በምን ምክንያት ነው ትዳራቸውን ቤተሰብ ያናወጠው abhishek and aishwarya.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @kassimmecca1055
    ቴሌግራም ቻናሌ ይሄ ነው t.me/kassim1112
    #ቃሲም መካ Kassim Mecca
    #ቃሲምመካ#bollywoodnews#የቦሊውድመረጃበአማርኛ
    #’kasim
    የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    Here we are Ready to make you more update more fresh more laugh you can get Bollywood movie Fresh news also Hindi movies by Amharic local languages kassim mecca With various Talented Translators
    Don't forget subscriber And share our Channel get touch link with us in all Social medias
    Thank you so much Dear Subscribers 🙏
    ale_tube,ale tube,aletube,ale tub,ethiopian youtuber aletube,ale tube ethiopia,ale tube new,ze ale tube,ale tube 2nd,ale tube extra,marta goytom,marta goitom,kolel times,ethiopia,addis ababa,ተዋናይት ማርታ ጎይተም,ማርታ ጎይተም,new ethiopian song,ጃሉድ,እሱባለው,ልጅ ሚካኤል,ብስራት,ዳግማዊት,አስቴር,ሀሊማ,የቤተሰብ ጨዋታ,lye movie,amharic tv,funny,jalud on ebs yebeteseb chewata,jalud interview,lij mic,lij michael,lij mikael,ethiopian new music,chewata,funny habesha videos,funny ethiopia,new ethiopian comedy,nebyou indris,ተዋናይት ሀና,ተዋናይ ነብዩ,atakabd show,comedy,ድምፃዊ ጃሉድ,comedian thomas,tomas new comedies,amharic comedy shows,new ethiopian comedy drama,comedy show,ኮሜድያን ቶማስ,comedian tomas,ethiopian artist,funny bewketu seyoum,ትረካ,sheger,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,selam tesfaye,ሰላም ተስፋዬ,veronica adane,ሃናን ታሪክ,ሀናን ታሪቅ,ሄኖክ ድንቁ,henock dinku,ተዋናይት ሜላት,ተዋናይ ሄኖክ,ሜላት ነብዩ,mulualem takele,ethiopian tigrigna song,seifu fantahun,ሞዴል ኑሃሚን,ኑሃሚን,nuhamin,nio,አብሌክስ,ነቢል ኑር,rosi buteka,ሮዚ,ጊልዶ ካሳ,ላገባ ነው,goldo kassa,lageba new,በዕውቀቱ ስዩም,bewketu siyoum,ethiopian tiktok,ዳናይት መክብብ,ዳናዊት መክብብ,danayit mekbib,oromo music,habesha tiktok,saron ayelign,ሳሮን አየልኝ,jalud,yebeteseb chewata,dire tube,tikus mereja,eyoha,feta daily,jtv ethiopia,ethio info,ሳንቾ,ሳንቾ ገብሬ,sancho,ተዋናይት ማስተዋል,ማስተዋል,ማስተዋል ወንደሰን,mastewal,mastewal wondosen,ቢኑ ሰለሞን,ኮሜዲያን ስንታየው,ፍልፍሉ,በረከት በቀለ,bereket bekele,filfilu,dokile,kibebew geda,comedian filfilu,bini dana,million abebe,funny ethiopian movie,kidamen kesat ebs,ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,ህሊና ድራማ ክፍል 1 - Helina Drama Part 1,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep 1,ቅዳሜን ከሰአት,amharic music,new ethiopian movie 2024,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian new movie,new ethiopian film,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian new drama,ethiopian movies 2024,ethiopian new movie 2024,new ethiopian music 2024,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,seifu show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2024,seifu fantahun late night show,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week 2024,zebiba girma,ethiopian music 2024,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2024,zebiba girma music,new ethiopian song 2024,new amharic music 2024,ethiopian song 2024,ethiopian love music,ethiopian new song,ethiopian news,ethiopian films,ethiopian actress,zemen drama,ethiopian dating,ethiopian tv,ethiopia zena,ethiopian series drama,አስቂኝ ድራማ,hope music,ትንሿ ፓርላማ,#aletube,ኤደን ገነት,ethiopian music new,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian song,new eritrean music 2024,eritrean music,ethiopian music new 2024,new ethiopian comedy 2024,ethiopian comedy 2024,new ethiopian comedy tomas 2024,new ethiopian funny video,ethiopian funny video,new ethiopian,ethiopian vine,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia,ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,meskel,betoch comedy,betoch drama,betoch comedy drama,new drama,new ethiopian amharic movie,eregnaye,አይዞሽ ገለቴ,ethiopian movie 2024,የአርቲስት ቅሌት,yewendoch guday,የአርቲስቶች ቅሌት,ethiopia reaction,kana tv,የኢትዮጵያ ፊልም,new oromo music,ሀበሻ tiktok,roast reaction,donkey youtube ድንቅ ልጆች,mahikid vlogs,dallol entertainment,sayat demissie,sami dan,teddy yo,abrelo hd,90s music,The Habesha News,Zehabesha,Shukshukta,ESAT Eletawi,Tigray Media House,tigrai Media,Tigray Tv,Fikir,Ethiopia Music,Amharic movie,Ethiopia Prank,Ethiopia,Ethio 360,Abel Birhanu,Zenatube,Feta Daily,Mereja,TOP Merja,Eregnaye,Kana tv,EbS,Eritrea,Amhara,Ethio Media,Ethio Forum,asdengach,Getachew Reda,Jawar Mohammed,OMN,oromo news,Teddy Afro,Ethiopia wedding song,Ze habesha,The Habesh,new ethiopian amaharic drama,new ethiopian drama 2024,teddy afro new music,lual tiktok,hayuti,yuti nass,rakeb alemayehu,arts tv,ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ

КОМЕНТАРІ • 251

  • @53067
    @53067 Місяць тому +16

    በጣም የሚያሳዝነኝ አክተር አቤሼክ❤❤❤
    ትዳሩን ፈጣሪ ይጠብቅለት የህንድ ህዝቦች ግን በጣም ከባድ ናቸው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +2

      አሚን የነሱ ነገር ሀቅ ነው አመሰግናለሁ💫

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 Місяць тому +10

    የሀሚት ቤተሰቦች በጣም ነው የሚያስጠሉት ወይ ጉድ እወዳቸው ነበር ግን ግን የምወዳቸው እንዳለ ፀባያቸው በጣም ነው የሚያስጠላው እህቱ ደሞ የባሰ ሰይጣን ናት ፈጣሪ በመሀላቸው ይግባ አሽዋሪያን እጅግ በጣም ነው የምወዳት አማቾቻ ግን ገደል ይግቡ

