Brother Mamusha please make your answers clear. Both on this video and the one which you made about women's role in the church are vague and doesn't provide direct answer. But I'm so glad that you are discussing hot issues. Love you so much!
I don't see why some are saying its vague, It is as clear....thanks Dr.mamusha it think it seemed vague because it isn't the answer we expect,we wanted to hear the answer we think is right. Try to listen with an open mind. He clearly stated that cos God is faithful he will never take our salvation away from us,eventhough we sin continually if we are always back with asking forgiveness and fighting, we can have a confidence on the grace of God...But a man could loose his salvation if he makes sin his life style n plants its roots,we then live with ignorance which in return causes ourselves to loose the salvation we had. Simply God never looses the hand he holds,but the hand could be ignorant enough to ask for loose. So we shouldn't not live in trauma, what if i loose it cause i did "this and that" sijemere its a Gift not a reward, but live wise tolo yemikebenn hatiyaten eyaswegeden...cos Gifts are kept as precious
God always show as his will and to return us on his way but if falling or not living according his will and his command he will punishments us as his lovely child if we harden our hearts then we will but God is always show as the safest way otherwise we will face the fire
15:03 yehew ezi dekika lay a alelachu melsu gera yetgabachu sewoch. Medan zem belo yemwesed negr aydelm gen be hatiyat ketsenan ena ende life style ke egziyabher meraken keyaznew eventually medanchen lenata enchelalen
The first half and the second half of the statement is irony for me my dear Dr Mamushaye ! On this I’m forced to disagree with you…. If you don’t gain it you wouldn’t lose it !
With all respect, i think you should trust the power of the Word of God and of the power of the Holyspirit to help real Christians live a holy life. Just because you fear that people could live however they want shouldn't make you say what the Bible doesn't say. -The Holyspirit is given ONLY for Christians and for ALL real Christians(belivers of the work of Christ at the cross). "....ማንም የክርስቶስ መንፈስ ከሌለው፣ እርሱ የክርስቶስ አይደለም።"ሮሜ8:9 -መንፈስ ቅዱስ ከእውነተኛ አማኝ ክርስቲያን ውስጥ አንዴ ከገባ አይወጣም። "እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤"ዮሐንስ14:16... "ለዘላለም የሚኖር።" ነው የሚለው። ስለዚህ ለዘላለም የክርስቶስ እንደሆንን እንኖራለን ማለት ነው። -ይሄ ጥቅስ"...... ይልቁንም አሁን በሌለሁበት ጊዜ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤"ፊልጵስዩስ2:12 በአማርኛ ”ፈፅሙ” ሁለት ትርጉም አለው። 1st=to finish, 2nd=to do\work out(ወይም አድርጉ)። የእንግሊዘኛው መፅሀፍቅዱስ ሁሉም version ሁለተኛው(አድርጉ) የሚለው ትርጉም አለው። "...... but now much more in my absence, work out your own salvation with fear and trembling."Philippians2:12 KJV "Finish" አይልም። ቢል ኖሮ መዳን ያላለቀ ነገር ይሆን ነበረ። ክርስቶስ ኢየሱስ ግን በመስቀል ላይ "ተፈፀመ"/"it is finished" አለ። ስለዚህ ያለቀ ነገር እንጂ መዳን፣ እኛ በስራችን የምንጨርሰው ነገር አይደለም(በቪድዮ እንደተባለው)(ገላትያ 2)። ስራ በጭራሽ አያስፈልግም ለመዳን። ያዕቆብ ላይስ ካላችሁ፣ ያዕቆብ እና ጳውሎስ 'መፅደቅ' የሚለውን ቃል የሚጠቀሙት ለአንድ አይነት ፍቺ ነው ወይ ብሎ መመርመር ጥሩ ነው። -'እየወደቀ እየወደቀ የሚሄድ ሰው' የተባለው በቪድዮ፣ ያ ሰው ከመጀመሪያውም ያልዳነ ሊሆን ይችላል። የዳነውን ሰው ግን ጌታ መልሶ ሊያቆመው ይችላል። "በእምነት መሆናችሁን ለማወቅ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ።....."2 ቆሮንቶስ13:5.ግማሽ ጥቅስ እንዳይሆንባችሁ ጥቅሱን ከፍታችሁ በደንብ መመርመር ትችላላችሁ። "የቤርያ ሰዎች ከተሰሎንቄ ሰዎች ይልቅ አስተዋዮች ነበሩ፤ ምክንያቱም ነገሩ እንደዚህ ይሆንን እያሉ መጻሕፍትን በየዕለቱ በመመርመር ቃሉን በታላቅ ጒጒት ተቀብለዋል። ስለዚህ ከእነርሱ ብዙዎቹ አመኑ፤ ደግሞም ከእነርሱ ጋር ቍጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ዕውቅ የግሪክ ሴቶችና ወንዶችም አመኑ።"ሐዋርያት ሥራ17:11-12 -ጳውሎስ ስለ ሩጫ ያወራው ስለ መሸለም ነው እንጂ ስለ መዳን አይደለም። "........ እኛ ግን ለዘላለም የማይጠፋውን አክሊል ለማግኘት እንደክማለን።"1ቆሮንቶስ9:25 With all love and respect brother Robel and brother Mamusha!
"Egziabher yadanachewn ena yemeretachewn eskemechereshaw yatsenachewal" keza degmo "sewoch diheninetachwn reject liyadrgut yichlal" Dr. I do not think this is a good and convincing argument plus the thing you raised Judas as a saved one may contradict with what Jesus said in john chapter 6 from verse 48 as judas himself didn't believe. Please research more may almighty God be with you.
