ቦሌን ያደመቀው ሰርግ በአዲስ አበባ || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 281

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 Місяць тому +224

    እኔ የሚገርመኝ ቁርሱን በልቶ ምሳውን መድገም የማይችል ማህበረሰብ ባለበት እንዲህ መሆን እነዚህ ሰዎች ወይንም ሰርገኞቹ ምን አይነት አይምሮ ወይንም አስተሳሰብ ቢኖራቸው ነው ሰርግ አይሰርጉ ማለቴ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል እንኳን በመጠን ኑሩ ነው የሚለው ጥሩ ድግስም ይደግሱ ግን ምናለ ገንዘባቸውን ለአንድ ቀን ደስታ ሜዳ ላይ ከሚበትኑት ለድሆች አንድ ነገር ቢያደርጉ ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ትዳራቸውንም ይባርክላቸው ይሄ ካለመርካት የሚመጣ ጣጣ ነው

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 Місяць тому +9

      በትክክል

    • @benja-r2
      @benja-r2 Місяць тому +20

      Antem benorh deha zore belhe atyem

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Місяць тому +12

      ምንም ማረግ አይቻልም እድል ነው ሀብት እፕላሙዲን ለደሀም ይረጫል ደግ አረጉ የተባረከ ሰእግ ያርግላቹህ❤❤❤❤

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Місяць тому +22

      ትዳሩን ፈጣሪ ይባርክላቸው መብታቸው ነው እድላቸውም ነው ፡፡

    • @teddyambachew2073
      @teddyambachew2073 Місяць тому +11

      ካለህ እንደፈለግህ ሁን ክፉ ነገር አይሁን እንጂ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Місяць тому +30

    በጣም እናመሰግናለን እሄን የመሰለ ሰርግ ስላረጋችሁ ምክንያቱም ስራ ስለፈጠራችሁልን ዴካር ያረጉት በነፀ አደለም ምግብ የሚያዘጋጅ ሁሉም ተከፋሎት ነዉ ቡሩን ቡል ከሚበላዉ ማቀሳቀሳቹሁ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Місяць тому +31

    ለመኖር ያብቃቸው ሰርጉ ሳይሆን አብሮ መኖሩ ይበልጣል በጣም ደምቆ ተደግሶ ወዲያው ተፋተዋል እና

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Місяць тому +39

    መልካም ጋብቻ!!
    እንዲህ አይነት ሠርግ ለብዙዎች እንዲሆን ምኞታችሁን ግለፁ!!

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Місяць тому +1

    ሰርግ እጅግ ደስ የሚል ነገር ሁሉም እንደ የአቅሙ ይሰረጋል ሳይሰረግም አብሮ ይኖራል ያለው ደግሞ መቅ ደመቅ ሸብረቅረቅ አረጎ ማክብር ተገቢ ነው በጣም ደስ ይላል ያለም ያርግላቸው ፀጊ በሬዲዮም አለሽ እንዴ አቦ ይመቻችሁ ❤

  • @Check675
    @Check675 Місяць тому +2

    45 ዓመቴ ነው:: የተወለኩበትን ማህበረሰብ በሀሪ አሁን ነው የበለጠ እየተረዳሁ የመጣሁት:: በጣም ደሀ ማህበረሰብ ነው ግን ሾው በጣም እንወዳለን::

  • @wesenetamrat6458
    @wesenetamrat6458 Місяць тому +1

    ለሠርገኞችም ለአድናቂዎቻችሁም እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለችሁ!

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw Місяць тому +3

    ለእኔ ግን ትልቅ መድሃኒያልም የድንግል ማሪያም ልጅ ብቻ ነው አሜን!!

