"አምበሳ አገሳ የማይፈራ ማን ነው"፣ የትግርይ ህዝብ ድምጽ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 307

  • @mohammedabdu4390
    @mohammedabdu4390 9 днів тому +6

    Thanks!

    • @meshterm
      @meshterm 4 дні тому

      What a foolish donation to a shermuta!!!

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 10 днів тому +21

    እባክሽን ማርያማዊት ተጋዳላይ ብርሃነን አቅርቢልን። ተጋዳላይ ብርሃነን አቅርቢልን።

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 10 днів тому +13

    Long live TDF

  • @levelitworks4466
    @levelitworks4466 9 днів тому +9

    በትክክል ማራማዊት💫

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe 10 днів тому +9

    ❤ማርያማዊት TDF ኣገንዕ ኢለዮ ኣለኹ ጠስሚ ልብና ሰቲና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 10 днів тому +20

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ኣዎ በጣም ትግራይ ደስታና ተስፋ ሠንቃ ኣደረች

  • @Yah4918
    @Yah4918 10 днів тому +8

    ሜሪ ማሪና ሆራይዘን ፍሪ የሰሜን ህዝብ ድምፅ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 14:39

  • @Raneen-q2b
    @Raneen-q2b 10 днів тому +9

    ማርያማዊት ቢዘገይም እግዛብሄር ይምስግን TDF ትህቲ ፈጣሪ ዋሕስ ህዝቢ ትግራይ

  • @Yah4918
    @Yah4918 10 днів тому +20

    ያዝ እንግዲህ ባህላዊ ጀነራል ያልከው ማነህ።ኣምበሳው ባህላዊው ያልከው ጀነራል ታግሶ......ታግሶ....... ኣሁን ተነሳ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saristubesaris6177
    @saristubesaris6177 10 днів тому +17

    We love you Mariamawit!

  • @TsegaHadgembes
    @TsegaHadgembes 9 днів тому +7

    ማሪያዊትይ መዓረይንዓኪ ከአ ንህዝቢትግራይ ምእንቲ ሐቂ ክትምስክሪ ዝገበረኪ እዝጋቢሄር ይመስገን አብ ልቢ ህዝቢ ትግራይኩሉ ክትዝከሪ ክትነብሪ ኢኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberhaGirmay
    @AberhaGirmay 9 днів тому +3

    የጸትታ ሀይላችን የሰኳር፣ የካንሰር የደም ግፍት ህመም ማስታገሻ መድሀኒት ከብዙ ጥረትና ምርመራ ጥናት ከባድ ፈተናና ትዕግስት በኋላ መድሀኒት አግኝተውንላት በብሩህ ተሰፋዋ መልካም እንቅልፍ ተኝታ አደረች ትግራይ ለእዉነት ሰለእውነት ዘብ የቆማችህ በመሉ እንኳን ደሰ አላችህ እውነት ያሸንፋል ያልነው በምክንያት ነበር።

  • @esayasthaye2252
    @esayasthaye2252 10 днів тому +29

    በጣም ነው የምወድሽ ጅግና አንቺም አበሳ ነሽ

  • @GigiMawuch
    @GigiMawuch 10 днів тому +5

    You are right sister ❤

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 10 днів тому +13

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
    TDF ከማንም ጎን ኣለሞሆኑ ለማሳየት 2 አመት ሙሉ ባንዳዎቹን ካሃዲዎቹ ጊዝያዊ ኣስተዳደር በትእግስት ጠብቆ ነው ይህ መግለጫ ያወጣው ችግር የለም

  • @getachewhailemariam7645
    @getachewhailemariam7645 10 днів тому +17

    We Love You Mariamawit👍👌👍👌❤️🙏👍👌us usually .