I don’t believe the fact you stated that salvation is a process because salvation is only with the work of Jesus Christ did on the cross so stop saying it’s a process. That’s totally wrong. The process is how we become like Christ
ስለዚህ ከዚህ ትምህርት የተረዳሁት ሰው ከእግዚአብሔር የጸጋ እጥረት ሳይሆን በራሱ የእምነት ችግር ምክነያት ድነቱን ሊያጣ ይችልል ማለት ነው። ሉቃ15 :11-24 የጠፋው ልጅ ወደ አባቱ ባይመለስ ኖሮ ባልዳነ ነበር። “ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።” ሞቶ ነበር / ጠፍቶ ነበር እነዚህን ቃሎች ልብ በሉ።
- ሉቃስ 15፥24
ትክክል
ዶ/ር ማሙሻ በብዙ ትምህርቶችህ ተባርክያለው አመሰግናለዉ❤ ነገር ግን በዛረዉ አጀንዳ ላይ ግን ብዙ ስህተቶች አሉ በእርግጥ አንተ የተረዳህበት መንገድ ይሆናል
በሁለት ሀሳቦች ተቸግረሀል😢 ወዴ አንድ ድምዳመ ልትደርስ አልቻልክም. መዳናችን ተፈጽሞአል
የዘላለም ህወት ቀላል ነገር እኮ አይደለም እምላክ ስጋ የለበሰበት እዉነት ነዉ የዘላለም ህወት በሰዉ እጅ ላይ የለም ስበረታና ስጠነቀቅ የምያገኘዉ ስደክምየምያጣዉ አይደለም . መጽሀፍቅዱስ እርስ በእርስ እይጋጭም የኛ የአረዳድ ችግር እንጅ የዳነዉ እየሱስ በስራዉ ስራ ነው
በስራ ያላገኘዉትን በፍጹም በስራየ አላጣውም። ጸጋ ይብዛልህ❤
ወንድም ማሙሽዬ ስወድህ እኮ
ይህ ከአፍ የሚፈልቅ የሕይወት ቃል እውቀት።
ተባረክ በብዙ።
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
😂ይሔ ነው የሕይወት ቃል በመጀመሪያ የሕይወት ቃል ማለት ምን ማለት ነው
መግቢያ አከባቢ ላይ መዳንን ሙሉ የእግዚአብሔር ስራ እንደሆነ አምነን ከተነሳን፣ Initial point (የምንድንበት ቅጽበት) ላይ ብቻ ነው ሀያልነቱ እና ስራውን የፈጸመው የሚል አይነት እሳቤ ደግሞ ከግማሽ ቀጥሎ ስትናገር ሰማሁ። ማሙሻ የምወድህ እና የማከብርህ አገልጋይ ነህ፣ ነገር ግን አመክንዩዊ ወጥነት ማጣት ደግሞ ገለጻህ ላይ ይታያል።
• የሚያጸና እሱ ነው ካልክ ወዲህ (ስለሚያጸናን እንደምንጸና እሙን ቢሆንም) ድጋሚ ሀላፊነቱን እኛው ላይ ማስቀመጥህ የቱጋ ነው ስጋት የሚቀንሰው?
• የምጠብቀው መዳን የለኝም፣ ሚጠብቅ እሱ የሚያጸና እሱ፣ ካሉ ወዲህ - መጽናት ባለመቻላችን ልንወጣ እንችላለን ማለት የክርስትያኖችን ስጋት እንዴት እንደሚቀንስ አይገባኝም።
• #የመረጣቸውን እና ያዳናቸውን #እስከመጨረሻው #ያጸናቸዋል ካልክ ወዲህ ከግማሽ ወጥቶ ሚሔድ #አማኝ አለ ማለትህ እንዴት ባላንስ እንዳደረክ ሊገባኝ አልቻለም። የሚታየኝ ከገለጻህ የሮሜ 8 :1/ 8:29-30 ላይ እንኳን ከቅድመ እወቀት በቅድመ ውሳኔ፣ በመጠራት፣ በመጽደቅ፣ እና በመክበር መሀል ያለውን ክቡር የመዳን ሰንሰለት በሚድነው እና ባዳነው ሰው እገዛ ወደ ክብር ይደርሳል የሚል ከቃሉ አላየሁም እኔ ለመማር ዝግጁ ነኝ።
የዳኑ አዲስ ፍጥረት ናቸው፣ ቅድስናን ይለማመዳሉ። ወደ አሮጌነት መመለስ እንዴት ይሆናል? ያጠበ ደሙን ያለፈ መቆሸሽ ድጋሚ ይከሰታልን?
• የዳኑ የተመረጡ እንደሆኑ የሚያመለክት ቃል ተናግረሀል፣ ታዲያ ድነትን ለማጣት ቀድሞ አለመመረጥ እና አለመታወቅ አይኖርብንም? የሚያጸናኝ እሱ ወደ ክብር የሚያደርስ እሱ ካልከው ጋር አይጋጭም?
* የቅዱሳን መጽናት አስተምህሮ ልቅ አያደርግም። ምክንያቱም መጠራታችን ራሱ በቅድስና ለቅድስና፣ ከአሮጌ ወደ አዲስ ህይወት የተጠራንበት፣ ያንን ደግሞ እስከመጨረሻው ሊያጸና ቃል በገባልን ጌታ ከተማመንን እና ጸጋውን በስርዓቱ ከተረዳን (መረዳት እና መኖር ሲጀመር የክርስትያኖች ብቻ ነው) የቱጋ ነው Genuinely experience ያደረገ ሰው ይጠፋል የሚል ከቃሉ የምናገኘው??? ወዳጄ ማሙሻ፣ ስጋት የሚቀንስ ንግግር አላየሁም ከንግግርህ። እኔ ልቅ አልሆንም፣ ጸጋው ገብቶኛል፣ እየተረዳሁም እቀጦላለሁ። ነገር ግን ልቅ ያደርጋል በሚል ስጋት የመዳን ማስቀጠል ስጋት በእኛ ትከሻ ላይ የሆነ አስመስለኸዋል፣ አንባቢያን ያ አልተሰማችሁም?
በዮሐንስ 15 እና ዕብ 10 ላይ የሰራሁትን ቪዲዮ በቅርቡ እለጥፋለሁ፣ ዕብ 6 ላይ ግን የሰራሁት ቪዲዮ ዕብራውያን 6 አማኞች ድነታቸውን እንደሚያጡ ይናገራልን? ሊንኩ ይህ ነው ስሙት ለማነጻጸር - ua-cam.com/video/4JkHCFsJsYc/v-deo.html
ከማሙሻ ቃል ልዋስና አስተያዬቴን ልቋጭ
“የመረጣቸውን እና ያዳናቸውን እስከመጨረሻው ያጸናቸዋል” ይህ ብቻ እረፍት ይሰጣል፣ መጽናታን በእኔ ውስጥ ይፈጥራል።
አመሰግናለሁ።
ጌታ ሆይ እርዳኝ ባሪያህን ፍጻሜዬ ካተ ጋር ይሁን 😭😭
Brother Mamusha please make your answers clear. Both on this video and the one which you made about women's role in the church are vague and doesn't provide direct answer. But I'm so glad that you are discussing hot issues. Love you so much!
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
ወንድም ኣሙሻ በእውነት አከብርሃለው ::
እጥር ያለ መልስ ግን አልሰማውም::
አዎ መዳኑን ያጣል :- ..........
መዳኑን አያጣም:-........
