Ethiopia - ሙሴቬኒ ስለኢትዮጵያ የብሄር ፖለቲካ | መለስ ነገሩኝ ያሉት ሚስጥር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 146

  • @AgrieMinNekash2024
    @AgrieMinNekash2024 21 день тому +13

    ወገኖቸ በጥላቻና በተሳሳተ ትርክት ባመጣብን የጥላቻና የተጨቋኝ ስሜት እንድን ጠላላና አልፎ ተርፎም እንድንገዳደል ዳርጎናል፤አብረን በእኩልነት በፍቅር አብሮ መኖር ካልቻልን፤እንገዳደል፤መበታተናችን ካልቀር፤ምንም ያልበደሉ ወገኖችን ከማገዳደል፤በሰላም እንለያይ፡፡እንበታተን፡፡

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 21 день тому

      አንዱ ሌላውን ካላከበረ በፍፁም አታስብ -ሰው ፈጣሪ በሰጠው ቋንቋ ይማራል ይዳኛል አገልግሎት ያገኛል - ሰው በባህሉ በማንነቱ ተከብሮ የመኖር መብት አለው - እራሱን በራሱ ያስተዳድራል - ከዚህ ውጪ ከአንተ በችሮታ ሊሰጠው የሚችል ነገር የለም .

    • @AgrieMinNekash2024
      @AgrieMinNekash2024 21 день тому

      ወገኔ፤እኔ አንድም ቦት ያለኔ ፍቃድ ያልኩበት ቦታ የለም፤ችግራን በጥላቻ ፖለቲካ መገዳደል አመጣብን፤በፍቅር አንድላይ መኖር ካልቻል፤በተሳሳተ/በውሸት ትርክትና የጥላቻ ፖለቲካ፤ምንም የማያውቁትንና ምንም ያልበደሉትን ወገኖቻችንን አናስገድል፤አንገዳደል፤መበተናችን ካልቀረ ከመገዳደል እንበተን የሚል የብሶት እንጂ የጨቋኝነት ስሜት አላሳየሁም፤እርስዎ ግን ጥላቻን አስተሳሰብ ያሳያሉ፡፡ከዚሁ አሁነት የተጨቋኝነት ስሜት እንውጣ፡፡

    • @Yoye156
      @Yoye156 20 днів тому

      Meche ahun yerasen felagot lechane ake amaregna atarefim ende?​@@AmirYassin-c9w

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 21 день тому +16

    ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያ ዘለዓለም ስትረግማቸው ትኖራለች

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому +2

      ፋኖ ንፁሃን እየገደለ ያለው የኢትዮጵያ አልሸባብ ነው

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 21 день тому

      👍

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 21 день тому

      😂😂😂ከብት ገመድ አፍ​@@wediweyinking

    • @AddisAdwa-8815
      @AddisAdwa-8815 20 днів тому +1

      ሰው አደለም ፈጣሪ ዘር ማንዘራቸዉን ይርገም

    • @AddisAdwa-8815
      @AddisAdwa-8815 20 днів тому +1

      ​@@wediweyinkingእሱ አባትህ ሊቀ ሰይጣን መለስ ያመጣብን ጣጣ ነው እንኩአን እሱ ያንተም ዘር ማንዘር ለዘላለም በሲኦል ነፍሳቹ ይቃጠል

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 21 день тому +7

    "አማራ ጨቆነ" ሲሉን አማራ ማነው? ጭቆና ምንድን ነው? የት እና መቼ ነው ጭቆናው የተከሰተው? ብለን ባለመጠያቅችን የዲቃላ መንጋ (ኢህአዴግ/ብል?ግና) ሲያላግጥብን ይኖራል። ይበለን!!

