Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ወርቅ ጆሮአችንን መቀለጃ አድርገዉት ነበር ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ መቀመጥሽ በጣም አሳዝኖኛል ።
ይህን የመሰለ ድምፅና ችሎታ ይዛ ከመድረክ መራቋ በጣም ያሳዝናል:: በጣም ምርጥ ስራ👍
ለምን እንደሆነ አላውቅም ታሳዝነኛለች እንደኔ በፉቅር ተጎትዳለች መሰለኝ 😍😰
ግን የተጎዳሽ አትመስይም
@@eyosiyashaile9588 እንዴት 😂😂
@@lulalula7120 በፍቅር ሰው የጎዳሽ ትመሲያለሽ
ቂቂቂቂ
በፍቅር የተጎዳቹ እኔጋ ተመዝገቡ
አደገኛ የሆነ ድምፅ ነው እኮ ያላት። ስወዳት
ዋው ኤልሳቤት ተሾመ የትጠፍታነው. ለብዝውአመት. ድንቅ ስራ ምርጥ ድምፅ
ምን ልበልሽ ኤልስ ድምፅሽ ግጥሞቹ ያንቺ ሁኔታ ተደማምሮ ውስጤን እረበሸው እንባ ባይኔ ሞላ የኔ ውብ ምርጥ ነው
በጣም አመስግናለሁ ኤልሲከአባቴ ግጥሞች በጣም እምወደው ዘፈን ነውደግሞ ምርጥ አድርገሽ ትጫውተሺዋልመስፍኔም ትልቅ ምስጋናዬ ይድረስህ
Betam arif ariga new yetechawetechiw. Le abatihim misgana yidiresew
መጀመሪያ የዘፈነውን የት ነው ማግኘት የምችለው።ሙሉ ስሙስ
@@ademeabuneh1010 ብዙነሽ በቀለ
አባትህ ይሄን የመሰለ ስራ ስለሰጡን ሊመሰገኑ ይገባል :: ሰወች ብዙ ግዜ ትኩረት የምንሰጠዉ ለዘፋኙ ቢሆንም እንደኔ ግን ለግጥም ደራሲው ነው መሆን ያለበት ምክንያቱም ይሄን የመሰለ መልዕክት ያውም በግጥም ማቅረብ ቀላል ነገር አይደለም ::
ለአባትህ ምስጋናችን እነሆ
በጣም አስማት የሆነ ውብ ድምፅ
ኤልሣቤጥ ተሾመ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ ከዘመንሽ ጋር ያገናኝሽ
ድምፅ መረዋ ኤሊሲ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ከደሴ
Ze most talented and gifted vocalist ....gin ezi hager bemehonwa bicha yatanat artist !!!!
7Gg
Ok
Ewnethn nw ezi koshasha hager menorua godat 😢..wechi bethon mnm serta tebela nber
Bizunesh was remembered in you. Rest in peace bzuye. Thank you Elsi you played well.
ኤልሲ ጥሩ አድርገሽ ዘፍነሽዋል። ብዙነሽንም ስለአስታወሺን እናመሰግናለን።
wow...ጥሩ አርገሽ ደግመሽ ተጫውተሻል ኤልሲ Big tnx
ኸረ በፈጠረሽ ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ ❤️❤️❤️❤️
ሙዚቃውን ከሰራሽው ኮ ባልሳሳት ከ 6 ዓመት በፊት ነው ። በጣም ቆንጆ ነው ኤልሲ በርቺ እንኳን አንቺ ስንቱ ባለ የትላርገው ድምፅ ሁሉ ተነስቶ እየዘፈነ ነው ለመስራት ቆራጥ ሁኚ
ብዙዬ ብዙዬ የኔ እናት... ማን እንዳንቺ የፍቅር ዘፈንን ኢትዮጵያ ውስጥ አዚሟል?ብዙዬ ምርጧ የኔ ሁልጊዜም አንደኛ... ኤልሳቤጥን እናመሰግናለን
ኤልስዬ ጥበብ ያንቺ ነው በርቺልን
ምርጥ በፍቅር ለተጎዱ ሰወች❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ዘፈን አልወድክ ይህንን ግን ደጋግሜ ነው የምሰማው ኡፍ ንዝረት ኤልሲና ❤
በጣም ቆንጆ ተጫውተሽዋል።በርቺ እህታችን 🙏💚💛❤️
Ebakachu ye productionu sewoch felguat lerasachu blachihu betam mtgerm zefagn💯
ኤልሲዬ ያገሬ ልጅ ሚገር ብቃት የማይለወጥ ድምፅ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ
በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሰራችሁት ግንእንባያስጨርሳል
ኤልስዬ ያምራል አንደኛ
Elsabet Teshome, Mesfin Tamera and Teshome Ayele, Betam dink gitim,zema Ena dimtse. Enameseginalen!!!