ቢሆን መልሱን ልናገኝ በቻልን:: ያንተ ግን ከየትኛው እንደሆነ ለኔ አልታየኝም::
በሌላ ትምህርቶችህ ግን በብዙ እጅግ በብዙ ተባርኬኣለው::
You are blessed
አንድ አማኝ ክርስቶስን አምኖ ከዳነ በኋላ በምድር ላይ ሲኖር በምፈጽማቸዉ ኃጢአቶች፣ ርኩሰቶች፣ አመጾች፣ ወዘተ መዳኑን ልያጣ ይችላል ወይስ አይችልም? ጥያቄዉ እኮ ግልፅ ነዉ። መልሱ ግን ግልፅ አይደለም። የአስቆሮቱ ይሁዳ ድኗል ወይ? ወይስ መዳን ወይም አለመዳን የሚያስችል የኃጢአት ዓይነትና ክብደት አለ? በፊልጵስዩስ 2:12 ከተጻፈዉ ጥቅስ ጋር ሲነፃፀርስ እንዴት ይታያል? ዶ/ር ማሙሻ በቂና ግልጽ መልስ ሰጥቷል የሚል እምነት የለኝም ። እባክህ ዶ/ር ማሙሻ አታመቻምች፤ የምታምንበትንና መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ምላሽ ስጥ። ተባረኩ።
John 10 አማ - ዮሐንስ
27: በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
28: እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
29: የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።
30: እኔና አብ አንድ ነን።”
great
ዶክተር ማሙሻዬ ❤ነገር ግን አንተ ያየህ ሁሉ ልክ ነው በለ አታስብ ድነት አንድ ጊዜ ነው በእርግጥ የስጋ ድነት ከሆነ አንተ ስጋ ለባሽ ነህ ❤❤❤❤
I don't see why some are saying its vague,
It is as clear....thanks Dr.mamusha
it think it seemed vague because it isn't the answer we expect,we wanted to hear the answer we think is right. Try to listen with an open mind.
He clearly stated that cos God is faithful he will never take our salvation away from us,eventhough we sin continually if we are always back with asking forgiveness and fighting, we can have a confidence on the grace of God...But a man could loose his salvation if he makes sin his life style n plants its roots,we then live with ignorance which in return causes ourselves to loose the salvation we had.
Simply God never looses the hand he holds,but the hand could be ignorant enough to ask for loose.
So we shouldn't not live in trauma, what if i loose it cause i did "this and that" sijemere its a Gift not a reward, but live wise tolo yemikebenn hatiyaten eyaswegeden...cos Gifts are kept as precious
Yes it is clear
ግራ አታጋቡን አንዴ ከዳንን መጥፋት ሚባል ነገር የለም ግልፁን ንገሩን እግዚአብሔር በክርስቶስ አምነን ከዳንን በዋላ መጥፋት ሚባል ነገር የለም ::
ትክክለኛ መልስ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ይባርካችሁ።
እውነት ነው እስከ መጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል ይላል ቃሉ።
እግዚአብሔርን ሆይ ፀጋህ ያግዘኝ ይብዛልኝ።
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
Bro Dr Mamusha so Humble person. God bless you.
መዳን በእግዚአብሔር አብ ምርጫ ፣ በእግዚአብሔር ወልድ ቤዛነት ፣ በመንፈስ ቅዱስ መታተም የፀና ነው። ማንም ከዚህ በረከት አንዴ እንደ ልዑል አምላክ ፍቃድ ተካፋይ ቢሆን በፍፁም የፀጋው ጉልበት አይለቀውም በዳንበት መዳን የማጽናት ስራ መቶ በ መቶ የፀጋ ብቻ ነው ። ከሰው ምን ይጠበቃል ። ከዳኑት ምንም ሳይጠብቅ የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ሁሉን የፈፀመ አምላክ ክብር ይሁንለት አሜን ። በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ በመንፈሱ ብርሃን የእውነትን ቃል እውቀት ከዚህ በላይ ያስታውቅህ አሜን 🙏🙏።
የተመረጡት ለምን ተመረጡ
@@ignitus7777 ye egz/r begonet endinageru newa erisu melikam new cher nw bilen linl newa
Calvinist
ትክክለኛ ወንጌል ይሄ ነው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ብዙ ሀሰተኛ አስተምሮ ሰዎችን ወደ አጢአት እያገፋፋ ነው ደስ አለኝ
ጌታ ቅባቱን ያብዛልህ ወንድም ማሙሻ
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
Wendemoch selam... tiyaqe ena melesu programm lemin kereh?
And can you also discuss about Calvinism and Arminianism?
ሮሜ 11 (Romans)
6፤ በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል።
tebareku.
mamushaye አንተ እና መሰሎችህ የጌታ ቅሬታዎች ናችሁ። ጌታ ያፅናህ በቅባቱ ያጥለቅልቅህ
እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ በጣም ማራኪ ፕሮግራም ነው በቅርብ ነው የእናንተ ተከታታይ የሆንኩት ነገር ግን እጅግ ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
የአግዚአብሔር አገልጋይ ክብረት ይስጥልን !!!
የናተ መንፈስ ያግኘኝ ተባረኩልኝ
ኢዮብ 33 (Job)
28፤ ነፍሴ ወደ ጕድጓድ እንዳትወርድ አድኖአታል፥ ሕይወቴም ብርሃንን ታያለች፡ ይላል።
29፤ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ሁለት ጊዜና ሦስት ጊዜ ከሰው ጋር ያደርጋል፤
30፤ ይህም ነፍሱን ከጕድጓድ ይመልስ ዘንድ፥ በሕያዋንም ብርሃን ያበራ ዘንድ ነው።
God always show as his will and to return us on his way but if falling or not living according his will and his command he will punishments us as his lovely child if we harden our hearts then we will but God is always show as the safest way otherwise we will face the fire
15:03 yehew ezi dekika lay a alelachu melsu gera yetgabachu sewoch. Medan zem belo yemwesed negr aydelm gen be hatiyat ketsenan ena ende life style ke egziyabher meraken keyaznew eventually medanchen lenata enchelalen
perfect wuste yalewn tenagerachu,tebareku
Eventually I m left with more questions than answers.
God bless you Dr Mamusha. It is Very clear explanation and i dont see any vague things.
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
Thank you for your boldness brother !......determinismን ተጠልሎ ካለው አጥፊ 'once saved always saved' መርዝ ይልቅ ትክክለኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽናት ምን እንደሚመስል ለመናገር ስለ ደፈርህ እግዚአብሔር ይባርክህ። በdeterminism ውስጥ የተደበቀው once saved always saved አመለካከት ዋናው ሀሳብ የዳነውን ሰው ኢየሱስ ያጸናዋል የሚል ሳይሆን መጀመሪያውኑ "የተመረጠ" በመሆኑ ላለመጽናት ምንም አማራጭ የለውም የሚል ሰውን እንደ preprogrammed machine የሚያይ እይታ ነው።
"እግዚአብሔር የመረጣቸውንና ያዳናቸውን"....በክርስቶስ የመረጣቸውን ...የድነት ምርጫ በክርስቶስ ውስጥ እንጂ ውጭ የለም። የከበረ ፍጻሜ ለመስጠት እግዚአብሔር የመረጠው በክርስቶስ ውስጥ ላለ ሰው ነው።
እግዚአብሔር የመረጠውና የወሰነው በክርስቶስ ውስጥ ያለው ሰው የሚያገኘውን በረከትና ፍጻሜ ነው እንጂ የተወሰነውን ሰው ለድነት ሌላውን ለገሃነም አልመረጠም።
Tebareku
Dr. Mamusha, perfect answer!
