"አዝኜ ስመጣ ቤትሽ"| ዘማሪ ዲያቆን ኤርሚያስ ግርማ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Deacon Ermias Girma "Azegne Semeta Betesh"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph
አዝኜ ስመጣ ቤትሽ
ወድቄ እማምላክ ስልሽ
ቀና አልኩኝ በረታ ጉልበቴ
ስለሆንሽ ድንግል መፅናናቴ
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእናታችን የወላዲተ አምላክ ምልጃ ፀሎቷ አይለየን አሜን
Amen Amen Amen
ዝመሬ መላእክት ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ❤❤❤
በጣም ችግር ቦታ ነኝ አባቶቸ እናቶቸ እህት ወንድሞቸ በፈጣሪ ስም ወለተኪዳነምህረት ብላችሁ በፆለት አስቡኝ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ታስብሽ
እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እህቴ የቸገረሽን ሁሉ በቸርነቱ ያስተካክልልሽ
አይዞሽ በቅንነት በእግዚአብሔር አምላክ ፊት የሚያገለግለው ቅዱስ ገብርኤል ሶስቱን ደቂቃን ከእሳት እንዳወጣቸው አንቺንም ከገባሽበት ችግር ያወጣሻል ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ
አይዞሽ እህቴ ኪዳነምህረት በቃልኪዳኗ ታሥብሽ ክፉውን ሁሉ ታርቅልሽ
Ayezoshe yedigil Maryam lij eyesus kirisitos kefeteshe yekedem
አዝኜ ስመጣ ቤትሽ
ወድቄ እመአምላክ ስልሽ
ቀና አልኩኝ በረታ ጉልበቴ
ስለሆንሽ ድንግል መፅናናቴ
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ማርያም ስምሽ ነው ጉልበቴ 🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
የአባ ሕርያቆስ
የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
የቅዱስ ኤፍሬም
ልቡናቸው የገለጥሽ እናቴ እኛንም ልጆችሽ ግለጭልኝ
እልልልልልልልል
እልልልልልልል
እልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
እልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልል❤❤❤በልቤ ማሪያም እያልኩኝ ዘመኔን ከመከራ ዳንኩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤቴ ስምሽ መጽናኛዬ የስዴት ስንቄ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል
ከእናት እናት የ ፃድቃነዋ ማርያም የዘርያቆብ እመቤት ትለያለሽ ለኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዝኝ ስመጣ ቤትሽ
ወድቄ እማምላክ ስልሽ
ቀና አልኩኝ በርታ ጉልበቴ
ስለሆንሽ ድንግል መፅናናቴ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልል
👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
እልልልልልልልልልልልልልል
👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
እልልልልልልልልልልልልልል
👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
ወንድማችን በእውነት ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሠማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ምልጃውን ረዴትም በረከት እንተ ገር ይሁን
....
አዝኜ ስመጣ ቤትሽ
ወድቄ እመአምላክ ስልሽ
ቀና አልኩኝ በረታ ጉልበቴ
ስለሆንሽ ድንግል መፅናናቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 💞💞💞
እዝኜ ስምጣ ቤትሽ ወድቄ እማምላክ ስልሽ ቀና አልኩኝ በረታ ጉልበቴ ቃልህወት ያስማልን
አዝኜ ስመጣ
አዝኜ ስመጣ እቤትሽ
ወድቄ እማምላክ ስልሽ
ቀና አሉኩኝ በረታ ጎልበቴ
ስለሆንሽ ድንግል መፅናናቴ
አዝ
ይቅር ባይ ስለሆነ ልጅሽ
በቀኙ በክብር ያለሽ
በምልጃሽ ለምተማመነዉ
ማሪያም ስምሽ ጎልቤቴ ነው
አዝ
ነሽና የመዳኒቴ ምንጭ
ሰላምን ደስታን የምታሰጭ
ቀዳሁኝ የነፍሴን ፈውስ
ይገባል አንቺን ማወደስ
አዝ
ፅዮን ሆይ ነሽ መማፀኛዬ
ውበቴ ክብሬ መድመቂያዬ
ዘወትር እላለሁ ቸመስገን
እግዚአብሔር አንቺን ሰለሰጠኝ
አዝ
ፀሎቴ ከልጅሽ ፊት ይግባ
ይታበስ ከአይኖቼ እንባ
ቁሚሊኝ ከአምላኬ ልታረቅ
ትካዜ ሐዘኔ እንዲርቅ
አዝ
ላንቺ ነው የምነግር ጉድለቴን
እንዲለብስ እራቁትነቴ
አልርቅም ድንግል ካንቺ ደጅ
ውሃዬ ሆኗል ወይንጠጅ
አዝ
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን!❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሀን ከልጇ ጋር ከሁላችን ጋ ትሁን
እንኩዋን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በአለ ፍልሰታ አመታዊ በአል በሠላም አደረሰን የአመት ሰው ይበለን
እልልልልል እልልልልል እልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እልልል እመቤቴ ማርያም የልቤ እናቴ:መድሀኒቴ : ረዳቴ 😢😢❤️❤️❤️
እግዚያአብሄር በቤተ የፀናችሁ ዘንድሮ ወደ ተሃድሶ የሚሄድና የሚመጣ በዛ ፈጣሪ ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብን የሚጠግን ዝማሬ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት መዝሙር በቀን ቢያንስ ከአስር ጊዜ ነው ማዳምጠው 😢አጥንት የሚያለመለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኤርሚዬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱን ያፅናህ በዚህ ድምፅ በጣም ቡዙ ስራዎችን እንጠብቃልን❤❤❤❤
የማይጠገብ መዝሙር! blessed 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አዝኜ ስመጣ ቤትሽ
ወድቄ እማአምላክ ስልሽ
ቀና አልኩኝ በረታ ጉልበቴ
ስለሆንሽ ድንግል መፅናናቴ
🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🙏🙏🙏⛪💚💛❤
እልልልልልል
ልልልልልልል
ልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
አዝኜ ስመጣ ቤትሽ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጽጌማርያም
ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
አሜን
አሜን
አሜን
❤️🤠🤠🤠❤️ኣሜንንን ኣሜን ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲኣቆን ወንድማችን ኤርምያስ ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤️🤠🤠🤠❤️