በጣም ደስ የምልአቀራረብ ማራኪ እወድሻለሁ እባክሽ አትጥፍብን እንድህ ነው እህቴ ሆይ አቅም እለሽ ው...ድ ...ድ
ያበደ ድምፅ ካበደ ግጥም ጋር ዋው ❤️
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ አድርገሽ ተጫውተሽዋል በርችልን
በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው ግን በአንድ ነገር አዝኛለሁ በደንብ ላይታይ የቻለበት ምከንያት ሊገባኝ አልቻለም በዙዬ ነፍስ ይማርልን አንቺም በርቺ ኤልሲ በጣም ምርጥ ድምጥ ነው ያለሽ ምናልባት ባገሽኝ ደስ ይለኛል
በጣም የምወዳት ዘፋኝ እዉነተኛ ዘፈን ሁሉም ዘፈኖችሽ ዋዉ ናቸዉ
በጣም ጥሩ ደስ የሚል አዘፋፈን
😍😍😍😍😍😍
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ድንቅ ነው የኔ ቆንጆ
best voice with best old memory . . . .Bravo Elsa
ምርጥ የብዙዬ ሙዚቃ ምረጥ አርገሽ ስላሰማሽን እናመሰግናለን ።።
Wyne sound track nbr endet nw magegnew eyalku nbr 🥺beeetam nw mwedew🥰
Mn film lay nbr?
Welcome back Elsa! 👋I love your voice❤️
ኤልሢ የዚያና የዚህ ዘመን ድንቅ አዚያሚ
What a voice! 💖💖💖
Ehen musica sent gize felekut ahun gn bezi gerami demtse semahut ufffff
Yemigerim sira new berchi 👏👏👏♥️♥️♥️💞♥️💞♥️💞♥️
ስወድሽ የኔ ስክንክን ድምፀ ወለላ 😍👌
betam dess yemil musica... yenenat leketayu musicash hager libse benesa lalbisish.... betammm nw yemwedsh yemadenkish...
ኤልሲዬ ምርጥ ስራ ነው 👏👏 ያኛውንም ስራሽን እጠብቃለን በልጀነታችን እየዘፈንን ያደግንበትን " ልጁን ያያቹ "የሚለውን ስራሽን ርዕሱን ከተሳሳተኩ አርሙኝ
በጣም የሚያምር ድምፅ አለሽ በርቺ
ስወድሽእኮ ህይወቴን በሌላ መገድ ያየሁት የሰማሁሽ ቀነው ሁሉም ከቱነው እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ
Alse❤❤❤❤
አንደኛ ነሽ ኤልሲ
Arif nat
ኢልሲ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪይ በርትዒ yeni konjooooo
ኤልሲዬ ምርጥ ነሽ እወድሻለሁ።
i can,t stop hearing really!!!
ድምፅሽ ውስጥን ሰርስሮ ነው የሚገባው ድንቅ ስራ ነው በርቺ
Producers tnx alot
ወይኔ ሙዚቃ 👍🙏❤
Elsuye betame yamerale bezehu ketye
ምርጥ ድምፅ ኤልሳዬ አሪፍ ስራ
Missed you soooooooooooooooooooo much!