መጀመሪያ ለዚህ ጥያቄ መልሱ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል
ከቅዱስ ቃሉ መጨመርም መቀነስም ከባድ ነገር ነው
ከሰጠኘኝ አንድስ እንኳ አላጠፋም
ያ ማለት አንድ ክርስቲያን በፍፁም አይጠፋም
መወያየት ጥሩ ነው ለግንዛቤ
Btm desbilognal...
Geta yesus abzito yibarkachu...❤
አንድ ጥያቄ ያለኝ እግዚአብሔር የመረጣቸዉን ብለክ ስታወራ እግዚአብሔር ያልመረጠዉ እንድጠፈ የምፈልገዉ ትዉልድ አለ ማለት ነዉ እንዴ ????
እግዚአብሔር ሁሉን ለራሱ መርጧል ባይመርጥ ኖሮ ፍጥረትን ለራሱ ወንጌል ባልመረጠ ነበር ግን ደሞ ታላቁ ተልዕኮአችን መመረጣቸውን እና መውደዳቸውን ለማወጅ ነው ይሁን እንጂ የተመረጠ ሁሉ ለተመረጠለት አይኖርም እግዚአብሔር እንደመረጠውም አያምንም አይቀበለም
ሰዉ መዳኑን ያጣል ወይ?
መዳንን አስመልክቶ ግልጽ ያልሆነ መልስ ነዉ ዶ/ር ማሙሻ የሚመልሱት፤ እዉነት ነዉ ስጀምሩም እየፈራዉ ነዉ የሚመልሰዉ በማለት አስቀድሞ አስረድተዋልና ይህን አሳቡን አከብርለታለሁ፡፡ የዳነ ሰዉ መዳኑን የጣል ወይ? ከሚለዉ ጥያቄ ይልቅ መዳኑን ያጡት ወይም የሚያጣ ሰዎች እዉነት ዳግም ተወልደዋል ወይ? የዳኑ ናቸዉ ወይ? ወደሚለዉ ጥያቄ ቢስተካከል በእኔ በኩል መልካም ይመስለኛል፡፡ በእዉነት የዳነ ሰዉ፤ ዳግም የተወለደ ሰዉ ተመልሰዉ አለመወለድ የሚችለዉ ምን ስሆን ነዉ? እስት በሰዉኛ እንኳን እንዉሰድና አንዴ የተወለደ ሰዉ ምን ስሆን ነዉ ተመልሰዉ አለመወለድ የምቻለዉ? ይህ በፍጹም እንደማይቻል ከተፈጥሮ እንኳን መረዳት እንችላለን፡፡ የሚጠፉ ሰዎች በቤተ ክርስትያን/በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ይኖራሉ ወይ? አዎ በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ገብቶ መዉጣት ይቻላል ግን እርሱ የዳነ ሰዉ ሳይሆን ያልዳነ እንደሆነ ከቃሉ እንረዳለን ማቴ.22፡- 11-14፡፡ እሥራኤላዊያን ባለማመናቸዉ ጠንቅ ልገቡ እንዳልቻሉ በግልጽ ቃሉ ዕብ.3፡-19 ና በይሁዳ መልዕክት ቁ5 ያስተምረናል የጠፉት ግን በግልጽ እንደተገለጠ ባለማመን ነዉ እንጂ የመኑቱ አይደለም፤ የመኑት ካሌብና ኢያሱማ ገብተዋልና፡፡ ሰዉ በዚህ በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ገበተዉ ልወጣ ይችላል ወይ? አዎ ያልዳነ ሰዉ ልገባና ልወጣ ይችላል፤ ስለዚህ ገበተዉ የወጣ ስላለ ከዚያ ተነስተን የዳነ ሰዉ ለዘላለም የተሰጠዉን ሕይወት ያጣል ማለት አይደለም፡፡ በሮሜ.8 ከቁ5 ጀምሮ ስለ ሁለት ሰዉ በሥጋ ፈቃድ ስለሚኖሩ እና እንደ መንፈስ ፈቃድ ስለሚኖሩት እያስረዳ ቁ13 ላይ እንደ ሥጋ ፍቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና ይላል ይህ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖር ሰዉ የሚሞተዉ እርሱ ቀድሞኑ ያልዳነ ሰዉ በመሆኑ ነዉ እንጂ የዳነ ሰዉን አይመለከትም፡፡ የዳነ ሱዉ የሚንለዉ እንደመንፈስ ፈቃድ የሚኖር፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በዉስጡ ያለዉ ሰዉ ነዉ፡፡ ደግሞ ሌላ መዳኑን እረግጠኛ እንደሆነ ሰዉ ቢያዉቅ ልቅ ይሆናል ወደ ኃጢአት ይመለሳል ተብሎ ተፈርቶም ከሆነ እርሱ ያዳነ ከሆነ በኃጢአት ጸንቶ መኖር እንደማይችል ደጋግሞ ቃሉ ግለጽ አድሮጎልናል በተለይ በሐዋርያዉ በዮሐንስ መልእክት 1ዮሐ 3፡-6-9፡ 5፡-18 በኃጢአት የሚኖር ከሆነ እርሱ የዳያብሎስ ልጅ ነዉ ይለናል፡፡ ስለዚህ የዳያብሎስን ልጅ ዳግም ተወልዶ ድነቱን ያጣ ሰዉ ነዉ ልንል አንችልም፡፡ በአጠቃላይ የዘርዉ ምሳሌ በቀላሉ ልያስረዳን ይችላል የዳነ ሰዉ 30፡60፡100 ፍሬ እያፈራ በእምነቱ ጸንቶ ይኖራል፤ ያልዳኑ ግን በመንገድ ዳር፤ በእሾህ በጭንጫ መሬት ይመሳላሉ፡፡ የዳነ ሰዉ እያዳነ ወይም እየተቀደሰ በሕይወቱ እያተለወጠ እንደመንፈስ ፈቃድ ይኖራል እንጂ እንደሥጋ ፈቃድ የሚኖር አይሆንም እንደሥጋ ፈቃድ በቀጣይነት የሚኖር ደግሞ ከሆነ አልዳነም ነዉ የሚባለዉ፡፡ ይህ ስባል ግን ሰዉ በአህምሮዉ ባለመተደሱ ምክንያት ወይም በሰይጠን ሽንገላ አይሳሳትም ማለት አይደለም፡፡ እንዲሁም ደኖ ሥጋዊ ክርስትያን ልሆኑም ይችላሉ ባለመረዳት ጉዱለት እነርሱን እንደ ቆሮንቶስ ሰዎች ማንነታቸዉን በማሳወቅ ማባነን እና እግዚአብሔርን ወደሚያከብር የቅድስና ኑሮ መመለስ ነዉ፡፡ ነገር ግን ያዳነ ሰዉ ድነቱን ያገኘዉ በራሱ ሥራ አይደለም ደግሞም በራሱ አይጠብቅም ልገለጥ ላለዉ ሙሉ ድነት በእግዚአብሔር ኃይል የተጠበቀ ነዉ 1ጴጥ.3፡-3-5 ይሁዳ 24-25 እግዚአብሔር በጸጋዉ ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና ተብሎ ተጽፎልናል ሮሜ.11፡-29 አሜን! ክርስትና በተወለዱበት ማንነት ኑሮ ነዉ! የዘላለም ሕይወትም የዘላለም እንጂ ወቅታዊ አይደለም! ምን ይሁን ብዬ አልሰጋም የጠራኝ የታመነ ነዉ! በቃሉ፣ በመንፈሱና በደሙ እጠበቃለዉ! ካገኘዉት ማንነት የተነሳ ቃሉን በመታዘዝ ደግሞ እኖራለዉ! ለእኔ የገባኝ ይህ ነዉ!