    • @super__star6823
      @super__star6823 21 день тому

      Melese purposely create false story . Ethiopians royals actually more moderate and modernize compared to other countries Royals

  • @user-zc7dl2kf1x
    @user-zc7dl2kf1x 21 день тому +2

    ነብሳቸውን ይማር ፕሮፌሰር አስራት ተናግረው ነበር ሰሚ ጠፋ እንጂ

  • @simonsitotaw9518
    @simonsitotaw9518 20 днів тому

    ለኤርትራ ያለግጭት አሰብን ለኢትዮጵያ ሰጥታ ብታርፍ ይሻላታል፡፡

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 21 день тому +4

    እነ መራራ ጃዋር 😭😭ፈሪወች
    እነ አብይ ሸመልሰ ሢጨፍሩ ዝም ብሏል

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 21 день тому +8

    Shabiyaaaaa forever awet nehafash

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 21 день тому +7

    ጥንት አባቶቻችን አንድ አባባል ይናገሩ ነበር ዲቃላና ፍየል ቤት አፍራሽ ነዉ ይሉነበር መለሥ ማለት የባንዳ ዉላጅ ሥለሆነ ባዳ ሆድእንጂ ክብሩ ሀገር ሥላልሆነ መለሥ ሆድእንጂ ሀገር አይፈልግም ነበር እርጉም ሴረኛ ነበር ነፍሱን አይማረዉ ❤❤❤❤

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 21 день тому +10

    ላለፋት 53 አመት አማራ ስልጣን ላይ የለም🤔ለዚህ ነበር አማራ ትኩረት ያደረገ የዘር ፍጅት የደረሰብን😡እኛ አማራዎች ከዚህም በላይ እንደራጃለን ለማንንም ብለን የራሳችን ነገር አሳልፈን አንሰጥም መጤ የሚባል ስም ተሰጠን እንጂ😤😤😤አሁንም መዳኛችን አማራ ነት ብቻ ነው💪ኢ/ያዊነት ለኛ ይጠበናል እኛ አማራዎች

  • @NebiyyUj
    @NebiyyUj 18 днів тому

    Ex prime minister Meles was absolutely 100% right & logical

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 21 день тому +9

    መለሰ ዜናዊ 😭😭
    የተረገመ ሤረኛ ነበር
    እግዚአብሔር አነሣልን ❤❤❤

    • @user-wc4tp9ct4e
      @user-wc4tp9ct4e 21 день тому +2

      I agree 100%. Meles was a snake

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому +1

      መለስ ነው ሰው ያደረገሽ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому

      ​@@user-wc4tp9ct4eአንተ እና መሰሎችህ ናቸው እባቦች

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому +2

      ሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому

      ​@@user-wc4tp9ct4eሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 21 день тому +3

    ውድ ኣቅራቢ፡ እውነተኛ ጆርናሊስት ከሆንክ፡ መጀምርያ የብሄር-ፈደራሊዝም ለኢትዮጵያ ኣይጠቅምም ያለው፡ ለመልስ ዜናዊ፡ ሙሴቪኒ ሳይሆን ፕ/ኢሳያስ ነው፡ ይህ መጀመርያ መማር ኣለብህ። ከዛ በኋላ የሙሴቬኒ ልታወራ ትችላለህ። ነገር ኣታዛባ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 день тому +1

    የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል፣ "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" ይላል፣ ስለዚህ የማንም ደንቆሮና ዘረኛ እንደሚለው ኢትዮጵያ ትበታተናለች የሚለው ቃል አይፈጸምም የተጻጸው ቃል ወደ እግዚአብሔር በመጮህ አንድነቷ ጸንቶ ይኖራል።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 21 день тому +2

    አሜሪካን የኢትዮጵያ መንግስት የግንቦት 20/ በ1983 ዓ.ም ወደቀበትን በአል ታከብራለች! (የአሜሪካን ኢንባሲ ግንቦት 15/2016 ዓ.ም)
    ምክንያቱም አሜሪካኖች በወታደራዊ መንግስት የኢትዮጵያን ሰራዊት ለመበተን ያወጣችው 100 ቢሊዮን ዶላር ያወጣችበት ነው!