ማርያም ስምሽ ነው ጉልበቴ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የስደቴ ስንቅ የህይወቴ ተስፋ እመቤቴ ማርያም ሆይ አንችሁ ጠብቂኝ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ይስማልን ❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል how lovely mezmur is this i appreciate it!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እማ ፍቅር እማ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
የልቤን የተናገረልኝ መዝሙር ነው ወንዴሜ የአገልግሎቱ ዘመን ያብዛልን
❤❤አሜን
amen
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይብቅልን
በጣም የምወደው ዝማሬ😢😢😢😢 እናቴ ማርያም ❤
እመቤቴ ዋስ ጠበቃዬ ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏
እጅግ በጣም ነፍስ እሚጠግን ዝማሬ በእዉነት አጥንት እሚለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመ አምላክ እናቴ❤❤❤
እልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመ አምላክን ይዞ ማንም አይወድቅም ምንም አይጎልበትም ለሷ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን🙏✟✟💒💒✟✟💚✟✟💛✟✟♥✟✟
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
አዝኘ ስመጣ ቤትሺ ወድቄ እማምላክ ስልሺ ቀና አለጉልበቴ ስለሆንሺ ድንግል መፅናናቴ
እልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ
አሜን ጸጋውን አብልጦ ይሙላልክ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላክ ያሠማን
እልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን የሠማልን የአመብረሀን ሥም ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል❤
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልክት ያሰመልን ወንድማችን ፀጋ ያብዛልህ ድንግል አትለይህ
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
Ameni ameni ameni
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Amen Amen Amen zemare melaykt yasemalin iwunetnew beamalaje kena alikugn bereta gulibet 👏👏👏💒🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማራ መላክት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናችንን ሁሉ በቤቱ ያፅናን አሜን የድንግል ምልጃ አይለየን
Amen Amen Amen zemari melaktn yasemaln ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እመቤቴ ሀገራችንና ሕዝቦቿን ጠበቂልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የዉስጤን የሚተነፍላት ድንግል እማቤትን እናቴን ቤዬ ያጠሁ የለም
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እልልልልእልልል
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን
አዝኜ ስመጣ ቤትሽ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን እልልል እልልል እልልል
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም የወደድሁት መዝሙር😭😭😭
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን
ሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማል
አሜንአሜንአሜንዝማሬመላዕክትያሰማልንወንድማችን🥰🥰🥰🥰
አሜን ሁላችሁንም አመሰግናለሁ እመቤቴ ታክብርልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን
የኔ ሰሚ ኣባት ተመስገኑልኝ❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬመላክትንያስማልን
አሜንአሜንአሜን
AMEN AMEN AMEN zmare melaktn yasemaln tesfa magnate semayatn yawursln
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማርየ መላክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
Zeamarey malakite yasamalen yadegele mareyam leje egzebher amen ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላይክት ያስማልን
ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አሜን ጸጋውን ያብዛላችሁ
ውዶች ዛሬ የአሽንዳ መንፈሳዊ ግጥም አለኝ ግቡና ስብስክራይብ አድርጉ ይደርሳቹሀል
አሺ ዉዴ አንቺም ጎራ በይ
@@chamlingkt8367 እሽ እህት አድርጊኝ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
Zemarey malakit yasamalen ydgile mareym lejey egzebher amen
እልልልልልልልልል ልልልልለ
ልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን አሜን
Amen💚💛❤Amen💚💛❤Amen💚💛❤Amen💚💛❤Amen💚💛❤Amen💚💛❤Amen💚💛❤
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen
አሜን አሜን አሜን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
Ameen Ameen Ameen
Elelelelelelelelelelelelelele
Elelelelelelelelelelelelelele
Elelelelellelelelelelelelelele
Ok
ደስ የሚል መዝሙር ነዉ
Peace be with you Amen
Amen amen amen zmari mlaket ysemalen
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትንያስማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማል
Amen Amen Amen elllla
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen Amen Amen
Zmare melaketen yasmalen
Zimare meleakit yasemalin 🙏🙏🙏
Firyachu yebez yeenatachin kidist digli maryam wedachi
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen ameen ameen kale hiwotin yasemalini