ዋው ኤልሲ ድምጽሽ እኮ እንቁ ነው የት ጠፋሽ ግን EBS እስቲ ፈልጓት ቁም ነገራችሁ ሰፋ ይበል …ግጥሙ ራሱ ዘመን ተሻጋሪ ነው አሁን ላይ ሊሰማ ይገባል!!!!!!!
I Really do cry!!
Amazing voice 😍
yene konjo sifeligew yeneberew zefen new betam wedijewalew
Wow It is amazing melody sound
Indi aynet music nbr yenafekan
Elsiye anche yezefenshachew zefenoch erasu zemen yemisherachew ayidelum...❤❤ene sendel eshet...sendel endageruDimam akal shege gerageru❤ Huletegnaw albumsh yimeslegnal..muluwn degmash bitseriw elalew ...beterefe yemngzem adnakish nagn❤❤❤❤
ገራሚ ድምሰፅ❤❤❤
waaw wt a marvellous voice
Yene konjo ahunem demetseshe bexame aref new so atexefi
Tewnshew bmigrme hunta#1
Wow lovely sister Good job 👏
Betami arefi❤❤🎉
ምርጥ ያገሬ ልጅ!!!
she still got it
Betam kemadenkachewu artist andua anchi neshi selayehushi betam des belognal berchi
Gobezie
The resemblance between her & Alemayehu Hirpo is quite amazing.
Wow Perfect Voice
Amaizing Voice
💯💯💯👌👌 amezing 🎵🎶 elisii gobazii baricii eshiii ayizoshii
Elsi yene mokeshe sente degageme endesemahush betayi
Enkuan dehna metash❤
wow what a lovely voice
Lovely and very pleasant voice
Ere elsiye siwedishe tasazenyentaleshe. Westen nekashewe hulum yimotal sewe mot yale aymeslewem kenem chimir hulum artefishan newe habtamum dehawem memotu aykerem 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
I was just a little boy when her music 🎶 lijun yayachu. "Top" hit in the 1990s. But I do remember the popularity of her music.
what a talent? good job elsi
Thank you and well come back
betam betam yemwedew musica selagegnehsh des belognal
I really appreciated thx for doing this i have no word for u ur great pls do this more am really touched
mirt sira new elsiye
ዋው ማዙ ይለያል
Woow yane demetse merewa anchi bicha azimi😍😍😍
Elsiye smart yehone dimith
Wow demse endet yamral
yene konjo ebaksh joroachin ke tkim wchi kemehonu befit dreshiln.
Wow. Mrxnw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye.harer.konjo❤❤❤
Nice Song elsina
😢😢😢😢😢
Elsuye hulm telylsh yene konjo
WW amazing you continued
የኔ ወርቅ ጆሮአችንን መቀለጃ አድርገዉት ነበር ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ መቀመጥሽ በጣም አሳዝኖኛል ።
