#ፊቴን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 77

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  5 днів тому +5

    ua-cam.com/video/wzlpKK3jqOI/v-deo.htmlsi=IHEDedUJBgLQV3q1 የፀጉር እስፕሬይ❤❤ሊንኩን ተጭናቹ ተጠቀሙት❤

    • @zewudiyattemam5026
      @zewudiyattemam5026 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 дні тому +1

    የኔ ዉድ በጣም ጥሩ መላ ነዉ ቫሊዝን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👌❤❤❤

  • @ElieRaad-b3g
    @ElieRaad-b3g 5 днів тому +6

    አይ እንደው አሁን ሰርተሽ መልጭ አደረገልኝ እምትሉት ነገርስ ለማንውም በርች ግን እህቶቸ ዩቱብ ያያችሁትን ሁሉ አትቀቡ እኔ ኢትዮጵያ ሳለሁ ምንም ነገር አልጠቀምም ነበር አሁን ስደት ያየሁትን ሁሉ እየተቀባሀ ጠባሳ በጠባሳ ሁኘ አረፍኩ🎉🎉🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      ሞክሪው😂

    • @ElieRaad-b3g
      @ElieRaad-b3g 4 дні тому

      እሺ ውዴ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 День тому

      ​@@Rozaguragaምኑን ናዉ የምትሞክረዉ ?ፍት እኮ ጥንቃቄ ይፈልጋል የስንቱን ህይወት አበለሸችሁ የዩቱብ ጡረታኞች

  • @BahiraAli-z4m
    @BahiraAli-z4m 2 дні тому

    Masallh roza

  • @SeniyaHassen-j9s
    @SeniyaHassen-j9s День тому

    mashahllh
    gobz

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 4 дні тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት ጎበዝ♥♥♥♥🎉🎉🎉🎉

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 4 дні тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጅግኒት ❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 дні тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሸ እናመሰግናለን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 дні тому

    አዎ እህቴ በጣም አሪፍ ነው ኮኮናት oli ቨዝልን ዬ ሎዛ ዛይት ካስተር oli እና ዬ ወራ ዛይት አዳባልቄ ማታ ማታ ሁሌ ዬ ታጣቀምቁ ነው ማዳት ነበራብኝ ጊን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏የተፋልኝ ነው 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰እናመሰግናለን ሲላ ሜርጃ

  • @MalkameGabisa
    @MalkameGabisa 4 дні тому

    Wow 👌

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 днів тому

    ሮዛይዬ እንዴት ነሽልኝ የምወድሽ በርቺልን ምርጥ ክሬም ነው የሰራሽው🙏👍🏽👍🏽👍🏽❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      የኔ ውድ አመሰግናለው ብቅ በይ ተይ ግን ሉላዬ

  • @ZebibaZuZy-l4c
    @ZebibaZuZy-l4c 5 днів тому +2

    ሰላምአለይኩም❤❤❤ ዙዬ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому +1

      ❤❤❤❤ዋለይኩምአሰላም ማሬ❤

  • @tigistteshome6467
    @tigistteshome6467 4 дні тому

    ኤር ለእጅ ድርቀት አሳይን እኔ የእቃ ማጠቢያው ሳሙና በጣም ነጭና ችፍ ይላል መላ ብይን
    ሳላደንቅሽ አላልፍ እጆችሽ ደስ ይላሉ
    ያሳየሽን ለኔ አይነት እጅ ይሆናል እንዴ መሻላ❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 дні тому

      ua-cam.com/users/liveo8dSyIv8OSE?si=DIPGfEpxKUvVSu7s ይሄው ለእጅሽ ተጠቅመሽ ውጤቱ ንገሪኝ

  • @KamilaNasser-u7o
    @KamilaNasser-u7o 4 дні тому

    Maashaaa Allaah berch

  • @SeniyaHassen-j9s
    @SeniyaHassen-j9s День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 4 дні тому +2

    ግን ሁሉም ባለረጅም ተፈጥሮ ፀጉር ያላትም ይሄንን ተቀብቼ ስትለን😢😢ቀይ ፊት ያላትም እንዳንቺ!!መስታወት ሙሽራ የሚያስመስል ስትለን!አረ ስንቱን እንቀባ?????

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 годин тому

    ውበት በመቀባት ሳይሆን በመብላት ሮዚና የአረብ ሃገር ምግብ ፊት ወለል ነው የሚያደርገው ❤😂😂😂😂

  • @ZebibaZuZy-l4c
    @ZebibaZuZy-l4c 4 дні тому

    ሮዬ ፊቴን በሳሙና አልታጠበዉም አይስማማኝም አመዳም ነው ሚሆነው ከጣጠብኩ በሀላ አሁን ነገሪኝ ባላህ ዉዴ😢😢😢

  • @ShimelisTadala
    @ShimelisTadala День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brookelynn-fl1tv
    @brookelynn-fl1tv 4 дні тому

    Good job

  • @MohammedJemal-t9b
    @MohammedJemal-t9b 4 дні тому

    Vazline besherashe lfite ayemekerme

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 2 дні тому

    ❤❤❤👍👍👍🌷🌷🌷👏👏👏

  • @mui41600
    @mui41600 5 днів тому

    በርቺ ውዴ ቡግር ላለን ይሆናል ችግር የለውም❤❤❤ቫዝሊኑ ምን አያመጣም 😢

  • @tmd2310
    @tmd2310 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 5 днів тому +2

    ቆይ ግን ሰርች አያረግሽ ነዉ ወይስ ምንድን ነዉ ስንቱን አንቀባ ወላሂ???