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 9 днів тому +3

    The king of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ The king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely regardless tough Genius faster fighter in the world our GENERALS CORINYALS long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY❤❤❤ ብቅልፅምና ብስሬና

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 10 днів тому +20

    በጣም እናመሰግናለን ብጣም ብርቱ እህት የእግዚአብሔር ሰው ስለ ሓቅ የተጋሽ እህት ነሽ እንካን ደስ ያለን ከእግዚአብሔር በታች እነሱ ናቸው ያሉት ለትግራይ ህዝብ ጉራ አይደለም ትግራፕ ተወራሪ እንጂ ወራሪ አፕደለም ተገፊ እንጂ ገፊ አይደለም ስለዚህ ከዚህ ህዝብና ሰራዊት መመስከር ለሓቅና ለእውነት ነው የቆምሹ የእውነት አምላክ ካንቺ ጋር ይኹን በርቺ!!!

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 10 днів тому +9

    እኛ እኮ የተታለልነው ጌታቸውና ፃድቃን አዲስ አበባ ሄደው ጋሻና ጋቢ ተሸልመው ሲመጢ ነው የትግራይ ህዝብ መጸይቅ ነበረበት ምን ስለአደረጋችሁ ነው የተሸለማችሁት አንድም የፕሪቶርያ ውል ሳይፈፀም ሽልማት ምንድነው ያ ነው እዛ ላይ ነው ለትግራይ አለመስራታቸውና ይልቁንም የብልፅግና ተላላጊ ጉዳይ አስፈፃሚዎች ነበሩ።

  • @AlemkaHSay-t9d
    @AlemkaHSay-t9d 9 днів тому +4

    ሰላም ሰላም ማርያማዊት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ የኔናት ❤❤❤🎉🎉🎉እነዚ ባንዳዎች የጻድቃን ጸበል ቀማሲዎች ችግር የለውም የግዜ ጉዳይ እንጂ የእጃቸው ያገኛሉ 😢😢አና ማርያማዊትየ በጣም በጣም ደስ ብሎናል 👍👍❤❤

  • @mikiasalemayehu989
    @mikiasalemayehu989 9 днів тому +3

    TDF is the power of the people of Tigray and TDF has spoken!

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 10 днів тому +11

    እውነትም አንበሳው አግስቷል ጌታ ከነሱ ጋር ይሁን ::
    ማሪያማዊት አንቺ የተባረክሽ ሰው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GideyGebreyohannes
    @GideyGebreyohannes 9 днів тому +3

    Tewelia fanuse TEWELEAYR LONG LIVE for TDF❤❤❤

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 10 днів тому +35

    በርቺ የእኛ ጀግና። የጌታቸዉ ረዳ ቅንጥብጣቢ ለቃቃሚዎች እነ ቴዲ ሪዕዮት፡ አሉላ ሰለሞን፡ ዳንኤል ብርሃኑ ጠላቶችኝ እርር ድብን ይበሉ።

  • @Neverforget2020
    @Neverforget2020 9 днів тому +2

    Mariamawit Ja you are Right about TDF but they have tried their best not to interfere to the local politics. More than enough they have showed patience . Now it is time they did the right thing

  • @tesfayohannesretta5604
    @tesfayohannesretta5604 10 днів тому +5

    Your innocence and resilience is limitless. Thanks for your persistence and perseverance to save our people. God bless you!!

  • @NegashGebremedhin
    @NegashGebremedhin 9 днів тому +1

    ክብረት ይሃብኪ ክብርቲ ሓፍትና ማርያምየ

  • @coffeepulseexportingco.5207
    @coffeepulseexportingco.5207 8 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አዋጅጅጅጅጅ😢😢😢ብልፅግና ምስ ጌችን ደብሪፅን ኣብ ውሽጢ ኮይኖምን ፈተውቶምን ደገፍቶም ን ኮይኖም ሓደግቲ ገበርቲን ነቲ አፈላላይ ሓዊ ከእትው ዝኽእሉ ሰባት ኣእቲዩ ይሰርሕ ከምዘሎ ተሰሚዑ።😮ካብ ኣቶም ሓደ ልፍዓተይ ብርሃነ ወዲ ወለጋ ምኳኑ ተፈሊጡ🎉ብርሃነ ወለጋ ዋና ፀረ ብልፅግና መሲሉ ነቶም ወሰንቲ ሰባት ክጥቅንን አፈላላይ ከስፍሕ ን ከይዕረቑን ንደብሪፅ ሓዊ ❤❤❤ከቕብልን ናብ ደረጃ ምቕትታል ከእትዎምን ካብ ብልፅግና መደብ ተቐቢሉ ይሰርሕ ከምዘሎ ተፈሊጡ🎉❤❤❤❤