ይህን የመሰለ ድምፅና ችሎታ ይዛ ከመድረክ መራቋ በጣም ያሳዝናል:: በጣም ምርጥ ስራ👍
ለምን እንደሆነ አላውቅም ታሳዝነኛለች እንደኔ በፉቅር ተጎትዳለች መሰለኝ 😍😰
ግን የተጎዳሽ አትመስይም
@@eyosiyashaile9588 እንዴት 😂😂
@@lulalula7120 በፍቅር ሰው የጎዳሽ ትመሲያለሽ
ቂቂቂቂ
በፍቅር የተጎዳቹ እኔጋ ተመዝገቡ
አደገኛ የሆነ ድምፅ ነው እኮ ያላት። ስወዳት
ዋው ኤልሳቤት ተሾመ የትጠፍታነው. ለብዝውአመት. ድንቅ ስራ ምርጥ ድምፅ
ምን ልበልሽ ኤልስ ድምፅሽ ግጥሞቹ ያንቺ ሁኔታ ተደማምሮ ውስጤን እረበሸው እንባ ባይኔ ሞላ የኔ ውብ ምርጥ ነው
በጣም አመስግናለሁ ኤልሲ
ከአባቴ ግጥሞች በጣም እምወደው ዘፈን ነው
ደግሞ ምርጥ አድርገሽ ትጫውተሺዋል
መስፍኔም ትልቅ ምስጋናዬ ይድረስህ
Betam arif ariga new yetechawetechiw. Le abatihim misgana yidiresew
መጀመሪያ የዘፈነውን የት ነው ማግኘት የምችለው።ሙሉ ስሙስ
@@ademeabuneh1010 ብዙነሽ በቀለ
አባትህ ይሄን የመሰለ ስራ ስለሰጡን ሊመሰገኑ ይገባል :: ሰወች ብዙ ግዜ ትኩረት የምንሰጠዉ ለዘፋኙ ቢሆንም እንደኔ ግን ለግጥም ደራሲው ነው መሆን ያለበት ምክንያቱም ይሄን የመሰለ መልዕክት ያውም በግጥም ማቅረብ ቀላል ነገር አይደለም ::
ለአባትህ ምስጋናችን እነሆ
በጣም አስማት የሆነ ውብ ድምፅ
ኤልሣቤጥ ተሾመ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ ከዘመንሽ ጋር ያገናኝሽ
ድምፅ መረዋ ኤሊሲ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ አድናቂሽ ነኝ ከደሴ
Ze most talented and gifted vocalist ....gin ezi hager bemehonwa bicha yatanat artist !!!!
7Gg
Ok
Ewnethn nw ezi koshasha hager menorua godat 😢..wechi bethon mnm serta tebela nber
Bizunesh was remembered in you. Rest in peace bzuye. Thank you Elsi you played well.
ኤልሲ ጥሩ አድርገሽ ዘፍነሽዋል። ብዙነሽንም ስለአስታወሺን እናመሰግናለን።
wow...ጥሩ አርገሽ ደግመሽ ተጫውተሻል ኤልሲ
Big tnx
ኸረ በፈጠረሽ ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ ❤️❤️❤️❤️
ሙዚቃውን ከሰራሽው ኮ ባልሳሳት ከ 6 ዓመት በፊት ነው ። በጣም ቆንጆ ነው ኤልሲ በርቺ እንኳን አንቺ ስንቱ ባለ የትላርገው ድምፅ ሁሉ ተነስቶ እየዘፈነ ነው ለመስራት ቆራጥ ሁኚ
ብዙዬ ብዙዬ የኔ እናት... ማን እንዳንቺ የፍቅር ዘፈንን ኢትዮጵያ ውስጥ አዚሟል?ብዙዬ ምርጧ የኔ ሁልጊዜም አንደኛ... ኤልሳቤጥን እናመሰግናለን
ኤልስዬ ጥበብ ያንቺ ነው በርቺልን
ምርጥ በፍቅር ለተጎዱ ሰወች❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ዘፈን አልወድክ ይህንን ግን ደጋግሜ ነው የምሰማው ኡፍ ንዝረት ኤልሲና ❤
በጣም ቆንጆ ተጫውተሽዋል።በርቺ እህታችን 🙏💚💛❤️
Ebakachu ye productionu sewoch felguat lerasachu blachihu betam mtgerm zefagn💯
ኤልሲዬ ያገሬ ልጅ ሚገር ብቃት የማይለወጥ ድምፅ አንደኛ ነሽ በርቺልኝ
በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሰራችሁት ግንእንባያስጨርሳል
ኤልስዬ ያምራል አንደኛ
Elsabet Teshome, Mesfin Tamera and Teshome Ayele, Betam dink gitim,zema Ena dimtse. Enameseginalen!!!
