱን ሳይፀልዩልን ቀርቱ አህን እንኳ እየደከሙ አልተመልስን ልብ አልገዛን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ልግለፀው ለአቤቴ ያለኝን መውደድ ሁልዬ እላለሁ የመኖሬ ሚስጥር ናቸው

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 4 роки тому

    እንኳንም በሰላም መጣህልን መምህራችን እንኳን አደረሰህ አደረሳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች

  • @haymanotdeldel823
    @haymanotdeldel823 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @kbhi6629
    @kbhi6629 4 роки тому

    Selamh yabzalh memhr tesfu melkam sew tebarekln hulem

  • @geriegelena9425
    @geriegelena9425 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን መምህርዬ እንኳ ደስ አለህ መምህር በጣም በርታልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከአንተ እግዚአብሔር በሁሉም ይርዳህ❤❤❤

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 роки тому

    Selami memirchin tesfaye egzabher tsega yabzalki 🙏

  • @selatialgetachew652
    @selatialgetachew652 4 роки тому

    Tebarek memher nurelen.

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር

  • @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
    @ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ 4 роки тому +3

    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 роки тому

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባቴ እናቴን 3 ግዜ በገመድ አንቁት እህትና ወድሞቼ አስጣሉት ብለዉ ነገሩኝ እኔም አሁን ስለቤተሰቤ በጣም እያሰብኩ ነዉ በፀሎታቹህ አስቡኝ እባካቹህ የመምህር ቻናል ተከታታዩች ሁሉ አፀደ ማረያም እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 роки тому +2

    ተስፋ ሥላሴ እንካን አደረሰህ ለብረሀነ መስቀሉ አጀቴቴቴቴወለተ ቁምጥ ኩረትምትም አለ ሥለ እራሴ ሳስብ ቨፀሎትህአስበኝወለተ መዱህን

  • @saratekeste5629
    @saratekeste5629 4 роки тому

    ተባረኪ አህታችን በትስሎት አስቢን አኒና ቤተሰቤን
    መቅደሰ ማርያን
    ወልደ አማኑአኤል
    አመተ ስላሴ
    ምእተ ጸጋ
    ወልደ ሱራፊል
    ወልደ ገብረኤል
    ዘመንፈስ ቅድስ
    ፍሬ ሰማእት
    ወልደሚካአኤል
    አክሊለ ሰማእት
    ወለተ ስላሴ

  • @davegech2516
    @davegech2516 4 роки тому +9

    ዉድ አድማጮች እኔንም ደካማዉን ወንድማቹን በፀሎታቹ አስቡኝ ወልደ ማርኮስ ነኝ። መምህር እንኩዋን ለብርሃነ መስቀሉ ከነ ቤተሰቦችህ በሰላም አደረሰህ እናም ለሁላቹም አሜን።

    • @adebabaykelkay2595
      @adebabaykelkay2595 4 роки тому +1

      መምህር ስልክ ቁጥርህን ፈልጌ ብትፈልጉልኝ

    • @tekstearaya8639
      @tekstearaya8639 4 роки тому

      ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከቀከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከቀቀከቀቀቀቀቀ

  • @demekeeshete7314
    @demekeeshete7314 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በማውቂ እድለኛ ነኝ መምህር እኔ ስደት ላይነኝ መቁጠሪያ ፈልጊ ነበር ወለተ ፃዲቅ እስከ ቤተሰቤ በፁሎትህ አስበን አንተ በማለቴ ይቅርታ ይደረግልኝ በተደጋጋሚ ስለ ማይህና ስለምሰማህ ቅርበት ስለተስማይ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @salamsalam1109
    @salamsalam1109 4 роки тому +1

    ወለተማረያምአስብኝ

  • @ፍረተዋህዶትግራይ
    @ፍረተዋህዶትግራይ 4 роки тому +1

    መምህራችን እኔስ ምን ብየ ላመስግንህ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ጸጋው ያበዛልህ መምህሬ ያንተ ትምህርቶችና ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ቡዙ ቡዙ ተቀይሬለው ግን የኔም ገጠመኝ ሁኖ እንዳይ ገኝ እያስፈራኝ ነው መምህሪ አኔ በህይወቴ ቡዙ ቡዙ ችግር ያጋጥመኛል በአምላካችን ስም የተዋሃዶ ልጆች መምህሬም ከኔ የበረታቹ አህት ወንድሞቼ 👉ወለተ ህይወት 👈ብላቹ በፆሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እንኳን በሰላም መጣህ አንደኛ ነኝ ዛሬ
    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
    አደረሰን የልኡል የእግዚአብሔር ልጆች
    በሙሉ😍

  • @እኔኦርቶዶክስተዋህዶነኝ

    መምህር እንኳን አደረሰህ እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 роки тому

    እንካን ደስ እለህ ወንድሜ
    ያንተ ደስታ የኛም ደስታ ንው
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕🌷

  • @martadawti5852
    @martadawti5852 4 роки тому +6

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኔም ከዛሬ አምስት አመት በፊት ያይጥ መርዝ እንድጠጣ ባይምሮየ በተደጋጋሚ ተመላለሰብኝ ከዛም ጠጣሁ 6ቀን ግልኳስ ተተክሎልኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ተረፍኩ

    • @maydamayda1240
      @maydamayda1240 4 роки тому +2

      Enqan Egzabher atrfesh/atrfeh

    • @martadawti5852
      @martadawti5852 4 роки тому

      @@maydamayda1240 አሜን አሜን አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 4 роки тому

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

    • @martadawti5852
      @martadawti5852 4 роки тому

      @@eth3816 አሜን አሜን አሜን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 4 роки тому +1

      እንኴን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቸሩ መድሀኒአለም ካንቼ ጋር ይሁን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu 4 роки тому +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን እኔ እስከዛሬ ያንተን ትምህርት እከታተላለው ወደተግባር እዳልገባ ከብዶኛል እባክ ይሄን ጥሼ እዳልፍ በጸሎት አስበኝ

  • @ኤልሳተፈራ
    @ኤልሳተፈራ 4 роки тому

    እንኳን በደህና መጣህልን ወድማችን መካሪያችን መምህራችን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 4 роки тому

    መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ተስጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እስክቤተስብህ ይጠብቅህ በጣም አስተማሪ ነው የነብስ ዋጋ ያድርግልህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      መምህርእንኩዋንበስላምመጣህልን።መምህር።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህወይትያስማልን።አሜን እሜንንን

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 4 роки тому

    እኔም የከሐዲው ትዝታው ሳሙኤል ስለ እመቤቴ የዘመራቸውን መዝሙር ፈልጌ ነው ማዳምጠው በተለይ ያሚናዳብ ሰረገላ የሚለው የእመቤቴ መዝሙር በጣም ነው ምወደው