Edziabher rasu ywesnewal,,,medanachewn yatu slalu metenkek newa
TEBAREK Mamusha
Yatu yelum mejemeriam yaldanu nachew 1ዮሐ 2:19
እግዚአብሔር ይባርካችው
Dr mamusha may God bless you.I have a big respect for you as my brother.
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
Dr Mamusha great man love u brother.
God bless you both!
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
ከገባን ይግባን ፥ ካልገባንም ይቅር ፥ ነገር ግን ከተጻፈው አልፈን አንተርጉም ፥ ከእውቀት ከፍለን ነውና የምናውቀው ።
Egzabher yibarkachihu Dr Mamusha & Brother
No a beliver may loose his soul and body lif but not his spirit. His spirt becames one Spirt with the lord.
Pente neni ewnet yh new tebareek memhre
ዶ/ር ማሙሻ እውነቱ ገብቶህ እያለ ለምን በግልጽ መናገር እንዳልደፈርክ አልገባኝም። በክርስቶስ አምኖ የዳነ ሰው ኃጢአትን የህይወት ዘይቤው የማድረግ ተፈጥሮ የለውም።
@mesfintesfaye8417 tifozo yekenesebehal ewunet setenager that Is why most of the ethiopian protestant church deny this truth
ሊኖረው ይችላል
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
አዎ እሱማ ኢየሱስን ስናምን መዳኔን አጣለሁ ብለን አንሰጋም እኮ ነገር ግን በዚህ ምድር ስንመላለስ በራሳልን በምኞት ስበት ድነታችን እናጣለን ነዉ። ኢየሱስን አምነን እስከ መጨረሻ ከፀናን እንድናለን። ካልፀናን ግን እንጠፋለን ልክ እንደ ይሁዳ። ይሁዳ ልክ እንደ ጴጥሮስ ንስሐ ቢገባ ኑሮ ባልጠፋ ነበር። 1ኛ ዮሐ 2:1 ይህ ቦታ ለአማኞች የተፃፈ ነዉ። ሰዉ መዳኑን ለራሱ ሊጥለዉ ስለሚችል ነዉ።
እነ እንደተረዳሁት መልሰህ የዳነ ይጠፋል የምልና አይጠፋም የምል ነዉ.። ስጀመር የዳነ ይጠፋል የሚለው ጥያቄ የምነሳውኮ እኛ ስለምንጥለው እንጂ እሱ ስለምጥለን አይድለም። ዎንድም ማሙሻ እስክ ልጠይቅህ ያላነሳነውን ነገር እነደት እንጥላለን? ያነሳን እሱ ነዉ ካልክ ይነሳዉ አካል እንጂ የተነሳው አካል እንድት ከየት የመጣል ብቃት አምጥቶ ነዉ ምጥለዉ?
Once we are genuinely saved, there is no situation in which we could be lost. God's salvation is eternal and secure.
Geta yebarkachu🙏
May God bless you so much
ያ መራራ ስር የበቀለበት ሰው፤መጀመርያ ድኗል።
Yeah 👍🏻
አሜን ጌታ ነው አቅማችን
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
የኔም ጥያቄ ነበር እግዛብሔር ይባርካቹ ❤❤❤
Realy tebareek memhr ewnet ew
Blessed, thanks.
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ish Tebareku
ያልተጠበቀ እቃ እንደ ሚጠፍ ሁሉ የማይጠበቅ ድነትም ይጠፋል
ስለመዳን አሳቡ እደተለያዩ የመፃፍ ቃል ድነናል እየዳንንነው እድናለን የሚል ሂደት ነው ያለው🎉❤
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
ተባረክ ዳክተር ማመ
The first half and the second half of the statement is irony for me my dear Dr Mamushaye ! On this I’m forced to disagree with you…. If you don’t gain it you wouldn’t lose it !
ኤፌሶን 5 (Ephesians)
5፤ ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም።
6፤ ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ።
Make your idea clear
MATTHEW 7:21-23
Can we lose our SALIVATION according to this VERSE????
Please I don't understand this VERSE .
ድንቅ ነው
ተባረክ ማሙሻ!
እንድአንዶቹ እንድጸኑ እስከ መጨረሻ እየጠበቀ ለሎች እንድጸኑ አልጠበቀም ማለት ነውን?
ዶ/ር በቀድሙት ትምህርቶችህ እወድሃለሁ ፤ አከብርሃለሁ ። በዚህ ትምህርትህ ግን ቁርጥ ያለ አቋምህን ማወቅ አልቻልኩም ። አትጨነቁ ብለህ ስታበቃ ተጨነቁ። ስላመንን ብቻ እንደወደድን መኖር እንችላለን ማለት ነው? አንተው የጠቀስከው አንድ ቃል "መዳናችሁን ፈጽሙ" እግዚአብሔር ስለሚፈጽምልን መዳን ወይስ በኛ ሕይወት መፈጸም ስለሚገባን?