  • @NetsanetAli
    @NetsanetAli Місяць тому +32

    እኔ ሚገርመኝ እህት ተብዬዋ ወይ መልክ የላት ወይ ጸባዬ የላት የሆነች ግመል ፊት ዝም ብላ የራሷን life አትመራም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +6

      አመል ነዋ ቅናት 🤣አመሰግናለሁ💫

    • @53067
      @53067 Місяць тому +7

      @@NetsanetAli እረ የባልህቶቶች ግን ምን ይሻላቸዋል በእውነት ሁሉም ጋር ነው

  • @HilenHilen-mk6qh
    @HilenHilen-mk6qh Місяць тому +17

    ሲጀመር ጄያ በቸን በጣም አስጠይ ሴት ናት ብቻ ፈጣሪ ከፍቺ ይጠብቃቸው ቆይ ግን አሽዋሪያ እና አቢሼክ ለብቻቸው ቤት ገዝተው መኖር አይችሉም እንዴ አቅም የላቸውም

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +1

      እኮ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +2

      እናትና አባቱ መቆራረጥ ሊሆን ነዋ😱አመሰግናለሁ💫

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      አያምጣው ነው ሰላሙን ይስጣቸው ሆ አመሰግናለሁ💫

    • @naniassem8814
      @naniassem8814 Місяць тому +1

      Bermbra newa 😂

    • @alam5953
      @alam5953 Місяць тому

      በጣም ሀብታም ናቸው እኮ አሸዋሪያ ብዙ ቦታ ቤት አላት

  • @Qemer-j7u
    @Qemer-j7u Місяць тому +16

    አሸዋሪያ በጣም ነው ምታሳዝነኝ የምር 😢

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      በጣም እንጂ አመሰግናለሁ💫

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Місяць тому +1

      ለምድነው የምታሳዝንሽ ስኬታማ እኮ ናት

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +6

      በጏደኛ ስቃይ በትዳሯ ስቃይ ስራዋንም አበላሹባት አታሳዝንም 🙏

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Місяць тому +1

      @@kassimmecca1055 ከነሱ በተገላገለች

    • @Qemer-j7u
      @Qemer-j7u Місяць тому

      @@hiwotgirma5557 በ መጀመሪያ ፍቅሯ የተነሳ ብዙ ስራዋን አታለች በ ትዳሯ ደሞ ስኬታማ አልሆነችም ለዛ ነው ምታሳዝነኝ እደኔ ከበቻን ቤተሰብ ርቃ ከ ሰልማን ጋር ብቀጥል ደስ ይለኛል 😁ያ አላህ ቢሳካ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😭

  • @hayat3163
    @hayat3163 Місяць тому +8

    ቃሲም በርታ እኔ በፊት ስለቦሊ ውድ አክተሮች አክባር(አድስ ነገር)ማወቅ ስፈልግ በአረቦች ቻናል ነበር እምከታተለው አሁን ግን ባንት በወንድማችን በራሳችን ቆንቋ ስምታቀርብልን እናመሰግናለን በርታ 🎉🎉ሲቀጥል ለነ አብሂ በቻን ፈጣሪ ሰላሙን ያጣላቸው
    እና የዲቢካ እርግዝና ፊክ ነው እየተባለ ነው ስለሱም አንድ ብትለን
    የወሬ ጥማት 😂😂😂

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ወረኛ 🤣🤣 ሚወራ ካለ እሺ ፈልጌ አቀርባለሁ 🤭አመሰግናለሁ💫

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Місяць тому +1

    ይችልጅ የምር ብዙእድሎቿን በአጭር የአስቀረችናት ቶሎትዳር መያዟ thanks bro😍

  • @Yissema
    @Yissema 29 днів тому +1

    የህንድ ህዝቦች አክተርም ፊልምም አያውቁም ዝም ብለው ደመ ነፍሳዊ ናቸው አቢሻክ ምርጥ ነው የሚገርም አክተር ነው አባቱም የሚበልጠው በግርማ ሞገስ ብቻ ነው

  • @user-pq5gb3ot5k
    @user-pq5gb3ot5k Місяць тому +3

    በነገራችን ላይ እነደዚህ አይነት ፀብ በብዙ ቤቶች ላይ የተለመደ ነው ሲመስለኝ በህንድ ይብሳል ምክንያቱም ሚስት ከወንዱ ቤተሰብ ጋር አብሮ የመኖር ነገር አለ እንደኔ ግን ሁለቱ ብቻቸውን ከልጃቸው ጋር ነፃ የሆነ ጎጆ ላይ ቢኖሩ ፀብ ይቀንሳል ወይም ለፀባቸው ሌላ ተጠያቂ አይኖርም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ልክ ነው ግል ልጄ እያሉት አንጀቱን አቆሰሉት ቢሄድ እርግማን ቢቀመጥ እሳት ይከብዳል🙏

    • @naniassem8814
      @naniassem8814 Місяць тому

      Bermbra yemibal ngr ale

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Місяць тому +4

    ቃሲም አንተ ብቻ ተርጉም አንደኛነህ

  • @ambaalemeye3604
    @ambaalemeye3604 Місяць тому +2

    ካሪና ካፑር እና ሰይፍ አሊ ካን ተፋተዋል የሚባለዉ እዉነት ነዉ

  • @Yissema
    @Yissema 29 днів тому +1

    በርግጥ ልክ ነህ ትዳራቸውን በቸን ማዳን ይችላል ለአቢሸክም ከጭንቀት ለመላቀቅ ይጠቅማል ግን ደግሞ በሌላ በኩል አይሽዋሪ ከረንቢር ጋር ያደረገችው ፀያፍ ሲን የበቸንን ቤተሰብ ጭቃ ረጭቶታል ይሄ ጠባሳ ደግሞ ሊጠፋ ይችልም ስሜቷን እና ሴሰኝነቷን መቆጣጠር ነበረባት

  • @EbrahimMaru-dx8iw
    @EbrahimMaru-dx8iw Місяць тому +2

    ቃሲሞ ሰልማንን የምትጠራበት መንገድ እንደ አንድ የሳልማን አድናቂ ስሰማዉ እንዴት እንደምታጠግበኝ Wow good job 👏 bro 👌