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 10 днів тому +7

    Maryamawit 🎉❤TDF TPLF

  • @selamyihun8102
    @selamyihun8102 10 днів тому +3

    Mariamawit for president!!Long live our precious sister

  • @tigistuteklemariam6088
    @tigistuteklemariam6088 9 днів тому +3

    ግለሰቧ ግን ከቀልባቸው ናቸው? እውን ይህ ነገር የጤና ነው??? መቼም እንደትግራይ ወገኔ ህይወት ለእድሜ ልክ የልብ ስቃይ እና ሀዘን የሚዳርግ ክስተት ማየት የሚቻል አይመስለኝም። ለገዛ የራስ ወገን ይህን ያህል ስሜት አልባነት እና ጥልቅ ግዴለሽነት፣ ረብ የለሽ ጀብደኝነት እና ጭካኔ በሌላ በየትኛው ህዝብ ላይ ደርሶ ያውቅ ይሆን???የድህረ ጥቅምት 24 መዳረሻ ፕሪቶሪያ ነበር። በመካከሉ ግን ከትግራይ አልፎ በአማራ እና አፋር ክልል ህዝቦች ከዚያም አልፎ በመላው ኢትዮጵያውያን ላይ የወረደው መከራ እና ሰቆቃ ምነው እንዲህ ቀላል መስሎ ታየ???

  • @Gere-tt7dx
    @Gere-tt7dx 6 днів тому

    በጣም ስለ ዘገየ ነው እንጂ እንዳልሹ ማርያማዊት የትግራይ ህዝብ ተኝቶ ነው ያደረው ማርያማዊት ጀግና🎉 ከአሁን በኋላ አብቅተዋል

  • @AxumawitGkidan
    @AxumawitGkidan 9 днів тому +7

    ኡፍ እርፍ ብለን አደርን ደስም አለን

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 9 днів тому +5

    ማርያማዊት ተባረኪ።

  • @Savehumanlife
    @Savehumanlife 10 днів тому +15

    መንግሥት ማለት እኮ በኮሮጆ ህዝቡ ድምፅ ሰጥቶ የመረጠዉ ነዉ ። ጌታቸዉ ረዳ ደግሞ እንደ ቅርጫ ሥጋ በተዉጣጡ ባለድርሻ አካላት ጊዜያዊ አስተዳዳራዊ ዉክልና የተሰጠዉ ሰዉ ነዉ። ጌታቸዉ ረዳ የህወሃት ዉክልና ይዞ ነዉ የተቀመጠዉ። ህወሃት ደግሞ የጌታቸዉ ረዳን ዉክልና አንስቷል።መፈንቅለ መንግሥት የሚባል ነገር የለም። መንግሥት ሳትሆን መፈንቅለ መንግሥት ማለት አሉባልታ ነዉ የምሆነዉ።

  • @BRU-fi4cg
    @BRU-fi4cg 9 днів тому +2

    ማርያማዊት ንመጀመርያ ሃቀና ሰሃቅ ስሂቅኪ ኢንቃኢ ደስ በለኪ ደስ በለና ❤❤❤❤

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 10 днів тому +9

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
    ያሁኑ ባንዳ አሉላ ሰሎሞን "ጦርነት ባህላችን ነው" ብሎ ነበር 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @MmMm-uy9do
    @MmMm-uy9do 8 днів тому +1