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ Місяць тому +21

    ሰይፍሻ እባክህን ሼህ አላሙዲን ንገርልኝ ያበድሩኝና ቤት ልግዛ ሰርቼ እሰጣቸዋለን ብዙ ግዜ በኮመንት ጠይቄአቸዋለው ግን አልደረሳቸውም ዛሬ ግን ታደርስልኛለህ ብዬ ተስፋ አረጋለው ሰይፍሻ ከምሬ ነው ቀልድ አይደለም ❤❤❤መልካም ሰርግ እሳቸውንም ለሀገራቸው ያብቃቸው የብዙ ኢትዮጵያውያን ባለውለታ ናቸው አደራ መልእክቴን ንገርልኝ❤

    • @tsehayweldeyes9059
      @tsehayweldeyes9059 Місяць тому +9

      እስኮ ሴት ያጣብሳል እንጂ ብድር ላይ ያለበት አይመስለኝ ግን መሞከር አይከፋም 😂😂😂😂😂

    • @selampeace4261
      @selampeace4261 Місяць тому +1

      @@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወይንም አብይ ባንክ ያበድራሉ

    • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
      @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ Місяць тому

      @@selampeace4261፣ የአብይን ባንክ አላውቅም ንግድ ባንክ ግን ሙሉውን አያበድርም የሆነ መያዣ ይፈልጋል ለሼህ አላሙዲን ግን ይህ ቀላል ነው እኔም እከፍላለው

    • @habeshawork
      @habeshawork Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mulumulu-d7n
    @Mulumulu-d7n Місяць тому +8

    የቀና ብዙ ያወራልምን አገባችሁ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ የሚያወራ መሆን ስለማችል ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ በጣም የሚያምር ሠርግ ነው ያወራል ሁሉን ስላረገሊችሁ ለሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 Місяць тому +5

    ለሌለውም ይስጠው ላለውም ይጨምርለት
    የሰው ደስታ ደስ ይላል ማንንም አይክፋው ፈጣሪ ሰላም ይስጠን ወገኔም ቸር ይግጠመው

  • @MKM2716
    @MKM2716 Місяць тому +1

    ተውዋቸው በሰርጋቸው ይደሰቱበት። ሰርተው ተባርኮላቸው ያመጡት ሀብት ነው።
    እንግዲህ ስጦታ ከላይ ነው።
    ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክላቸው።

  • @menatube7519
    @menatube7519 Місяць тому

    አይ አቸ አለም እኛ በሰላም እጦት መዉጣት መገባት አቅቶን አደይ እንኳን መብላት አቅቶን ግን መልካም ጋብቻ ይሆንላችው

  • @Yonipp
    @Yonipp Місяць тому

    Seifesha,aydberme Endzhi yeanante mashkualate?

  • @zinashtessema697
    @zinashtessema697 Місяць тому +27

    እሰይ🎉🎉🎉 የኢትዮጲያ ችጋር እ/ር እንጂ.ሰው አይፈወስም !!!!!በተሰጣቸው ይደሰቱ 😅😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому +2

      እግዚአብሔር ✅

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Місяць тому

      Exactly🙏

    • @awalomkahsay7133
      @awalomkahsay7133 Місяць тому

      EGZIABEHER SEWEN NEAW YEMILEK AHUN ENDE BULUYU "MENA" ENDILEKELEH ATETEBEQU....

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # አዋሎምካህሳይ፸፩፻፴፫
      @@awalomkahsay7133

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 Місяць тому +17

    Tomorrow my Brother is going to engage in the church. Yetebarke gabecha yehuneleh wede wendeme. Abatachen yehenen sayaye

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому +2

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዘ…

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Місяць тому

    ከሠርጉ ይልቅ የፀጊና የሠይፉ ኮምቢኔሽን ደስ ይላል

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Місяць тому

    Wow betam des yilal melikame serg melikame desta le musherawe .... mohamed ena newar ❤❤❤🎂❤❤❤

  • @tetatumsa
    @tetatumsa Місяць тому +6

    ኢየሱስ ይመጣል ሙሸራው ይመጣል አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @Yenenash-h1w
      @Yenenash-h1w Місяць тому

      አሜንንንን❤❤❤ እውነት ነው ሙሹራ ኢየሱስ በክብረ ይመጣል

    • @mekaahmed4738
      @mekaahmed4738 Місяць тому

      እየሱስየማሪያምልጅ ነብይነው​@@Yenenash-h1w

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Місяць тому

      ከዛስ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +14

    ebs ማሽቋለጥ ትችላላችሁ ሊጨበጨብላችሁ ይገባል የደንቆሮ ስብስብ። ኢትዮዽያ ውስጥ ስንት የሚዘገብ ነገር ጠፍቶ ነው አንድ ሀብታም ላገባ የናንተ ማጨብጨብ። grow up guys 😂😂😂😂😂