  • @Yissema
    @Yissema 29 днів тому +1

    ቃሲም የሚገርመው ነገር ሰው በሰው ትዳር ለምን ጥልቅ ይላል እንዳውም ይሄ ነገር የአክሻይ ኩማርን ፊልም ዳድከን የሚለውን ፊልም አስታወሰኝ ግን ለምን አቢሸክ እህቱን ከትዳሩ ፈቀቅ አላደረጋትም በርግጥ ከረንቢር ከፑር ጋር ያደረገችው ሲን እኔንም በሰአቱ አስደንግጦኛል ዛሬ መልሱን አገኘውት ለማንኛውም አይሽዋሪም አቢሸክን ትንቃዋለች ለማንኛውም የአይሽዋሪያ ሂዎት የጨለመው ሰልማን ጋር በተገናኘችበት ቀን ላይ ነው

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Місяць тому +2

    እህቶች ከባድናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😊

  • @Zinet-uo3wn
    @Zinet-uo3wn Місяць тому +2

    የትዳር ህወቱ አሁን ለአቢሼል ከባድ ነው ሚስኪን አላህ የትዳርን ሰላም ያስፍንለት የቤተሰቦቹን ልብ ያራራለት ከሚስትም ከቤተሰብም ሚስኪን ተጨናነቀ ፊልምኳ. አልተሳካለትም ትዳሩን ያሳካለት እትዳሩ እንዲፈርስበት አልመኝለትም ግን ከፈረሰ ለሰማን ብንድራት ደስ ይለኛል ፍቅር አገረሸ የሚል አድስ ፊዱዩ እንድታቀርብልን😂😂😂😂

  • @rahelnegassa4657
    @rahelnegassa4657 Місяць тому +4

    ቃሲሜ መሀል ላይ የከተትከው ዘፈን ተመቸኝ ሀሀሀሀ እኔ ግን ካንተ ተቃራኒ ነው የማስበው ከሰልማን ጋር ቢታረቁ ደስ ይለኛል 😂😂😂

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ማንም ልብ አላለውም ነበረ🤣🤣አመሰግናለሁ💫

    • @betemare5229
      @betemare5229 Місяць тому +1

      😂😂😂

  • @zebura123
    @zebura123 Місяць тому +5

    የሰርግ ...ጥሪው ደርሶኛል የሀገራችንን ዘፈን ይጠቀማሉ እንዴ ቃሲሞ😂😂😂

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ሁሉም ሀገር አለ ኮ ደሞ ትርጉሙም አንድ ሲሆን ዘና በሉ ብዬ ከ1ሺ ሰው 2 ሰው ነው ልብ ያለው🤣🤣

    • @zebura123
      @zebura123 Місяць тому +1

      @@kassimmecca1055 😁😁😁😁እንዴት እንዳሳከኝ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      አላማውም ፈገግታ ነው🤣🤣

    • @53067
      @53067 Місяць тому +2

      @@kassimmecca1055 እረ ቃሲሜ ልብ ቡለነዋል ግን የነ አቢሼክ ነገር ልብ ይነካል ትኩረታችን ታሪኩላይ ስለሆነ ነው እንጂ፣

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ገብቶኛል ታሪኩ መጨረሻላይ ኢሞሽናል አድርጏቹ ነው ተተረሳው👍👍👍

  • @user-xm7dz1mf9r
    @user-xm7dz1mf9r Місяць тому +1

    ሲዛዝንአላህሰላምያውርድላቸውግንቤተሰቦቹያናድዳሉ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      በጣም አሚን ዋናው እሱ ነው🙏

  • @user-ld4cu2hd8r
    @user-ld4cu2hd8r Місяць тому +4

    እኔ እደሚመስለኝ ያአቢሼክ እህት በጣም ቀናተኛ ናት ፊቷ ያስታውቃል😢 ለነሱ ሰላምን ተመኘው🎉

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በግል ምታውቂያት ነው ሚመስለው🤣🫡🤣አመሰግናለሁ💫

  • @user-xp7de6ck2j
    @user-xp7de6ck2j Місяць тому +3

    የ 90 ዎች ፊልም ብትለቅልን TELEGRAM

  • @7345emy
    @7345emy Місяць тому +2

    Kasimo enameseginalen yihen yemesel mereja slakerebikln gn tiyakeye ye Ashiwariya lij tenegna nat maletem yehone yetena mezabat endalebat tastawikalech Please nigeregn

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ኧረ ይሄን ዜና ብሎ ያወራው ዩቱበር በፍርድ ቤት ትልቅ ቅጣት ቀጥተውት በዛውም የዝነኞችን ልጆች ደህንነት መጠበቂያ ህጉ ጠንካራ አድርገውት ቢዲዮውን አስጠፍተውት እስርቤት ገብቷል እንጂ እሷ ሙሉ ጤነኛ ናት🙏አመሰግናለሁ💫

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp Місяць тому +2

    What ever happened after marriage both has a responsibility to keep there happiness and union

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Місяць тому +3

    ታርክ እራሱን ደገመ አሜታን የሜአፈቅራትን ትቶ የማያፈቅራትን አገባ ልቡ ያለው ያቼኛዋጋርነው አሁንም ልጁ ደገመው እህቱ የእራስዋን ትዳር እየተንከባከበች የሰው ትዳር መበጥበጥ ምኑ ይሉታል ቀረባቸው

  • @user-bs4zi3tf7z
    @user-bs4zi3tf7z Місяць тому +3

    ቃሲም የትርጉሙ አማልክት እንወድሃለን

  • @AbdiKedir-kl1hs
    @AbdiKedir-kl1hs Місяць тому +1

    በጣም የምወደው አክተር ነው❤️

  • @selmansirajtube3011
    @selmansirajtube3011 Місяць тому +2

    ቃሲሜ አማን ነው ? ስለነ lacky ali,
    darshan raval, arjit ሰራ ሰራ አድርግልን ♥♥

  • @user-cn6oq3dt6r
    @user-cn6oq3dt6r Місяць тому +1

    ሰላም ሰላም ያ ጀማአ ሰላም ቃሲሜ ሠላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ሰላም ነው🙏አመሰግናለሁ💫