    TULTULA BECHA WAREY

  • @Kouuhghbn
    @Kouuhghbn 9 днів тому +5

    ❤❤ ሕጂ ግርም TDF አንበሳ ዓለም❤❤

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 10 днів тому +10

    አንበሳ ትግራይ ዎች በርቱ አብይ የራሱ ምስለኔ ሊመጥላችሁ የት አባቱ የለመደበት።

  • @Tamekebe-o3u
    @Tamekebe-o3u 9 днів тому +18

    ማርዬ አሁን ለሰማነው አስደሳች ዜና በዋናነት የትግራይ ህዝብ እና የTDF እልህ አስጨራሽ ትግል ቢሆንም ያንቺን አስተዋፅኦም መቸውም ቢሆን አንረሳውም እና እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ደስ አለን።
    እግዚአብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HagosHagos-rb7ob
    @HagosHagos-rb7ob 9 днів тому +2

    ጅግና ዋዕሮ ዳያስኮራና ማርያማዊት ሀይለ (💖💖💖💖💖💖💊💊💊💊💊💖💖💖💖💖💖💖)

  • @AzebTsegay-v5v
    @AzebTsegay-v5v 9 днів тому +1

    ዛሬ ትግራይ እፎይ ኣለች ህዝቢ ትግራይ ኣሸነፈች እግዝኣብሄር ቸር ነው የህዝቡን ዋይታና ጭንቀቱ ሰማው በትግራይ ሰራዊት ኣፍ ሁኖ መጣልን እና እታችን ማርያማዊት ኣንቺም እናመሰንሽለን ያንችም ጥረሻል ጣርሽን ሰመረ ጀግናው ስራዊት ትግራይና ህዝብ ሙሉ በሙሉ ኣሸነፈ ጀግኒት ነሽ ሃቐኛ ነሽ

  • @MichaelMiki-s1h
    @MichaelMiki-s1h 9 днів тому +4

    በዚ አገጣም ዛራ ሚዳያ እስታሊን..ደደቢት ሚዲያ ዶ.ሃይለ.አንችም ዋዕሮና. ብዝገበርክሞ ቃል ብ ስም ህዝብ ት ግ ራ ይ ነመስግን..ክብርንሞጎስን ንጀጋኑና TDF🙏🏼🙏🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @NegashGebremedhin
    @NegashGebremedhin 9 днів тому +3

    ዋላ ዘንግዑ ተወፀ ብጣዕሚ ፅቡቕን ጠቓም መምርሒ እዮም ጀግና ሰራዊትና ኣውፅኤም

  • @yonasberhe6284
    @yonasberhe6284 10 днів тому +20

    Thank you TDF

  • @DestaAsbeha
    @DestaAsbeha 10 днів тому +18

    TDF our heroes yesterday today tomorrow we. Stand with you ❤❤❤

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay4779 9 днів тому +2

    Thank you Mariamawit. I like your analogy between the TDF and a lion. The TDF is the epitome of courage, valour, bravery, sacrifice and quintessential Tigrian defiance.

  • @HenokDengeze
    @HenokDengeze 10 днів тому +15

    የኔ ብርቱ ሴት

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r 10 днів тому +20

    ማርያማዊት የህዝብ ድምፅ ነሸና በርችልን እህታቸን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abubaker0099
    @Abubaker0099 10 днів тому +12

    ጀግና ነሽ እንዃን ደስ አለን የትግራይ እንባ ያንቺ እንባም ያይቀር ይታየኞል መሬት ጥብ አላለ እንኳን ደስ አለሽ

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 9 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 thanks again and again dear sister God bless you dear

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 9 днів тому +1

    የትግራይ ሕዝብ በሰራዊቱ ይተማመናል, እኔም ሰላሜን ዛሬ አገኘሁ👍

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 9 днів тому +4

    ማርያማዊትየ በዚህ ሁሉ ልፋትሽ ውጤት በዐይንሽ እንድታይ በፀሎትሽ በርችልን ማርያማዊትየ ሁሉም በእግዚኣብሄር ነውና ውዶቻችን ጀግኖቻችን ኣንበሳ እንደሆነ ኣድርጎ ከዚህ የደረሰን ኃይሉ ነውና ኣሁንም እንዳስለመደን እንዲያበረታን ሃይለ እንዳይለየን በፀሎትሽ በርቺልን ኣሁንም እንቋ እህታችን የዐይናችን ብሌን ነሽ እናከብርሻለን!!!!❤

  • @DawitMulubrehan-w5e
    @DawitMulubrehan-w5e 9 днів тому +6

    እንደው በምን እነደምገልፅሽ ይገርመኛል ጀግና ሴት ነሽ

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 9 днів тому +5

    ዛሬ ደስ ብሎሻል

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 10 днів тому +7

    Long live mariamawit thanks for speaking the truth and facts about TIGRAY.