    • @user-kj9hl4wu9p
      @user-kj9hl4wu9p Місяць тому

      What ebs has to do with this radio program?🤔

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +22

    ካለ ምንአባቱ እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ ከዚህ በሀላ ደበቅ ብለው ፍቅራቸውን ቢያጣጥሙ ጥሩ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው

    • @ALmazIhgfd
      @ALmazIhgfd Місяць тому

      Aow yedrglachou gin ande andochachi batinashim nadtohle

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ሰርግ 🎉

  • @MohammedAhmed-ni8bq
    @MohammedAhmed-ni8bq Місяць тому +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Місяць тому +3

    This Royal family wedding guys❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 masha allah

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt Місяць тому +2

    ጥሩ ነው ደስ ይላል ትዳራቸው መስመር የአላሙድን ቤተሰብ በመሆናቸው ነው እናንተም ቁጭ ብላችሁ ያወራችሁላቸው ለእኛም አላህ ይስጠን እና እናንተን የምናንቀጠቅጥ ያድርገን

  • @yeromomar6392
    @yeromomar6392 Місяць тому

    Diva decor is always number one 👌👌👌👌👌👌

  • @solowolde79
    @solowolde79 Місяць тому +9

    መልካም ትዳር ይሁንላቸው! የሚገርም ሰርግ ነው!

  • @mulutse4425
    @mulutse4425 Місяць тому

    ምናለበት ደስታቸውን ለራሳቸው ቢያደርጉት።

  • @TsehayKinfi
    @TsehayKinfi Місяць тому

    ምን ያስገርማል ታድያ መጀመሪያ ላይ የማነው ብዬ መጨረሻ ላይ ምንጩን ስሰማ ውይ አልኩ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Місяць тому +33

    ምነው አንድ ፋብሪካ ከፍታቸሁ ሀገራችሁን ከችግር በታወጡ ሞት እንደሆነአይቀርም እረ አትቀልዱ በደሀው ህዝብ እግዚአብሔር ይቀየማል ወይ አለም ስንት አሳየሽን ለሁሉም ነገር ልክ ቢኖረው በሎየስው ምላሳ ምን ይመልስላችሁ ይሆንወይጥጋብ ግን......

    • @seadanurye7167
      @seadanurye7167 Місяць тому +2

      ሰውየውኮ አላሙዲን ነው 😂😂😂ይሁን ነው የሚባለው

  • @NewAdd-r5w
    @NewAdd-r5w Місяць тому

    Ewnetm yetemeretu nachew specially ad pictures migerarmu photowochin new miyanesaw❤

  • @fetlworkalebachew2358
    @fetlworkalebachew2358 Місяць тому

    ምናለ እኔ ችግር አቆራምዶ ሊገለኝ ነዉ እናተ እዚህ ትሰቃላችሁ እረ ተዉ ያስተዛዝበናል ሳልሞት እርዱኝ ሰይፉየ

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep Місяць тому

    መልካም ጋብቻ! ቀጥሎ የኔ ነው!

  • @TrezaGetache
    @TrezaGetache Місяць тому

    ገንዘብ ሲናገር እግ ዝም ይላል!!!
    መልካም ጋብቻ

  • @eyosiaspaulos205
    @eyosiaspaulos205 Місяць тому

    ሁሌ ትዳራችሁን እግዚአብሔር
    ይባርክ

  • @tegestmulugeta8946
    @tegestmulugeta8946 Місяць тому

    የኢትዮጲያውያን ኑሮ አደሰማይና ምድር የተራራቀ ሁኖል በጣም እኳነው የሚገርመው ዘድሮ

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Місяць тому

    እና ደህነት ብርቅአይደለም

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Місяць тому +7

    በልኩ ቢያረጉት ጥሩ ነበር::

  • @Chawkia
    @Chawkia Місяць тому +10

    it is unfortunate to see those people who have been stealing the poor country having a wedding like this is disgraceful

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Місяць тому

    ሁላችንም ባድ ከፈነው የምንሄደው በቀን አደየ መብላት ያቃታቸው ሚስኪኖች አሉበት ሀገር ትልቅ ሰርግ አያስፈልግም ደስታችንን በልክ አድርገን የተቸገሩትን ተጎዳና አድ ሰውብናነሳ ቀላል አይደለም አላህ ሰርጋችንንም ኑራችንንም እሱበሚፈልገው መገድ የምናደርግ ያርገን