  • @abebaberha5310
    @abebaberha5310 Місяць тому +6

    አበሻክ በጠም ጎበዚ ተዋናይ ነው በሁሉም ዘርፍ ሁለገብ የጥበብ ሰው ነው ለምን ፍሎፕ አርቲስት እንደሚሎት ራሱ ይገርመኛል ወደቤተሰቡ ስንሄድ ነገሩ የሚጀምረው በእምነት ነው ማለትም በህንዶስ እምነት መሰረት የአሽውርያ ኮከብ ለአብሸክ አደጋነው ብለው የህንዶስ ቄስች ስለተናገሩ የአብሸክ እናት ትድሩ ይቅር ብላ ነበር ነገር ግን አብሸክ አሽዋርያን የወዳት ስለነበር እናቱ ትድሩን ላስቀሩ አለችሉም ለዘማ ነው አሽዋርያ አማቾጋ ለመኖር የተገደደችው ይህ መነሻ ነው ከዛ ቡሃለ የእህቱ አስቀያሚ ባህሪ ተጨምሮበት እዚ ደርሰዋል እንደኔ ግን አሽዋርያ ይህን ቤተሰብ ብትርቀው ይሻላታል ምንም አልጠቀማትም የባሰ ጉዳት እንጅ አንተን ግን እናመሰግን አለን ❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      እሱን በፀሎት አስተካከልን ብለው ነው የተጋቡት በትዳራቸውማ ደስተኛ ነበሩ እህት በጠበጠች አመሰግናለሁ💫

    • @user-ld4cu2hd8r
      @user-ld4cu2hd8r Місяць тому +1

      @@kassimmecca1055 አረ ካሲም ምኑን ነው ያስተካከሉት አሽዋሪ እኮ እሱን ካማግባቷ በፊት ዛፍ እድታገባ አስገደዷታል እሷም አግብታለች ብቻ መጨረሻው ይመር

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +2

      እሱነዋ ማስተካከል ማለት በነሱእኛም መቼም አይገባንም አያገባንምም🤣🤣

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Місяць тому +4

      ​@@user-ld4cu2hd8r😮ዛፍ እንድታገባ

    • @lumiBaby-vy7wu
      @lumiBaby-vy7wu Місяць тому +1

      Ewnet new😂😮😮​@@hayatmohamed801

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Місяць тому +2

    እኔ መልኩ ቁመናው ቀተለይ አፈንጫው ያምራራል😮ድራማው ብዙ አይመቸኝም ❤

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      አፍንጫው 🤣🤣🤣ተመችቶኛል🙏

    • @mdemam8208
      @mdemam8208 Місяць тому

      እየኔን ባል ይመስላል እረ ወላሂ🎉❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Місяць тому +1

    የህልጂ ሳየዉ ያሳዝነኛል ደስስ ዪለኛልም

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Місяць тому +3

    አሸዋሪያ ምን አይነት እድል ነው የላት ስታሳዛዝን ሲጀመር አቢቼን ለትዳሯ መምረጧ ጥፈት ነው ሳልማን ረግሟቴል😢

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ያስብላል የ40 ቀን እድሏ ቻንሷ ፈተና ብቻ ነው ይቅር ይበለን አመሰግናለሁ🙏

    • @አሮን
      @አሮን Місяць тому

      የተረገመውማ እሱ ነው ምንም ቢሆን እሷ ልጅ ወልዳ ትዳሯን እየመራች ነው ።

  • @meremyeallahbariya133
    @meremyeallahbariya133 Місяць тому +3

    ቃሲሞ እጆ ተሰብሮ ፋሻ ተደርጎላት ነበር ምን ሆና ነው ብዙ ሲወራ ነበር እስኪ መረጃዉ ካለህ ሹክ በለን

  • @user-fn6oo5mq5x
    @user-fn6oo5mq5x Місяць тому +1

    ቃሲሜ ይመችሽ

  • @user-jc8gn1er5p
    @user-jc8gn1er5p Місяць тому +1

    እናመሠግናለን ቃሲሞ አድናቂህ ነኝ ❤❤🎉

  • @yalemymcmb2961
    @yalemymcmb2961 Місяць тому +2

    Kasimo አረ ፊልም ልቀቅልን በtelegram

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Місяць тому +2

    ጥሪዉ ደርሶኛል😂😂😂😂😂ጨምረህዉ ነወ ወለ ተጠቅመዉት እ ምን

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ከምተረጉመው ሙዚቃው አለን ብዬ ነው🤣🤣አመሰግናለሁ💫

    • @8djej3oheHdidu3j
      @8djej3oheHdidu3j Місяць тому +1

      @@kassimmecca1055 አይዋ 😂😂😂

  • @MignotTakele-ul7gx
    @MignotTakele-ul7gx 14 днів тому +1

    ቢፋቱደስይላልበጣምነውየምጠላው
    ከሰልማንጋርቢሆኑደስይለኝነበር😊❤😮😂

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Місяць тому +1

    በጣም ምርጥ❤❤❤❤

  • @Romana7777
    @Romana7777 Місяць тому +1

    እኔ ግን ያባትየው ታዋቂ መሆን ልጁ ላይ ተጽዕኖ ይፈጥራል ብዬ አላስብም ለምሳሌ ማይክል ዳግላስን እንይ አባቱን በለጠው አባቱን ታዋቂ አክተር ነበር :: አንጀሊና ጆሊ እሷም እንደዛው አባቷን በልጠዋለች አባቷ ታዋቂ አክተር ነበር :: እኛም ሀገር ሽመልስ አበራ አባቱን በልጦታል አባቱ ታዋቂ ተዋናይ ነበር :: ታዋቂነት እድል ፋንታ ነው ::በአለማችን ላይ በጣም ብዙ የታዋቂ ሰዎች ልጆች ልክ እንደ አባቶቻቸው ወይም እንደ እናቶቻቸው ታዋቂ መሆን ይፈልጋሉ ግን በጣም ጥቂቶች ከ10 የማይበልጡ ናቸው ተሳክቶላቸው ያየውት ::

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ከ10 ማይበልጡ ከሆነ እኮ ተፅኖ አለው ማለት ነው አንተን እንደአንተ ሰው አላይም ካለህ ትግልህ ይበዛል ያደሞ ወደሌላ አቅጣጫ ይመራህና ማንነትህን ያሳጣሀል ተፅኖ ማለት ይሄ ነው🫡አመሰግናለሁ💫