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      ሞክረሽ የሚመችሽን መጠቀም❤

  • @AylaMaryam-kj4yp
    @AylaMaryam-kj4yp 4 дні тому

    ሮዚየ ፊቴ ትንንሺ ፀጉር አሀዉ ላነሳዉ ብየ ፈራሁ ምን አልባት እንደ ፂም ካደገ ብየ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 днів тому

    እናመስግናለን❤❤

  • @yoisefabraham7336
    @yoisefabraham7336 4 дні тому

    Thanks for all ❤❤❤

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 4 дні тому

    መሽአላህ. እኔ ቀይነኝ. ግን የብጉር ጠባሳ አለብኝ

  • @RahimaHusen-b6p
    @RahimaHusen-b6p 5 днів тому

    Masha allaha ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GabereSelase
    @GabereSelase 5 днів тому +1

    የውይራ ዘይት ባይኖረውስ?ወተትና ቫዝሊን መሆን አይችልም?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      አው ውዴ ይቻላል ማሬ❤

  • @NejatSherefa
    @NejatSherefa 4 дні тому

    በነሻ የሰራሹ ደግመሽ አ

  • @KamilaNasser-u7o
    @KamilaNasser-u7o 4 дні тому

    Maxaqam jamireyalew

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 днів тому

    Like & share 🎉🎉🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ብርታት❤❤❤❤

  • @girumbekele
    @girumbekele 4 дні тому

    አንዴ የሰራነው ለስንት ቀን ይሆናል ውዴ

  • @Asegedechtsehaye
    @Asegedechtsehaye 4 дні тому

    ሐርፍ ነው እንዳለ ቫዝልንዋ ሰርተን ብናስቀምጣትና በየቀኑ ኣንስተን ብንጠቀም ምን ጉዳት አለው?

  • @zebibaseid-i9i
    @zebibaseid-i9i 4 дні тому

    እህት ከቤት ስንወጣ የምንቀባው ነገር ብሰሪልን ስክራብ አቅም የለም

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 5 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @MaysaHaidar
    @MaysaHaidar 5 днів тому

    እኔ ግን ወተት አልወድም ውድ አንጀድ ማሽለ ❤❤❤❤ እንወድሽሌን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      የኔ ውድ ለምን አይነጥላ አለብሽ ወተት አጥንት ያጠነክራል ባቶጂውም በግድ ጠጪ❤

    • @MaysaHaidar
      @MaysaHaidar 4 дні тому

      እሽ እሞኪረለው ❤❤❤❤

  • @trhastsegay9889
    @trhastsegay9889 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @FathumaFathuma-hs6jy
    @FathumaFathuma-hs6jy 5 днів тому

    አሠለመአለይኩም።ጥያቂነበረኝ።የወይራቅባትበአረበኛውምድነውየሚባለው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      ዘይት ዘይቱን ይባላል ውዴ❤

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @IskyasAbebe
    @IskyasAbebe 5 днів тому

    ለቋቁቻ ስሪልኝ

  • @zahrazahra-i9k
    @zahrazahra-i9k 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah8669 4 дні тому

    ለወዛም ፊት ይሁናል ወይ

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 5 днів тому

    በሳይነስ ምክንያት አፍንጫዬ ላይ ማድያት ወጣብኝ ምን ብጠቀም ትመክሪኛለሽ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 днів тому

      ባዝሊንና እርድ ማታ ማታ እስከ ውፕር ድረስ ቀቢው የጠቆረው ቦታ ለውጡን ታይዋለሽ በየ ቀኑ እርዱን በቤት የተዘጋጀ

  • @momgeni4982
    @momgeni4982 3 дні тому

    እጅጃችን የሚጨማደደውን ለማጥፍት ምን ውህድ አለሽ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  3 дні тому

      ለእጅ ሰርቻለው ከዚህ ቪድዬ በታች አለ ምርጥ ነው ተጠቀሚው

  • @NIFIASMarufe
    @NIFIASMarufe 3 дні тому

    በእድሜየመጠ መሸብሸብ

  • @መዳንበእየሱስብቻነውእንድ

    እናንተ ቀይ ሴቶች በእኛ ላይ የተጫወታችሁ ነው ?ቆይ ለጡቁሮችስ አንች አሁን ፍትሽ ቀይ ነው ማድያት የለም እነ በሰዴት በሰው ቤት አሰራ አራት አሜት በጭንቄት በብቻይንነት ያሳለፈከት ፍቴ ምንም ብሞክር አልጠፈም ብሉዋል
    እሰት ለእነ መልስ አለሽ?
    እነ ግን እወድሻለሁ❤

    • @hanikitchen8109
      @hanikitchen8109 5 днів тому +1

      አትጨናነቂ ውዴ እንቅልፍ ተኚ❤

  • @زليخه-ي8و
    @زليخه-ي8و 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @عايشةالرشيد-س4ب
    @عايشةالرشيد-س4ب 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 5 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ahmed-u1f3o
    @Ahmed-u1f3o 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