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Місяць тому +3

    ሰው በቀን አንዴ ጥሩ ምግብ በማይበላበት ሀገር ትንሽነታቸውን ያሳየናል ታይታ ነው

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Місяць тому

    ተከፍሏችው ነው መሰለኝ ምን አገባን ታዲያ

  • @HabibaHussen-yt8uo
    @HabibaHussen-yt8uo Місяць тому

    ላሀውለወላ ቁወተኢላ ቢላህ አልዩል አዚም።

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Місяць тому +6

    አይ ካስዬ😂😂

    • @Toronto6
      @Toronto6 Місяць тому

      😂😂እኔም በሱ ሞትኩ

    • @asefa_eshete
      @asefa_eshete Місяць тому

      @@Toronto6 🤣

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot Місяць тому

    አባትህ ደግ ሰዉ ነበሩ! የሸህ አላሙህዲ ወንድም ናቸው ተብለው ደሴ ህፃን ነበርኩ ትምህርት ቤት እየሄድኩ ስሮጥ እጃቸውን ጨበጥ አርገው ከበርሳቸው ሳላቅ ገንዘብ ዘግነው ሰጡን ዛሬ እኔ አውሮፓ ነኝ፡ የ ደግ ቤተሰብ ነው፡ በቅ እመጣ ነበር!🎉😂😂😂❤❤

  • @natnael-u5s
    @natnael-u5s Місяць тому

    እና ታዲያ እስከዛሬ ታይቶ እማይታወቅ ሰርግ ነዉ ካላችሁ ለምን የአመቱ ትልቅ ሠርግ አላችሁት?

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Місяць тому

    የሀብታቸውን ምጭ ለደሀ ሀገራቸው ምስኬኖች አብረው ቤጋሩ በሰውም በፈጣሪም ይባረኮሉ የታይታ ሰርግ ቶሎ ይፈርሳል

  • @abnetkebede9451
    @abnetkebede9451 Місяць тому

    መልካም የጋሀነም ደስታ ይሁንላቹ 😅😅

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 Місяць тому

    Congratulations for the Bride and Groom 🎉

  • @Flower1234-h9g
    @Flower1234-h9g Місяць тому

    አገራችንም ትድመቅ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Місяць тому +30

    የኢትዮጵያ ሰርግ እንደሆነ እቃእቃ ፈርሰ ዳቦ ተቆረሰ ነው ዛሬ ተጋብተው ነገ ይፋታሉ ስንቶቹ ናቸው በቢሊየን የፈጀ ሰርግ እየደገሱ በማግስቱ የተፋቱ ጉራ ብቻ ሰለቸን በድሮ ጊዜ ኢትዮጵያ በጦርነት በተወጠረችበት ጊዜ ተጋቢዎች ለሰርግ ያሰጋጁትን ገንዘብ ለእናት አገር ጥሪ ይለግሱ ነበር ድርቅ በገጠመን ጊዜም እንደዚሁ ገንዘቡን ለእርዳታ ያውሉት ነበር የአሁን ግን ሃገር በችገር ላይ ሆና እንደዚህ መበላጠጥ ይገርማል

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds Місяць тому

      🤔🤔🤔🤔

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee Місяць тому +2

      ወረኛ ምቀኛ ቀናተኛ

    • @tiruworkhussentiruworkhuss4990
      @tiruworkhussentiruworkhuss4990 Місяць тому

      ጉራ ከገባሺ የተቸገረን ሲያበሉ ፎቶ መነሳት ነው እነዚህ ግን ደሀን ሲመግቡ ሰው እንዲዬቸው አይፈልጉም ከሰርግ በፊት ሁለት በሬ ታርዶ ሰደቃ ስጋ ላማረው አብልተዋል ።።።

  • @JakobDereje
    @JakobDereje Місяць тому

    ❤️Baba🙏❤️😍

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Місяць тому

    ሰርጉ አይደለም ቁብነገሩ ተሳስቦ መኖሩ ነው::የአንድ ቀን ሆያሆዬ አብሮ ለመኖር ምንም አይሰራም::ለማንኛዉም መልካም ጋብቻ!::