  • @solomonjarso-nn2nk
    @solomonjarso-nn2nk Місяць тому +1

    አሜን🙏

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 Місяць тому +1

    የሚገርመኝ ልክ እንደቅርብ ዘመዳቸው ያለውን ነገር ስትነግርን ማዳመጣችን

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      🤣🤣ሁላችንም ተዛምደናል እኮ ለዛውም 🙏በቅርበት

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 Місяць тому +1

    Thank w🔥🙏🏽

  • @Shelmattafese
    @Shelmattafese Місяць тому +1

    Enamesegnalen

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq Місяць тому

    Berta bro good job 👏

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c Місяць тому +2

    እኔም ያባቱ አድናቂ ነኝጅ ልጁ አይመቸኝም እሷ በጣም ታሳዝናለች አቃተጥለዋት ነዋ በጣምኮ አርጅታለች

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      አመሰግናለሁ💫

    • @Kidistwondmu
      @Kidistwondmu Місяць тому

      ውይ በጣም እኔራሱ አሳዝናኛለች 😢😢

  • @tigistyamral
    @tigistyamral Місяць тому +3

    ዛሬም አርፍጃለሁ 😏
    እና ወደ አስተያየቴ ስመለስ አይሽ ከሳልማን ብትመለስ ደስ ይላል Hot Couple ይሆናሉ 🤞😊

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በስተርጅና የድሮውን እሱስ እሺ ይላል ዱላውንስ ትቷል😱አመሰግናለሁ💫

  • @melatasfawgashaw1099
    @melatasfawgashaw1099 Місяць тому +1

    Thank you kassimo

  • @AdemeKamil
    @AdemeKamil Місяць тому +1

    Selman wake up 😮

  • @user-op9go5zg4j
    @user-op9go5zg4j Місяць тому +1

    በርታ

  • @AbelAbr
    @AbelAbr Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @d_r_e.4705
    @d_r_e.4705 Місяць тому +2

    አብሼክ ምስኪንነው ግን

  • @user-rl2xz2nb3e
    @user-rl2xz2nb3e Місяць тому +2

    አቢሻክ አሳዘነኝ በመሀል ተጨነቀ።እዳይፋቱ ምኞቴ ነው።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በጣም እንጂ ተሰቃየ 😱አመሰግናለሁ💫

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +4

    ሰልማንካን አሁን ታድሏል እሱን ትታረቃለች ብየ አስባለሁ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +6

      ጭራሽ ማይታመን ነው ውሽማ እንጂ ሚስት አያደርጋትም🤣አመሰግናለሁ💫

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +1

      @@kassimmecca1055 😂😂😂😂

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 Місяць тому +1

      ቢጋቡ ደስ ሰልማን ያሳዝነኛል በልቡ ተስፋ ይኖረዋል ትመለስልኛለች ብሎ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ጥይት ጨረሰች እኮ በቃ😱🤣

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Місяць тому

      ​@@kassimmecca1055😂😂😂😂😂

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Місяць тому +3

    እኛ እንወደቸዋለን ሕንዶችእንደ ፊልማቸው አይደሉምበሂሳብ የሚኖሩ ዘረኞች ስስታሞች ፊልማቸው ላይ በቀለም ጥቆር ካለች አንድ ሴት ወይም ወንድ ስራ ለማሰራት የሚቸገሩ ናቸው ብቻ እኛ የማናገኘውን የህልም ዓለም ስለሚያሳዩን እንወዳቸዋለን አለዝያ የሚያስጠሉ ፍጥረቶች ናቸው አባቴ አንድ ግዜ እንዲህ ግዜ እንዲህ ብሎኛል ከእኔ ዘር የአሚትን ቤተሰብ ታውቃለሽ ያለኝ ትዝ ይለኛል 😂እያንዳንዶችን ስም ስደረድርለት

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      እምነት ብሄር ዘር የሰውልጅ ድክመቱ ነው እነሱ ምንም ያህል ሚስጠሉ ቢሆኑ ከሀገር ውጪ ህንዳዊ ለህንዳዊ ሟች ነው በዛላይ ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር ይለያል እኔ በአካል ብዙ ህንዶች አግኝቻለሁ ከመጥፎ ይልቅ ብዙ ጥሩዎች አግኝቻለሁ ይሄ ሁሉም ሀገር ላይ አለ🙏አመሰግናለሁ💫

    • @aklesayakassahaile6294
      @aklesayakassahaile6294 Місяць тому +1

      ሁሉም ሰው እኩል አይደለም ልክ ብለሃለ‍እ ይለያያል ግን ለንደንም ጣሊያንም አብሬ ሰለሰራሁኝ ነው በይበልጥ ያወኳቸው ከነጋዴው እስከ አውቶቢስ ነጂው ችክ ያሉ ናቸውብቻ ፊልማቸው ነው እንጂ የእነሱስ ነገር ይቅር።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      አውቃላለሁ እርግጠኛ ከትንንሽ ከተሞች ሚሰደዱት ደረቅ ናቸው በዛላይ ገንዘብላይ ያሊቸው አቋም ልዩ ነው🤣🙏