በጣም ደስ የምልአቀራረብ ማራኪ እወድሻለሁ እባክሽ አትጥፍብን እንድህ ነው እህቴ ሆይ አቅም እለሽ ው...ድ ...ድ
ያበደ ድምፅ ካበደ ግጥም ጋር ዋው ❤️
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ አድርገሽ ተጫውተሽዋል በርችልን
በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የተጫወትሽው ግን በአንድ ነገር አዝኛለሁ በደንብ ላይታይ የቻለበት ምከንያት ሊገባኝ አልቻለም በዙዬ ነፍስ ይማርልን አንቺም በርቺ ኤልሲ በጣም ምርጥ ድምጥ ነው ያለሽ ምናልባት ባገሽኝ ደስ ይለኛል
በጣም የምወዳት ዘፋኝ እዉነተኛ ዘፈን ሁሉም ዘፈኖችሽ ዋዉ ናቸዉ
በጣም ጥሩ ደስ የሚል አዘፋፈን
😍😍😍😍😍😍
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ድንቅ ነው የኔ ቆንጆ
best voice with best old memory . . . .Bravo Elsa
ምርጥ የብዙዬ ሙዚቃ ምረጥ አርገሽ ስላሰማሽን እናመሰግናለን ።።
Wyne sound track nbr endet nw magegnew eyalku nbr 🥺beeetam nw mwedew🥰
Mn film lay nbr?
Welcome back Elsa! 👋I love your voice❤️
ኤልሢ የዚያና የዚህ ዘመን ድንቅ አዚያሚ
What a voice! 💖💖💖
Ehen musica sent gize felekut ahun gn bezi gerami demtse semahut ufffff
Yemigerim sira new berchi 👏👏👏♥️♥️♥️💞♥️💞♥️💞♥️
ስወድሽ የኔ ስክንክን ድምፀ ወለላ 😍👌
betam dess yemil musica... yenenat leketayu musicash hager libse benesa lalbisish.... betammm nw yemwedsh yemadenkish...
ኤልሲዬ ምርጥ ስራ ነው 👏👏 ያኛውንም ስራሽን እጠብቃለን በልጀነታችን እየዘፈንን ያደግንበትን " ልጁን ያያቹ "የሚለውን ስራሽን ርዕሱን ከተሳሳተኩ አርሙኝ
በጣም የሚያምር ድምፅ አለሽ በርቺ
ስወድሽእኮ ህይወቴን በሌላ መገድ ያየሁት የሰማሁሽ ቀነው ሁሉም ከቱነው እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ
Alse❤❤❤❤
አንደኛ ነሽ ኤልሲ
Arif nat
ኢልሲ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪይ በርትዒ yeni konjooooo
ኤልሲዬ ምርጥ ነሽ እወድሻለሁ።
i can,t stop hearing really!!!
ድምፅሽ ውስጥን ሰርስሮ ነው የሚገባው ድንቅ ስራ ነው በርቺ
Producers tnx alot
ወይኔ ሙዚቃ 👍🙏❤
Elsuye betame yamerale bezehu ketye
ምርጥ ድምፅ ኤልሳዬ አሪፍ ስራ
Missed you soooooooooooooooooooo much!
ዋው ኤልሲ ድምጽሽ እኮ እንቁ ነው የት ጠፋሽ ግን EBS እስቲ ፈልጓት ቁም ነገራችሁ ሰፋ ይበል …ግጥሙ ራሱ ዘመን ተሻጋሪ ነው አሁን ላይ ሊሰማ ይገባል!!!!!!!
I Really do cry!!
Amazing voice 😍
yene konjo sifeligew yeneberew zefen new betam wedijewalew
Wow It is amazing melody sound
Indi aynet music nbr yenafekan
Elsiye anche yezefenshachew zefenoch erasu zemen yemisherachew ayidelum...❤❤ene sendel eshet...sendel endageru
Dimam akal shege gerageru❤
Huletegnaw albumsh yimeslegnal..muluwn degmash bitseriw elalew ...beterefe yemngzem adnakish nagn❤❤❤❤