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
I’m confused.መልሱ አልገባኝም። መዳናችንን እናጣለን ወይስ አናጣም? Dr ማሙሸት እባክህን experience መሰረት ያደረገ ትንተና አሁን ቤተክርስቲያን የደረሰችበት ውድቀት ቅድሚያ ሰፍራ ይይዛል ሰለዚን በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረተ ሐሳብ ብታካፍል ይጠቅማል ብይ አምናለው። የምታምነዉን ሳታመቻምች ተናገረዉ። ሴት ማስተማር ትችላለች በሚለዉ video ላይም ከፍርሃት የተነሳ ደፍረህ ለቃሉ ታማኝነትህን ስትለቅ ትንሽ አዝኛለሁ። ለዘብተኛ አቆም አያዋጣም የሚያኮርፍ ይኖራሉ በሚል ሂሳብ። ብትችል የጥያቄዉ መልስ ብትመልሰዉ። ምክንያቱም ያጣሉም አያጡም የሚል መልስ አግባብ አይደለም
እኔ እንደተረዳሁት፣ እርሱም እንዳለው ለጥያቄው ቁርጥ ያለ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ማግኘት ከባድ ነው።
አንድ ጊዜ የዳነ ሊጠፋ አይችልም የሚለውን አመለካከት ብንይዝ እና አንድ ሰው ከረጅም ጊዜ የክርስትና ህይወትና አገልግሎት በኋላ ምንም በማያሻማ ሁኔታ ቢክድ ቀድሞውንም አልዳነም ነበር እንላለን፤ በሌላ በኩል መዳናችንን ካልጠበቅን ልንጠፋ እንችላለን ብለን የምናስብ ከሆነ ደግሞ ሀጢያትን የኑሮ ዘይቤ ማድረግ ደህንነታችንን ሊያሳጣ ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ በሁለቱም ሁኔታ በዕምነት እግዚአብሔርን እየመሰሉ መኖር ተገቢ ነው የሚለውን መውሰድ የሚሻል ይመስለኛል። ያለበለዚያ ክርክሩ የሚያልቅ አይመስለኝም።
Yemaytata kehone lemenzelazel nw,meteyekus?
Betikikil yemelesew ymeslegnal,,Egna nen medanachinin mintilew
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
በግልጽ እኮ ነው የተናገረው ይታጣል ብሎ 😶
የሚያመቻች አቋም አይበታለሁ
God bless you Dr. Could you please indicate me how to get their address to send my questions....I lost the segment where they sent their address GBU
✔ሁለት የተለያዩ ሰዎች የሚያወሩ እስኪመስል ድረስ ነዉ ሐሳቦችህ በፍጥነት የሚቀያሩት።የሚያድን እግዚአብሔር ነዉ የሚያጸና እሱ ነው እግዚእሔር ታማኝ ነዉ እስከመጨረሻ ለክብር የሚያበቃን እርሱ ነዉ (ማሙሻ ፋንታ)
❌እንጠንቀቅ እናጣለን ከክርስቶስ ጠጥተን እንጣላለን እንዳንወድቅ እንጠንቀቅ ተጠንቅቀን እንድንኖር ታዘናል ለምን? ደንነታችን ለመጠበቅ ። መዳን የእግዚአብሄር ስራ መጽናት የሰዉ(9፡41 ደቂቃ እዛዉ የሚጋጭ ንግግር) (ማሙሻ ፋንታ)
በእዉኑ ይሁዳ ጌታ ኢየሱስ ንጹህ ነህ ብሎታል ? እስከመጨረሻ ድረስ እንድንጸና አንደ ደቂቃ እንኩዋን ሳይሞላ እንድንጸና የሚያግዘን እግዚአብሔር ነዉ ። ክብሩ ለእግዚአብሄር ነዉ ። እንዴት እኔ ጸንቼ እንደ እግዚአብሔር ታማኝ ሆኜ ድኜ ምስጋናዉ ማቀርበዉ ከልቤ እንዴት ይሆናል? ግብዝነት ካልሆነ በቀር !
ከላይ እርስ በእርሱ የሁለት ተለያዩ ሰዎች ክርክር እስኪመስል ድረስ ነዉ የሚለያየዉ ! አቋምህ ግልጽ አይደለም እያመቻመችክ ነዉ ዶክተር እኔ ካንተ አንጻር ምንም አላዉቅም (ትሁት ለመሆን እየሞከርኩ አይደለም እዉነቱን እተናከርኩ እንጂ) ግን ይህን ጥያቄ አልመለስክም አወሳሰብከዉ እንጂ ጥያቄዉ ሌላ እስኪመስል ድረስ ። "መዳናችንን ልናጣ እንችላለን?" ለሚለዉ ጥያቄ መልስ ከንተ የሰማሁት አናጣም እናጣለን confusion🙄😳
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
የኔም አረዳድ ይሄው ነው
ሩጫውን ስንጨር ጌታ ረዳን ክብሩ ለሱ ስናቋርጥ ተጠያቂዎቹ እኛ ነን ጌታ አይተወንም እኛ ግን... ልንተወው እ
ቲቶ 2:11 ጠቅሰህ ጸጋዉ አድኖናል በየዕለቱም ደግሞ ያኖረናል እስከ ጌታ ምጸአት እንደሚያዘልቀን ተናግረህ ግን ማለትን ምን አመጣዉ ? ? ? ጸጋዉ አድኖ እንዳትዝረከረክ ያስተምራል እስከ ምጽዓቱ ያዘልቀናል !! ብለህ ፣ ግን የሚለዉን ከየት አመጣሐዉ ? ? ? ጌታ ይርዳህ !!! ያልከው እኮ መዳናችን በጋራ ነው ምንጠብቀዉ እግዚአብሄር እና እኛ !!! ኢየሱስ በከንቱ ሞተ !!! ዶር ማሙሻ ላንተ ነዉ ።
በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች።
2 ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ።
3 ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤
4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በማሰሮአቸው ዘይት ያዙ።
5 ሙሽራውም በዘገየ ጊዜ ሁሉ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ተኙ . . . . ማቴ: 25
Anbebe mejemerya sewu endet. Yitelale
በመልሱ ላይ ወጥ አቋም አላየሁበትም፡፡ ነገር ግን ይህቺ ጥቅስ ትዝ ብላኛለች......እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።
ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። /1ኛ ቆሮንቶስ ሰዎች1:8-9/
ua-cam.com/video/SXh_ms_0278/v-deo.html
brother betam ewedhalew, akebrihalew...gin eternal security yemiyakil neger endiniterater silarekegn...mat 7 mejemeriya lay yabaten fekad yemidergewin enji bilo new yemijemirew....yabatu fekad degmo be liju endinamin bicha new....plus enezihin tikisoch bedigami eyachew eski.