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Місяць тому +2

    አይይይይ ሰላሳ ደቂቃ ለማይሞላ ሹጎራ፣ሰላሳቀን የፈጀዲኮር😂
    ሰው ተፈናቅሎ፣ሰውእየተራበ እነሱ ለሰርግ አርባሚሊየን?😢😢 አይበረክትላችሁምመቸም😢😢

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Місяць тому

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞

  • @KallidMussa
    @KallidMussa Місяць тому

    በርግጠኝነት ግፋ ቢል 6 ወር ነዉ አብረዉ የሚቆዮት

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Місяць тому +10

    አዳራሹ ሳይፈርስ እስቲ እኔ ላግባበት ሰይፍሻ አማልደኝ😊

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂እረ እኔም

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 Місяць тому

    አይ ሰይፍሻ ታስቀኛለሀ😂😂😂😂3ጋቢ😂😂😂😂😂

  • @simonalemayehu2170
    @simonalemayehu2170 Місяць тому +6

    Sefu yehonk aleklaki

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሲሞንአለማየሁ፳፩፻፸

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej Місяць тому +9

    ኢትዮጵያውስ በሰረግ በአዘንም ትችት ከሰውልጅ ውድቀት የሚመጣ ለውጥየለም ሳይሞቱ ይደሰቱ ያአጣአውሙ አግኝቶ ይደሰቱ

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of Місяць тому

    አይ ይቺ አለም ስንቱ በሚፈናቀልበት በሚሞትበት ሃገር ሌላ ታሪክ

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Місяць тому +1

    ደህነት ብርቅ አይደለም የሚያሳዝነው ሀብታም አገር ቢደረግ ይህ ስርግ ባልደነቀ ደሀ ላይ ተፈላስፎ የሚገርመው ሞትም አለ

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede3423 Місяць тому +2

    ፊርማችው ሳይደርቅ ለመጣላት ይሄ ሁሉ ሾው ምንአስፈለገ ::

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Місяць тому +1

    ባሁን ሰሀት ግን የሰውነት ትዳር አለ??ያዝልቅላቸው ብለናል ከሚጋቡት ሚፋቱቱ በዝተዋል

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Місяць тому

    So sad, in a country where people can't even have one meal.

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Місяць тому

    መልካም ነበር ግን ከሀገሪቷ ነባራዊ ሁኔታ እም

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Місяць тому +12

    ሰው በገንዘቡ የፈለገውን ነገር የማድረግ መብት ቢኖረውም አሁን አገራችን ካለችበት ተጨባጭ ሁኔታ፣ የኢኮኖሚ ድቀት፣የህዝቡ ድህነት ፣ የተፈናቀሉና ጎዳና ላይ ወድቀው ጦም አዳሪ የሆኑ ወገኖቻችን ቁጥር የትዬለሌ መሆን አንጻር ስናየው ትንሽ ግር የምያሰኝ ነው።

  • @SemiraSadik-v8e
    @SemiraSadik-v8e Місяць тому

    Zemtan merechalew bezemtayi wesete gen bezu negere ale

  • @Jossy-l1y
    @Jossy-l1y Місяць тому

    ውዬ ሂወት ምናለ ፍትሀዊ ብትሆን😢

  • @israelesayas6071
    @israelesayas6071 Місяць тому +2

    ደግ አረጉ !!! ምቀኛ ሁላ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Місяць тому

    መጀመሪያ ሰፉ አላማከሩህም እነዜህ ተጋቤዎች

  • @hen6964
    @hen6964 Місяць тому

    Weading vs marriage 😊

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ Місяць тому

    ሚዜዎቹ እዚያው ጣጣቸዉን መጨረስ ነበረባቸዉ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j Місяць тому +2

    ሁሉኑም ሞት እኩል ያረጋል ምንም አየደንቅም ሰው ሆይ ወደአምላክ እግዚአብሔር ተመለስ

  • @sololom3427
    @sololom3427 Місяць тому

    #ለመፋታት እንዲህ ዜና መሆን 😢

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Місяць тому

    ስይፉ ቱልቶላ እይኝ እይኝ ያለ ገላ ደብቁኝ ያመጣል በልክ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @astu1825
    @astu1825 Місяць тому

    🎉🎉🎉

    • @astu1825
      @astu1825 Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Місяць тому +2

    ይሄ ጥጋብ ነው የሙስሊም ሰርግ አይመስልም ሀብታም በለለበት ሀገር እንሱ ብርቅ ናቸው እንጂ ስንት ሀብታም አረቦች አሉ እዩኝ እዩኝ የማይሉ

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi Місяць тому

    ❤❤

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 Місяць тому

    I deeply regret that you chose to broadcast this wedding while so many people struggle to have even one meal a day. It just feels so out of touch with reality.