  • @HailuGetachew-hy2vx
    @HailuGetachew-hy2vx 21 день тому +2

    እውነት እውነት ነው አማራን በጠላትነት የሚፈርጅ ህገመንግስት ይዛችሁ ትዳክራላችሁ

  • @BazinGessesse
    @BazinGessesse 21 день тому +3

    logically ከ መለስ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ አሁን አሁን መለስን ለማጥላላት የሚኬድበት ርቀት ቢያስገርመኝም ከሞላ ጓደል ከመለስ ሀሳብ ጋር እስማማለሁ

    • @super__star6823
      @super__star6823 21 день тому

      Nothing logical about Melese ideology. It is idiotic statement

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 19 днів тому

      😂😂😂 ለዛሬው ኢትዮጵያ ፈንጂ ቀብሮ የሄደ የምድራችን እርጉም ዘር እሱ የተከለው መርዝ ነው ዛሬ አድጎ ሰው ያስተራረደው አንቺ ደነዝ የት ታውቂና

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 день тому +3

    ይህ የብሔር ችግር ጉዳይ አብይ የተናገረው ብቻ ሳይሆን እንዲሆን የፈቀደው መሆኑ ይታወቅ፣ ለማስረጃ አብይ የሆነ ችግር ሲፈጠር ሮጦ የሚሔደው ኦሮሚያ ክልል አይደለምን?እዛም ሔዶ በድብቅ ስብሰባ ላይ አማራ ሊያጠፋህ ነው ብሎ ሲናገርም በድብቅ በተቀረጸው ድምጽ ተሰምቷልና።

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 21 день тому +4

    በአይናችን ያየነው ህውሀት በትግራይ ተደራጅቶ፣ስልጣኑንና ኢኮኖሚውን በራሱ ብሄር ተቆጣጥሮ፣ሌላውን ብሄር በማፍንና፣በመጨፍጨፍ ክሌላው ክልል በመዝረፍ ትግራይን እያለማ ያየነውን ስረአት፣፣ይሄኜውም የአብይ ኦሄድድ የኦሮማዌያን መንግስት ክህውሀት በክፍ የበላይነቱን ይዞ፣ሌላውን ብሄር እያጠፍ እየኖርን ባለበት ሁኔታ ተረት ተረት ያማራ የበላይነት እየተባለ ማላዘን አያስኬድም።።አማራ ተደራጅቶ እኒህ በስበቡ ያጠፍትን ሀይሎች መንግሎ እራሱን ማስክበር ብቻ ነው ያለበት።ያኔ ስልጣን አሳስቶን ነው ይቅርታ የሚሎት ይበዛሉ።ድል ለፍኖ።።።

    • @TryTry-ty1nv
      @TryTry-ty1nv 20 днів тому +1

      ህወሃት በስልጣን እያለ ለትግራይ ሳይሰራ ለኦሮሞ ለአማራ ሲሰራ ነበረ ለትግራይ አድልለዋል እንዳይባል በትግራይ አልሰራም

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 21 день тому +2

    መልስ ዘናዊን ሞቶም ትሎች እንኳን ይጠየፉታል 😔ያላቸው የበታችነት ስሜት አማራው ላይ እውር አርጓቾዎል 😢😢😢😢 አማራውን ከተኛበት ቀሰቀሱት

  • @AgrieMinNekash2024
    @AgrieMinNekash2024 21 день тому +2

    አማራ ምንም ሳይበድል፤በፊትም ለፍቶ አደር አሁንም ለፍቶ አደር ነው፤ሁሉም በተሳተፈበት ሥረኣት የደረሰውን በደል በጥላቻና በተሳሳተ ትርክት አማራን ተጠያቂ አድርጎ በየሄደበት ለፍቶ ጥሮ በሚኖርበት እንደ አውሬ እንዲታይ አድሮጎታል፤በማንነቱም በእምነቱም እየተገደለና እየተፈናቀለ እየታሰረ ይገኛል፤ለእኩልነት ለፍትህ እንታገላለን እያሉ በማንነት ምክንያት የከፋ በደልና ግፍ ማድረስ ያሳፍራል ያሳዝናልም፡፡

