ዘይክል ኵሎ ወአልቦ ዘይስአኖ ድንቅ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 2 роки тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቀ5ደ

    *©ዘይክል ኲሎ*
    ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
    አምላከ ነዳያን ረዳኤ ምንዱባን
    ንሕነ ሀቤከ\፪\ ተማኅፀነ
    የድሆች አለኝታ ተስፋ ላጡ ተስፋ
    ሁሉንም የሚችል ደራሽ ለተገፋ
    ለኛም ድረስልን በኃጢአት ሳንጠፋ
    አዝ............/ናዛዜ ኅዙናን/
    ከገነት ሲባረር አዳም ተሳስቶ
    ባለቀሰ ጊዜ ልጅነቱን አጥቶ
    ትድናለህ ብለህ ያዳንከው በመስቀል
    የቅዱሳን አምላክ አቤቱ ቸል አትበል
    አዝ............/ወተስፋ ቅቡጻን/
    ሕዝበ እስራኤልን ፈርኦን ሲገዛቸው
    ጭንቅና መከራ እያጸናባቸው
    በእነራሔል ለቅሶ ሙሴን ላከላቸው
    አዝ............/ረዳኤ ምንዱባን/
    እኛም ወገኖችህ ወደአንተ እንጮሃለን
    ከጭንቅ ከመከራ እንድትታደገን
    ጌታ አንተ ነህና ናዛዜ ኅዙናን
    አዝ........../ናዛዜ ኅዙናን/
    አዝ.........../ወተስፋ ቅቡጻን/