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    Ere balegachehu.. men ayent were new? Beteley setochu yebuna bet set meselachehu

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 Місяць тому

    የለው ምን አለበት

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 Місяць тому +1

    የሙሽራዋን ስም እንድ ጊዜ ሳትጥሩ ልጁን ሺ ጊዜ የጥራችሁት ውይ ይች አለም እኮ ላለው ብቻ ናት የሚለውን እረጋግጣችሁልኝ::

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Місяць тому

    ሽንኩርት ግን ስንት ገብቶ ነው ግን በ እግዚአብሔር ሽንኩርት እንደ ክሪስማስ ተስቅሎ በተቀመጠበት ያለው ማማሩ የሌለው ባፍጢም ተተከል የተባለው እውነት ነው

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c Місяць тому

    ጉድ ተዋቸው ሰርግና ሞት አንደየ ነው ሲቀጥል እነሱ ሰረገቸው ትተው ስለረዱ የሚቀየር የለም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Місяць тому

      Yemekeyer yelem gin mabaken ayfekedim hulum lik alew.

  • @kewserabdulfetah5215
    @kewserabdulfetah5215 Місяць тому

    Wey ke hager wechi bedegesu yeshal neber

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t Місяць тому

    ሰርጉ ግን በስንት ቀን ተጠናቀቀ

  • @alemteffera
    @alemteffera Місяць тому +1

    አሽቃባጭ መአት የተሰበሰበበት አገር አሁን አቅራቢዎቹስ ሰይፉ እያወራ ያለው ምን የሚይስቅ ነገር አለውና ነው ዝም ብለው ይሚያሽካኩት አልገባኝም?

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 Місяць тому

    በነጋታው ፊቺ

  • @HayatEbrahim-m8i
    @HayatEbrahim-m8i Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Місяць тому +8

    ነገ ለምትፋቱ ድሀውን ብታስቡ ብቻ መልካም ሠርግ ይሁንላችሁ በሳምንቱ ሌላ ጣጣ እንዳታመጡ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Місяць тому +2

    ለነገሩ የአዳድ ሰው ሀብት ምጩ ከሰይጣን ነው ጌዜ አዌ መድመቄያ ነው ያለጥርጥር

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Місяць тому +5

    Yemechachew kalema endi new medeges

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዳናይትሀብቴ፵፯፻፴፫

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Місяць тому +1

      @@TruthEz weke truth I don’t have Amharic keyboard

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      @@danayithabte4733
      Any device which can’t use ከ ሀ እስከ ፖ scripts should be out of service in the 21st century. 📲📵

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Місяць тому

    አይ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂😂

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Місяць тому

    ደሞ የሀበሻ ወድ ዋጋ አይከፍልም

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ነው እንዴ የተዳረችው😢 ካለ ምን አለ

  • @HappyCanoe-jl7nx
    @HappyCanoe-jl7nx Місяць тому

    Yemuslm serg new endda

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 Місяць тому

    አሁን ይሄ ዜና ነው ሰይፉሻ ??? 40 million ህዝብ የተራበበት ሀገር ላይ አብዛኛው ህዝብ በአስማት የሚኖርበት ሀገር ላይ ለህዝብ ሞራላ አለማሰብ ነው ይሄን ዜና ብሎ ማቅረብ !!!

  • @ainitu3
    @ainitu3 Місяць тому

    ገባኝ አሁን ገና የውጪ ዜጎች ስለሆኑ ምን አገባቸው ኢትዮጵያውያን የድሃ ድሃ ቢሆኑ እነሱ ሃብታም ናቸው::

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Місяць тому

    ጥሩ የስራ እድል ስለፈጠሩ ቸብ ቸብ. የሚበላ በሌለበት አገር ... አይ class