- 2 timotiwos 1:10-11
- jhon 3:16 ,36 & 6:36 ,39
- hebrew 6:1-6
ye daninew endet new? yeminataw yanin ketewin bicha new (apostesi )
Geta yibarkachu
I Believe Chris is a Lord But my lifestyle is unrighteousness can I still be save. Didn’t reject Chris as a lord only my lifestyle did reject????????
Jesus said if you are children of Abraham you do what he did. Pray to God that he gives you love for him.
1ቆሮ 10 የሚናገረው ክርስቶስን ክዶ ጣዖትን ስለማምለክ ነው።
Yegeta lijoj temelesu dhnnet kaltebeknew litefa ychilal
ወንድሜ ደህንነቴ የተረጋገጠ ነው አንጠፋም በሱ ያመነ❤🎉 በሱ የሚያምን አያፍርም ዋስትናዬ እሱ ነው በሁለት ሀሳብ አታነክስ እውነቱን ተናገር እውነት ነው አርነት የሚያወጣው ፀጋው ሁሉን ያስችላል ሰው ልቅ እንዳይሆን ላልከው አንተን እንደዚህ አልጠበኩም አንድ ስብከትህ ላይ በቃ አጠፉም ብለህ ነበር አሁን አጠፉም ጠብቁት ተጠንቀቁ ተምታታብኝ በኢትዮጵያ ያለች ቤተክርስቲያን አቋም የለሽ ሆነች በአስተምህሮ ችግር ይሄን ነገር በደንብ አውሩበት አሁን ላይ ሰውኮ በፀሎቱ በፆሙ ለድሀ በመስጠት በራሱ ትጋት ሊድን እየፈለገ ነው በወንጌል አማኞች ውስጥ ዩሐንስ 10-28-29 ቃሉ የታመነ ነው
በስጋ ምኞትና ፍቃድ የሚኖር ሰዉ ፍላጎቱን እየፈፀመ እንዴት ነዉ ድነት የማይጠፋዉ
ወዳጄ ራስህን እንዳትሸውድ። መዳን በክርስቶስ ነው ሆኖም ምርጫው ግን ያንተ ነው።
ያንተ ፈንታ ነው።
wendim mamush ehenin tiyake bemulu lib yalemnm meterater memeles alebn yendane sew nege mn yihonal yemil le Christian tiyake mehon ayichlm...kedanin behoal leseranew metelalef yemimetu yefird wutetoch alu so lesew teblo wengel ayisheketm. Amino yedane sew ayitefam bilen memeles yinorbnal. Yale dem mefses siret yelem esu degmo andi ena lemecheresh gize beeyesu honowal lela yeminakerbew mesuwat yelem. Besu tsega enoralen yesu tsega degmo eyesusn mesilen endinor yiredanal. GAL 11:14-21
Wendimwoch hoy kidus metsaft west yetetsafutn yefird ayintochn leyiten eniwek.
mamushaye ye regete mels alsetehm tekelakelubgn 2 hasab honebgn
medanachinn bemewoled kagegnin linata degimo alemewoled mechal alebin, :;;;;;;;;;;;;;;
With all respect, i think you should trust the power of the Word of God and of the power of the Holyspirit to help real Christians live a holy life. Just because you fear that people could live however they want shouldn't make you say what the Bible doesn't say.
-The Holyspirit is given ONLY for Christians and for ALL real Christians(belivers of the work of Christ at the cross). "....ማንም የክርስቶስ መንፈስ ከሌለው፣ እርሱ የክርስቶስ አይደለም።"ሮሜ8:9
-መንፈስ ቅዱስ ከእውነተኛ አማኝ ክርስቲያን ውስጥ አንዴ ከገባ አይወጣም።
"እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤"ዮሐንስ14:16... "ለዘላለም የሚኖር።" ነው የሚለው። ስለዚህ ለዘላለም የክርስቶስ እንደሆንን እንኖራለን ማለት ነው።
-ይሄ ጥቅስ"...... ይልቁንም አሁን በሌለሁበት ጊዜ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤"ፊልጵስዩስ2:12
በአማርኛ ”ፈፅሙ” ሁለት ትርጉም አለው። 1st=to finish, 2nd=to do\work out(ወይም አድርጉ)። የእንግሊዘኛው መፅሀፍቅዱስ ሁሉም version ሁለተኛው(አድርጉ) የሚለው ትርጉም አለው። "...... but now much more in my absence, work out your own salvation with fear and trembling."Philippians2:12 KJV
"Finish" አይልም። ቢል ኖሮ መዳን ያላለቀ ነገር ይሆን ነበረ። ክርስቶስ ኢየሱስ ግን በመስቀል ላይ "ተፈፀመ"/"it is finished" አለ። ስለዚህ ያለቀ ነገር እንጂ መዳን፣ እኛ በስራችን የምንጨርሰው ነገር አይደለም(በቪድዮ እንደተባለው)(ገላትያ 2)። ስራ በጭራሽ አያስፈልግም ለመዳን። ያዕቆብ ላይስ ካላችሁ፣ ያዕቆብ እና ጳውሎስ 'መፅደቅ' የሚለውን ቃል የሚጠቀሙት ለአንድ አይነት ፍቺ ነው ወይ ብሎ መመርመር ጥሩ ነው።
-'እየወደቀ እየወደቀ የሚሄድ ሰው' የተባለው በቪድዮ፣ ያ ሰው ከመጀመሪያውም ያልዳነ ሊሆን ይችላል። የዳነውን ሰው ግን ጌታ መልሶ ሊያቆመው ይችላል። "በእምነት መሆናችሁን ለማወቅ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ።....."2 ቆሮንቶስ13:5.ግማሽ ጥቅስ እንዳይሆንባችሁ ጥቅሱን ከፍታችሁ በደንብ መመርመር ትችላላችሁ።
"የቤርያ ሰዎች ከተሰሎንቄ ሰዎች ይልቅ አስተዋዮች ነበሩ፤ ምክንያቱም ነገሩ እንደዚህ ይሆንን እያሉ መጻሕፍትን በየዕለቱ በመመርመር ቃሉን በታላቅ ጒጒት ተቀብለዋል። ስለዚህ ከእነርሱ ብዙዎቹ አመኑ፤ ደግሞም ከእነርሱ ጋር ቍጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ዕውቅ የግሪክ ሴቶችና ወንዶችም አመኑ።"ሐዋርያት ሥራ17:11-12
-ጳውሎስ ስለ ሩጫ ያወራው ስለ መሸለም ነው እንጂ ስለ መዳን አይደለም።
"........ እኛ ግን ለዘላለም የማይጠፋውን አክሊል ለማግኘት እንደክማለን።"1ቆሮንቶስ9:25
With all love and respect brother Robel and brother Mamusha!