  • @almaz.8056
    @almaz.8056 10 днів тому +10

    Thanks sister ❤

  • @Lmsliowlo
    @Lmsliowlo 10 днів тому +4

    Hi Beautiful you work hard 💕 thanks for support ❤❤🎉🎉

  • @TMWM-z1i
    @TMWM-z1i 10 днів тому +5

    የብልፅግና አህዮች 😢😢😢 ጀግናው TDF መጣባችሁ።

  • @terhaskahsay8762
    @terhaskahsay8762 9 днів тому +1

    👏👏

  • @kirosasefaasefa9242
    @kirosasefaasefa9242 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ቢዘገይም አይቀደምም ጌታ ይባረክ ኡነቱን ግልጽ አድርጎታል እና ጀምሮ ሳይፈጽም አይቀርም እግዚአብሔር ይባረክሽ ተባረኪ

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 10 днів тому +9

    በርቺ ጏበዝ

  • @mikiasalemayehu989
    @mikiasalemayehu989 9 днів тому +2

    Exactly. Only the garbges are with him at the moment. People like Ermias Legese, who jumped from EPRDF, to ESAT, to 360 and now PP... 🤣

  • @petrosm.w2023
    @petrosm.w2023 9 днів тому +1

    ማርያምየ አምላክ ይባርኪ ትክክል ወርየ ነው የምትናገሪ::

  • @etenshegezahegn2326
    @etenshegezahegn2326 8 днів тому +2

    Thank you ክብርት ሃፍትና

  • @mengistuadhana2248
    @mengistuadhana2248 9 днів тому +2

    thank you maryamawit for all your movement

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 8 днів тому

    Truth is beautiful thank you 🙏🏾

  • @blenasme7621
    @blenasme7621 9 днів тому +4

    ጀግና ትግራወይቲ በርቺ። ትክክለኛ አቋም ነው የያዝነው ንህና ተጋሩ። አበይ አመድ የማረክነውን መሳሪያ በንመልስለት ጦራችንን ብንበትንለት እሱ የፈራን መስሎት መሬታችንን አልመልስም ብሎ 2 ዓመት ሙሉ ህዝባችን በኬንዳ እንዲኖር ፈረደበት።

  • @Yah4918
    @Yah4918 10 днів тому +19

    ታጋይ ብርሃነ ገብረገርግስን በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ትንተና(Analysis)ብታቀርቢልን❤ተወዳጅዋ ማሪ ጀግኒት❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኤፋረም
    @ኤፋረም 9 днів тому +2

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @TsehayeHadish-i6e
    @TsehayeHadish-i6e 9 днів тому +1

    Meryamawit haftna admen tana yehabuki tsela etki aynom ydefenu

  • @AddisuWoldemichael
    @AddisuWoldemichael 10 днів тому +7

    ማሪ ሀቅ ስላሸነፈች እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤

  • @MegaSofiamia
    @MegaSofiamia 10 днів тому +19

    ሰላምሽ ይብዛ የኔዋ እሕት በጣም እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ስው ስለ ሓቅ የቆምሽ!! ሐፍትኺ ትግራዌቲ ❤

  • @kassayetadesse
    @kassayetadesse 8 днів тому

    አንበሳ አገሳ የማይፈራማ ነው!!ፍይሎች ናቸው

  • @RgbeyHagos
    @RgbeyHagos 9 днів тому +6

    ማርያማዊትየ ሽኮር እንወድሽ ኣለን እንወድሽኣለን የኔ የዋህ ቅን ሃቀኛ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 9 днів тому +2

    Thank you our sister

  • @sileshikassa5987
    @sileshikassa5987 9 днів тому +2

    እንደ ክርስቲያን እና እናትነትሽ ረጋ ብትዪ ጥሩ ነው። ውጪ ሆኖ ጀግና ጀግና መጫወት ቀላል ነው ጦርነት ቢጀመር ተጎጂው ህዝብ ነው።