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x Місяць тому +1

      አረ በጣም ትክክል ነሽ የኔ እህት። እኔ ለ12 ዓመታት አብሬአቸው ሠርቻለሁ። አሁንም እየሠራሁ እገኛለሁ። በጣም የሚያስጠሉ የምድራችን ከይሲ ፍጥረቶች ቢኖሩ ሕንድ ባንጋሊና ፊሊፒንስ!!!
      በተለይ ሕንድና ባንጋሊ እነሱ ከሚያገኙት ነገር በላይ ሌላው የሚያጣው ነገር የሚያስደስታቸው እርኩስ ፍጥረቶች ናቸው። ገንዘብ ላይ ያላቸው አመለካከት ከሚያመልኩት ጣዖት በላይ የገዘፈ ነው። 1 ብር አውጥቶ ገዝቶ ለመብላት ሰስቶ ነጭ ሩዝ በዮገርት ወይም ጨው ጣል አድርጎ እራቱን ቢሸውድ ይቀለዋል። በአንድ ወቅት አብዱ ኪያር የሆነ ቻናል ላይ የሠጠውን ቃለመጠይቅ አይታችሁ ከሆነ በደምብ ነው የገለጻቸው። ሙሉ ደሞዙን ወደ ሀገሩ ልኮ ጋሪ ገፍቶ በሚያገኛት ቲፕ ሆዱን ይሸውዳል። በዚህ ደረጃ ነው ለገንዘብ ያላቸው አምልኮ። አንዳንድ ጊዜ እኔ ከሱፐር ማርኬት የሆነ ነገር ለመግዛት ስሄድ "በዛው ጁስ ይዘህልኝ ና" ይልሃል። "እና ጁስ አምጣልኝ ማለት ምን ችግር አለው?" ትል ይሆናል። ችግሩ "ጁስ አምጣልኝ" ማለቱ ላይ ሳይሆን "ለደሞዝ እሠጥሃለሁ።" የሚል ተቀጥላ መኖሩ ላይ ነው። ለጁሱኮ 10 ሳንቲም ቢሆን ነው የምከፍለው። 😂😂😂 ምን አይነት ጋቭሮቮች/ዓረቦቹ "ከንጁስ" ይሏቸዋል።/ እንደሆኑ ነው የሚያሳየው። ይታይህ ደሞዝ ሲቀበል "10ሳንቲም አበድሬህ ነበር" ብዬው ስቀበለው¡¡¡ 😅 በዛ ላይ ተንኮላቸው ፣ ፈሪነታቸው ፣ ጭራ ቆልተው አዳሪነታቸው ፣ ከእነሱ ሰውና ቋንቋ ተናጋሪ ውጪ የተለየ ዜጋ አብሯቸው እንዳይሠራ የሚሸርቡት ሴራ በሀበሻ ንዴታም ባሕርይ አንገታቸውን ቀንጥሰው ቀንጥሰው ያሰኝሃል። 😅 አንድ ጊዜ አስታውሳለሁ የሆነ የመርከብ ካምፓኒ ውስጥ እየሠራሁ አንዱን ባንጋሊ አበሳጭቶኝ በጥሩ ቦክስ ተሳልሜው 6 ቀን suspend ተደርጌአለሁ።
      ብቻ እዚህ ፊልም ላይ እንደምታያቸው አይደሉም። ትክክለኛ ተፈጥሮአቸው በፊልሞቻቸው ላይ ያሉት እኩይ ገጸ ባሕርያት ናቸው። 😂😂😂 ችክ ያሉ ደረቆች ፣ ሁሉን ነገር ተጠራጣሪዎች ፣ ቋጣሪዎች ፣ እህል በልተው የማያውቁ ይመስል በየደቂቃው እየመጡ "ካና ካያ?(ምግብ በላህ?)ኪያ ካያ?(ምን በላህ)" እያሉ ልብህን ይጠቡሃል። "ሻዲ ጊያ?(አግብተሃል?)"ንማ ምላሳቸው ላይ የተነቀሱት ነው የሚመስሉት።
      ብቻ ሕንድ ግንድ! ነው የምላቸው እኔ።
      I'm sorry Qassimo baya! 🙏

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      @user-di9hr9fv2x what sorry አቃቸዋለሁ ከንጁስ መኩቹዝ ናቸው "ዝንብ መጣጭ ገብጋባ ማለት ነው🤣 እኔ ሁሉንም ማለት ይከብዳል ለማለት ነው እኔምኮ አብረን እንስራ ብለውኝ የገጠሮቹ ሚያናግሩኝ ዋጋ ወር ሳይሆን 2 ቀን ከዛ በላይ አወጣለሁ ስላቸው ደንብረው ነው የሮጡት ግን ረሀ የሆኑት ከወር ወር በገንዘባቸው ፊፍ ያደረጉኝን ነው ማስታውሳቸው የሙምበይ ና ድሊ ተወላጆች አራዳ ናቸው🙏🙏

  • @user-fn6oo5mq5x
    @user-fn6oo5mq5x Місяць тому +1

    ቀጣይ የሰልማን ወንድም ሾልከሀን

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Місяць тому +1

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ .በትዳር መሀል ቤተሰብ ጣልቃ መግባቱ አላስፈላጊ ነው ትምህርት እንውሰድበት

  • @user-mj7xe2rv9z
    @user-mj7xe2rv9z Місяць тому +1

    aishwaria ye selman nebrech ahunem ye bhaijaan tehonalech ❤❤❤

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Місяць тому

    amen

  • @zeritutube
    @zeritutube Місяць тому +1

    የህንድ አማት አይጣል ክፋታቸወ የአሰሬ እናት ህንድ ናት ሲበዛ መጥፎ ለልጆቻ ሚስቶች ሰራተኛ ሁና መታ አሁን አስር ልጅ ወልዳ እየኖረች ክፋታ ህንድ እድጠላ አርጋኛለች

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      እንደዚህ ነው ሚስቶችም ያዪትን እየደገሙ አሉ አሁንም🤭😱

  • @mide9553
    @mide9553 Місяць тому +2

    ፓስተር ቸሬ ይግባበት

  • @OmerAgo
    @OmerAgo Місяць тому +1

    Abishek kaa Rani Mukherjeen lay gabaat nabr

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ፍቅር ጀምረዋል ተባለ እንጂ ሊያገባት ነበር አልተባለም ሩመር ነው

  • @fasikagezahegn4409
    @fasikagezahegn4409 Місяць тому +1

    Kk please

  • @user-ie7vg3le3n
    @user-ie7vg3le3n Місяць тому +1

    አግብቶ ከአማች ጋር መኖር ከባድ ነው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በጣም በተለይ ስምምነት ከሌለ መቃጠል ነው 👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @amenyedib2401
    @amenyedib2401 Місяць тому +1

    ያች ጄያ ቡዲ ሆራት እካልሞተች ትዳራቸው አይቀጥልም ፣ ብዙ ሚድያዎች እና የህንድ ዩቱበሮች እንደተፋቱ ነው ሚያወሩት፣ ሰው ስፋታ ደስ አይለኝም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ወረኛ ናቻው የፍቺ ውሳኔ ሳይሰጥ ተፋተቱ🤭👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @bzoukalayu3977
    @bzoukalayu3977 Місяць тому +1

    አዪ 😢

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በምንኛ ኡኡነው ነው🤣🤣🤣አመሰግናለሁ💫

  • @munakedir62
    @munakedir62 Місяць тому +1

    ቃሲሜ ትለያለህ ግን ምን ቢሆን ነው አሽን የጠላቻት

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      መቼ ጠላት አስጨነቁት እንጂ ከማን እንደሚሆን ግራ አግባትውት ነው 🫡አመሰግናለሁ💫