የምወዳቹ ወድሞቼ
6፤ ከዚህ የተነሣ በማይታዘዙት ልጆች ላይ የእግዚአብሔር ቁጣ ይመጣልና ማንም በከንቱ ንግግር አያታልላችሁ።
ምን መፅሐፍ ላይ
ሰይጣንን ማን ፈጠረውሰይጣን ምንድነው
አንዴ ጌታን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ ከተቀበልኩ በኃላ መዳኔን አላጣም:: ሀጢያት በመስራት ላጣው ከሆነማ መዳኔ በስራ ሊሆን ነው ከፀጋ ውጭ:: በፍቃዴ ጌታን እንደተቀበልኩ በፍቃዴ ካልካድኩ በስተቀር ድህነቴን አላጣም:: ይሄ ማለት እኮ እኔ የናቴና የአባቴ ልጅ ነኝ በስጋ:: ምንም አይነት ስራ ብሰራ ልጅነቴን አይቀይረውም:: ግን በህግ የጉዲፈቻ ልጅ የቤተሰቡ አባል እንደሚሆነው እኔም በህግ ከቤተሰቡ መለየት እችላለሁ:: ያን ግዜ የዛ ቤተሰብ አባልነቴ ይሰረዛል ወራሽም አልሆንም:: መንፈሳዊዉም እንደዛው ነው:: በይፋ እስካልካድኩት ድረስ ልጅነቴ/መዳኔ አይወሰድም!
ወንድሜ ተሳስተሀል በክርስቶስ ማመን ማለት እኮ እርሱን መምሰል ነው ካልሆነማ በስራችን እኮ እንክደዋለን
@@blenberhanmamoye5801 this is called in orthodox theosis or deification
መልስህን ዘሬ ነዉ ያነበብኩት አገላለጽህ ስለታመቼኝ ነዉ።መካድ በቃል ነዉ ውይስ በታግበር ነዉ?
@blenberhanmamoye5801 በትክክል ነዉ
ደህንነትማ በምንም ተዐምር ልናጣው የምንችለው ነገር አይደለም። ምክንያት፦
1. ደህንነት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው (ኤፌሶን 2:8-9)። ስጦታ ይሰጣል እንጂ አይወሰድም።
2. የተቀበልነው የማይጠፋ የዘላለም ሕይወት ነው እንጂ ሊጠፋ የሚችል አይደለም (2ጢሞቴዎስ 1:9-11)።
3. ደህንነት ተፈፅሞ ያለቀ እውነታ በመሆኑ። ደህንነታችንን ክርስቶስ በመስቀል ጨርሶታል። የቀረ ነገር የለም። ሆኖ ያለቀና ተፈፅሞ ያለፈ ድህነት ደግሞ ሊታጣ አይችልም። የታጣበትም ቦታ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አናገኝም። አንድ ጊዜ ድኖ መጥፋት ማለት ድጋሚ ሳናምን በፊት ወደ ነበርንበት ወደ አለመዳን መመለስ ማለት ነው። ይህ ደግሞ ፈፅሞ ሊሆን አይችልም። ደህንነት undo አይደረግም።
የዳነ ሰው ደህንነቱን ሊያጣ አይችልም። 47 ነጥብ።
1 ጴጥሮስ 1 (1 Peter)
23፤ ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።
እየገረመኝ ነው እየሰማሁ ያለሁት።የዳነ ሰው ማለት ዳግም የተወለደ ማለት ነው ካልን ያ ዳግም የተወለደው ሰው ከማይጠፋ ዘር ነው አይደል እንዴ?እሺ ኤፌሶን 2:8 ደግሞ የዳነው በእግዚአብሄር ስጦታ እንጂ በስራችን አይደለም ስለዚህ በስራ ያላመጣነውን ድህነት እንዴት ባለመስራት እናጣዋለን?እራስህም ብለከዋል የቆሮንቶስ ሰዎች ድርጊታቸው ቅዱሳን ባያስብላቸውም በክርስቶስ በማመናቸው ግን ቅዱሳን መባላቸው የሚያሳየን ሰው በክርስቶስ አምኖ ከዳነ በኃላ ድህነቱ እንደማይቀማ ያሳያል
ሌላው ጸጋው ስንል ይሄስ ማለት አይደለምን????ቲቶ 2 (Titus)
11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
መፅሐፍ ቅዱስ ሲናገር ከህይወት መዝገብ ላይ መሠረዝ አለና እንጠንቀቅ ክርሰቶስን አውቀዋለሁ ብሎ በሀጥያት ያለ ሠው ይዋሻል በስራውም ይክደዋል
@@blenberhanmamoye5801 እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለዉ ሰዉ በቅድስና መኖር አለበት ሀጥያትን እንደ መብት መቁጠር ስህተት ነዉ
በሁለት ሀሳብ መርገጥ ተገቢ ነውን የክርስቶስን ደም በቂ አይደለም ለማለትስ መድፈር ከዚ የባሰ ሀጢያት የለም
"Egziabher yadanachewn ena yemeretachewn eskemechereshaw yatsenachewal" keza degmo "sewoch diheninetachwn reject liyadrgut yichlal" Dr. I do not think this is a good and convincing argument plus the thing you raised Judas as a saved one may contradict with what Jesus said in john chapter 6 from verse 48 as judas himself didn't believe. Please research more may almighty God be with you.
b
እንዲህ አይነት sensetive issue ስታነሳ እባክህ በርዕሱ ላይ እንደተቀመጠው ቁርጥ ያለ መልስ ስጥ። you some times compromise and slide back from biblical teachings and confuse us
ጉድ ነው?መዳን የተስፋ ቃል ያለበት አይደለም?የተስፋ ቃል የተሰጣቸው ሁሉ የተስፋውን ቃል አግኝተዋል?የከነአን የተስፋ ቃል የተገባላቸው እስራኤላውያን ከነአን ገብተዋል?ፈጽሞ!ደህንነት በምርጫችን እና በመታዘዛችን የምንቀበለው ወይም የምንጥለው ጉዳይ ነው።ስለዚህ የማዳን ሃሳብ የሰው ሳይሆን የእግ/ር ሲሆን መዳን ግን ሰው ለተገለጠው የእግ/ር የማዳን ሃሳብ በሚሰጠው በጎ ምላሽ የሚወሰን ነው።ሰው መዳኑን ሊያጣ ይችላል።
ብርክ በል ወንድሜ
I don’t believe the fact you stated that salvation is a process because salvation is only with the work of Jesus Christ did on the cross so stop saying it’s a process. That’s totally wrong. The process is how we become like Christ