  • @godbless-u8k
    @godbless-u8k 10 днів тому +4

    ማሪየ ማዓረይ ሓፍተይ ድምፂ ውፅዓት ኢኺ እሞ ገፅኪ ደስ ክብለኪ እንተሎ የምሕረልኪ ክፍእ ክብለኪ እንተሎ ድማ ሕርሕር ትብሊ ብዝኾነ አጀኺ በርትዒ ብአኽን ኸማኺ ዝበሉ ሑጉሳት ኢና

  • @besure6320
    @besure6320 10 днів тому +10

    ❤️💪TDF❤️💪

  • @tsigegaber1592
    @tsigegaber1592 6 днів тому

    ማራማዊት ጀግና❤❤❤❤

  • @HagosHagos-rb7ob
    @HagosHagos-rb7ob 9 днів тому

    ማርያማዊት ሀይለ እና ትግራይን ተኝቶዉ አደሩ የኛጣላት ና መቆኞች ሳይተኙ አደሩ የ TDF መግለጫ እና የህዝቡ ማእበል ሲሰሙና ስያዩት ግዜ ከነ ባንዳዎቸ ቀዘኑ.//////ትግራይ 💊💊💛💊💊.ትስዕር

  • @petrosm.w2023
    @petrosm.w2023 9 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @Negasi-mm6yk
    @Negasi-mm6yk 10 днів тому +6

    God bless you

  • @YrgaLove
    @YrgaLove 9 днів тому +2

    Yeas

  • @universityabraha8030
    @universityabraha8030 9 днів тому

    Yene mar my sister, keep going God bless you.

  • @YaredGebruyared
    @YaredGebruyared 9 днів тому +2

    ሂደቱ :ብዙ የትግራይ ያልሆኑ ግሳንግስ የሆኑ ሰውችን አበጥሮ ያሳየን ሂደት ነው ይሁን ግዴለም።

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 10 днів тому +5

    Now Tigray must look far unite w FANO all Ethiopia 🇪🇹 for all Ethiopians is the right ✅️ solution? Make peace ŵith Eritrea 🇪🇷 borders must done on colonial borders then trade on world port agreement Masawa is the nearest porter to Tigray and Amara instead Aseb Make peace Eritrea 🇪🇷 Tigray and Amara. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @petrosm.w2023
    @petrosm.w2023 9 днів тому

    አንበሳ ሰራዊት ትግራይ (ቲድኤፍ) ጀግና ህዝቡ ሕጂ ይዖሪፋ ::

  • @TesfayYosef
    @TesfayYosef 9 днів тому +1

    tanks

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 9 днів тому +5

    TDF FOREVER ✊🏽✊🏽

  • @karenasress9976
    @karenasress9976 9 днів тому +1

    We are with you❤❤❤❤❤❤

  • @asmeretgebru6478
    @asmeretgebru6478 8 днів тому +2

    Thank you Sster God bless you you are amazing woman 💕💞🙏

  • @MelakuGebregziabher-g1f
    @MelakuGebregziabher-g1f 9 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Welkayitey
    @Welkayitey 9 днів тому +4

    በጣም ደስ የሚል ውሳነ ነው የወሰኑት ሰራዊታችን። እነ ባንዳዎች ኣበቃላቸው።

  • @ኤፋረም
    @ኤፋረም 9 днів тому +1

    ✊✊✊✊✊✊✊✊💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abdiharar5337
    @abdiharar5337 9 днів тому +1

    በትግራይ ጉዳይ ጣልቃ እገባለው የሚለዉን እንደማንታገሰው ሁሉም ይወቂልን

  • @Kiros-w2h
    @Kiros-w2h 8 днів тому

    Enkan des aleshe mareyawit🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Solash.Har-l3i
    @Solash.Har-l3i 9 днів тому +2

    ትዕቢት ያዋርዳል

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x 10 днів тому +6

    የህዝብ ድምፅ