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural Місяць тому

    Sijemer Ashewari erasuan agzifa yayechibet menged new wede bachchan family endthed yaderegat enji fikir noro aydelem!!abhishek tiwena aychilim' tiwena alemechalu new yaweredew!! Bifatu', ashewari n be'lela arif arif sirawoch minayat yimeslegnal, yihe yene asteyayet new!! ✌

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በርግጥ ሁሉም ነገር ድንገት ሲሆን የበቸን ቤተሰብ መደበቂያ የሆናት ይመስል ነበረ ግን ቆዩ ወለዱ ከዛ ብጥብጥ መጣ ብቻ ፈጣሪ ያስተካክለው በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @AzizaTahir-mo7hs
    @AzizaTahir-mo7hs Місяць тому +1

    የረሳኸው ነገር የኔ ምኞት አሻዋርያ ተፍታ ከሰልማን ጋር ተጋብተዉ እብድ በሆነ ፍቅር የሚኖሩበት ቀን እንዲያሳየኝ ነው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ከዚህ በኃላ እሱስ ፍቃደኛ ነው 20 አመት አለፈው ኮ🤣😱

    • @አሮን
      @አሮን Місяць тому

      ከዚህ ቡሃላ?😒 በሰማይ ቤት ነው🤣

  • @AkotetGebremedhin
    @AkotetGebremedhin Місяць тому +1

    Echi meqes arogit kenegeregna amach fetari yitebiqen ehitim tigerimalech Aishwarya ena abishek yetidarachu selam yimelisilachu

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      አሚን ዋናው እሱነው🙏አመሰግናለሁ💫

  • @zeritutube
    @zeritutube Місяць тому +1

    ማዘር ህንድያ አክተሮች አቅርብልን

  • @SaraSaron-f8o
    @SaraSaron-f8o Місяць тому +1

    አቢሻክ አልወደውም ደስ አይልኝም

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Місяць тому +1

    Yebal betsb bzu gize alm lay malet bemibal huneta teru adlum le wend ljachew mist...bahel emnt yemilewn felsfna tetew lebcha binoru temrach nw yetgnawm balna mist

  • @BlenAdamu-n1n
    @BlenAdamu-n1n Місяць тому +2

    የገባው ሴጣንማ በእህትየዋ ላይ ነው😂😂😂 ይቺ የእርጎ ዝንብ 😢 ለመሆኑ አግብታለቸች?

  • @ahmedmohammadsalih5642
    @ahmedmohammadsalih5642 Місяць тому +2

    አረ ሰልማን ጋር አይሽዋሪያ ድጋሚ ይቀጥሉ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      አይመስለኝም🤣አመሰግናለሁ💫

  • @Drew-beki7
    @Drew-beki7 Місяць тому +1

    Yifatu baki La salmans man alew

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ቀድሞ ማሰብ ነበረበት ከዚህ በኃላ ይግባሉ 😱አመሰግናለሁ💫

  • @Derahinn
    @Derahinn Місяць тому +1

    Harif Akerareb new bezaw ye Preity Zintan btakerbilin yet endalech

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      አቅርቢያለሁ አመሰግናለሁ🙏

  • @MivkynigussieShubshie-bc8od
    @MivkynigussieShubshie-bc8od Місяць тому +2

    ምንም የማይነፋኝ አክተር !!!!

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ማይነፋኝ🤭 ማይነፋ🤣🤣አመሰግናለሁ🙏

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Місяць тому +4

    በጣም የህንድ ፊልም እወዳለሁ ግን አቢሻክ የሚሰራቸው ፊልሞች አይመቹኝም

    • @ameehailu
      @ameehailu Місяць тому +3

      ውይ እኔ ደግሞ ስወደው❤

  • @cristanoronaldo6432
    @cristanoronaldo6432 Місяць тому +1

    Ye Abhishek bachchan sister yetrgmch nate zem beleh kayeate tenkolegn endhonch tastawkalech lengeru school teacher hidlech demuza tenshi new leza new Kenta new

  • @magima1538
    @magima1538 Місяць тому

    ቃሲሞ👍👍👍👍

  • @abenezerzewdie5406
    @abenezerzewdie5406 Місяць тому +1

    አክሻይና ትዊንክል እና አጃዬና ቃጀል አሪፍ ባለትዳሮች አሉ ግን ስተት ሰርታለች አሸዋሪያ giant በሆነ family ውስጥ በመግባቷ ነፃነቷን አጥታለች ። አብሼክን ሳየው እራሱ ቃሲሞ ወንድ አይመሰለኝም ለባልነት የሚሆን ለሚስቱ የሚያኮራ የወንድ Grace የለውም ።

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ይቅር ይበልህ በሰልማን አይን አይተህ ይሆናል🤣 አመሰግናለሁ ለኮመንቱ🫶

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ Місяць тому +2

    እሚያሳዝነው አብሂችክ. ከሁሉም የተጎዳው እሱ ነው መጀመሪያ የሱ ስራ በአባቱ ተሸፈነ. በሁላም ከሱ የተሻለች በማግባቱ የሱ ዝና ዝቅ ብሎ ሁሉም የሚስቱን ነው እሚያደንቀው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ትክክል እኩያህን ወታናሽህን አግባ በእድሜ ብቻ አደለም በዝናም ነው ማለት ነው ሆ😱አመሰግናለሁ🫶

    • @Ame-story.ኢትዩ
      @Ame-story.ኢትዩ Місяць тому +1

      @@kassimmecca1055 አወ. በተለይ ወንዶች በምን እምትበልጠውን ማግባት የለበትም ሁሌም ወንድ ከፍ ሲል ነው እሚያምረው...

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ሀቅ ነው መከባበሩ ለትዳር ወሳኝ ነው🙏

  • @rozinabintseid
    @rozinabintseid Місяць тому +2

    የመጀመሪያ

  • @sadam-uo3oc
    @sadam-uo3oc Місяць тому +1

    🦋😍

  • @hanlove412
    @hanlove412 Місяць тому

    ቃሴምዬ😍ትችላለህ

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd Місяць тому +2

    እህቲቱ ናት ጅግራ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      አዎ እሳት በያት አመሰግናለሁ💫

  • @Zinet-uo3wn
    @Zinet-uo3wn Місяць тому +1

    ጥሎብኝ አልወደውም ሳሪ ለብሶ ፊልም ቢሰራ የሚሳካለት ይመስለኛል የምር አልወደውም የሆነ አንብብ ዳቦ ነው የሚመስለኝ ለፊልም አልተፈጠረም ብልም እችላለሁ😂😂😂

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ዘነብሽበት ይቅር ይበለኝ ደሞ ምን ዳቦ ነው ያልሽው🤣🤣🤣

  • @MivkynigussieShubshie-bc8od
    @MivkynigussieShubshie-bc8od Місяць тому +1

    ግጣምዋ ሳሉ ባይ ነው

  • @Jemal.seed1
    @Jemal.seed1 Місяць тому +1

    ሳላይ ልኮምት እመለሳለሁ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Місяць тому +1

    ሲጀመር ባል ሚስቱን ከቤተሰቡ ጋር ማኖር የለበትም።ሲቀጥል ሁለቱም ገንዘብ ያጡ አይደሉም ለመን ገዝተው ወይ ተከራይተው አይኖሩም?ሲቀጣጠል ይቺ እባብ እህቱ የሰውን ትዳር በጥብጣ የሷ መቼም ዘላለም ከባሏሃር አትኖራትም ሁሉ የዘራውን ነው ሚያጨደውን።ወላሂ ባልእና ሚስት ተፉቱ ሲባል እደመስማት ምንም ውስጤን ሚያሳዝነኝ ነገር የለም በጣም ነው ማዝነው ወላሂ😢

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በስተርጅና ድጋፋቸው ልጃቸው ነው ገንዘብ ስላላቸው ቤት ገዝተው ቢወጡ የቤተሰብ እርግማኑስ ወንድ ልጅ በእናቱና በሚስቱ መሀል ስምም ከሌለ ስቃዩ ነው መፍረድ ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ፍቺ ከሚባል መርዝ ይጠብቃቸው 🫡አመሰግናለሁ💫

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Місяць тому +1

    ወንዶች ደሞ የፈለጉትነ ካገኙ በሀላ የሠዉ ወሬ ይሰማሉ50%የሚሆኑ ወንዶች ከቤተሠቤ አበልጭም ይላሉ እሱ የሚመሠርተዉ በተሠብ የለለ ይመስል😳😳😫😫😫😫

  • @Honad-uy3xe
    @Honad-uy3xe Місяць тому +1

    ተው ቃሲም የሳልመን ቆሞ መቅረት አያሳስብህም በድጋሜ ከሳልመን ካሀን ጋ እንድሆኑ ምኞቴ ነው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      እስኪ ሚሆነውን አብረን እናያለን🙏አመሰግናለሁ🫶

    • @አአአአ9278
      @አአአአ9278 Місяць тому +1

      እና ከባሏ እስከምትፈታ እየጠበቀ ነው ? አሽዋሪያን

  • @TemuLove-t4q
    @TemuLove-t4q Місяць тому +1

    እኔ የምልህ ቃሲም አሩጅን ራፓል ከነዚህ ቤተስብ ጋር ያለው ግኑኝነት ምንድን ነው?

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ዝምድና ያለው አይመስለኝም ቼክ አደርጋለሁ🫡

  • @wondwossenkassa8600
    @wondwossenkassa8600 Місяць тому +1

    ለ ቃሲም መልክት አለኝ :: ካሁን ቀደም ሰልማን ከሃን በአሽዋሪ እናበሌሎች አክተሮች ? ላይ ባለው ዝና ስራ እንዳያገኙ በተዝዋዋሪ ትፅእኖ እድርጏል ብለኸን ነበር ባልሳሳት , አሁን ደግሞ ሀሚታብ ባቻን የቦሊውድ ዝናውን በመጠቀም አሽዋሪያ ስራ እንዳትሰራ አድርጏል እያልከን ነው :: እና ታዲያ አሽዋሪያ በሁለት ስለት ባለው ቢላዋ እየገዘገዛት ነው ማለት እንችላለን?

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      በትክክል ያኔ ሰልማን አሁን በቸን ስቃይ ሆነባት👌በጣም አመሰግናለሁ🙌

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Місяць тому +2

    ግን ለምን ለብቻቸው አይኖሩም 😢የአቢሸክ😢እናቶም እህቶም አደገኛ ናቸው እግዚአብሔር ትዳሩን ይጠብቅለት😢

  • @አአአአ9278
    @አአአአ9278 Місяць тому +1

    በመጀመሪያም እናቱ ደስተኛ አልነበረችም አሽዋሪያን እዳገባ. እደውም .የቤተሰቡ አዋቂ ነኝ የሚለው. በኛ ሀገር ጠቋይ እደሚሉት. ለአብሂችክ አሽዋሪያ መጥፎ ገድ ናት ተብሎ ያ መጥፎ ገድ እድወገድ ተብሎ በመጀመሪያ ዛፍ አግብታ ከዛ በሁላ ነው አብሂችክ ጋ የተጋቡት. ይህን ከትክክለኛ የህንድ ቻናል ነው የሰማሁት.

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому +1

      ትክክል ነው በሰአታ የነሱ እምነታቸው ነው ኮከባቸው አይገጥምም ብለው ነበረ ፀልየው ከዛፍ ወይ ከላም ጋር ይድሩና ከዛ ከሰው ጋር ይሄንን እነሱ እንጂ እኛ ስለማይገባን ቢወራ ፍሬቢስ ነው ግራ ያጋባል የባሰ🤭አመሰግናለሁ🫶

  • @DawitWolde-le7vw
    @DawitWolde-le7vw Місяць тому +1

    አሚት ንጉስ ነው

  • @user-pd3uq9hk3y
    @user-pd3uq9hk3y Місяць тому +4

    አሸዋሪያ በጣም ሰኬታማ መሆን የመቻል ሴት ነበረች ገን የባሉወደ ሰዎች ህይውታን አባላሹት

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      ልክ ንው ሩጫዋን ገቷታል አመሰግናለሁ💫

  • @user-pq4um3lx6x
    @user-pq4um3lx6x Місяць тому +1

    አቀራረብክን በጣም ነው የምወደው ሰልማን ካን አውንም አሽዋሪን ይወዳታል እንዴ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Місяць тому

      አድናቂዎቹ ያገባታል ሁሉ እያሉ ነው🤣🤣አመሰግናለሁ💫

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 Місяць тому +1

      ​@@kassimmecca1055እንደው ከዚ ሲኦል ቤተሰብ ወታ ባገባችው