  • @bkethiopia7221
    @bkethiopia7221 21 день тому +3

    It is true that Ethiopia is in the destruction process. ethinic based government system established in Ethiopia is too cruel to give equal rights for two peoples. Itdoesn't allow citizens to move from one to another place, does not guarantee to own propery. It provides basic democracy and political rights for a region to only specific peoples called "natives" or "nation" considering other community who have been there for generation as aliens or invaders who dont deserve to live in and to exercise at least the basic rights.
    Our children have already lost hope in Ethiopia and all are looking for outside.
    Ethiopia is a hell for those who have more than one or mixed ethnic identities. The constitution doesnt recognize them.
    Sad, Our leaders established a country where their own children never prefer to live in.
    I wish our fellow Africans and the world learn lessons from this suicidal ethinic based governments so that there wont be an ethnic based government system any more in this world.

    • @rai3871
      @rai3871 21 день тому

      This is 1 best of the best comment I’ve read, yet nobody even bothered to read it let alone like 👍🏾 the comment.

  • @DemereLambore
    @DemereLambore 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 21 день тому +1

    Libela be salew bila rasu tebela, ankets 39! Glory to God! Ahun Hulum Yistekakelal!

  • @super__star6823
    @super__star6823 21 день тому +2

    Even his division of the land has no historical back ground . He divide the land according to Melese with zero historical back ground

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 20 днів тому

    የሚያስጠላ ኣገላለፅ ለውጡ ይብዳህ

  • @user-tamrattafera123
    @user-tamrattafera123 21 день тому +4

    ❤ሰላም ለሀገራችን ❤ሰላም ለአለም ❤

  • @user-kn8ke1ic6c
    @user-kn8ke1ic6c 21 день тому +1

    የበታችነት ስሜት ያሰቃየው፡ ተንኮለኛ በጊዜ ተጠረገልን እንጂ ብዙ ባደረገ ነበር፡፡ ያለሱ ሰው ያለ የማይመስላቸው አምላኪዎቹ ምኛህል ጭንቅላታቸውን ዘግተው ቢያስተዳዱሯቸው ነው? ሰሜ ኮሪያን ያስታውሰኛል

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому +1

      ሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

    • @TryTry-ty1nv
      @TryTry-ty1nv 20 днів тому

      እውነቱ መለስ ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለኣፍሪካ ሙሊ ታላቅ ታሪክ የሰራ ነው ሀገራችን በኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ከፍ ያደረጋት መለስ ነው ልክ እንደ አፄ ሃይለስላሴ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 21 день тому +1

    በጥላቻ ክፋት ቅናትና ምቀኝነት ላይ የተመሰረተ መንግስት ርቆ እንደማይሄድ ከትግራይና ኤርትራ ያልተማረ ሞኝ ነው ።

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 21 день тому +1

    ለእናንተ ግልጽ እስኪሆን ጠቅላዩ እስከሚረዱት ምን ያህል ሰው ነው መሞት ያለበት ? እሳቸው 65% ፐርሰንት ያህል ያለቀን ለመጨረስ ቀላል መስሏቸው ነበር ። እሳቸው እስኪረዱት ስንት ሰው አልቋል ። የመለስ ሳይሆን እናንተ ሀሳቡን እስክትረዱት ስንት ሰው ማለቅ እንዳለበት ነው የማይገባኝ ?

  • @user-tr6wp7fx4x
    @user-tr6wp7fx4x 21 день тому +1

    President Isaias told meles the constitution even during the draft period opposed and suggested that this constitution can not work in Ethiopia even in other countries. Meles reject the idia of president isaias. Meles was listning only to the western countries America. This is america idea to divide and rule ethiopia .

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому

      ሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

  • @HusseinDaahir-yw3pw
    @HusseinDaahir-yw3pw 21 день тому

    🇩🇪🇸🇴🇸🇴💪

  • @reshadhassen8497
    @reshadhassen8497 21 день тому

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 21 день тому

    We Egyptian, we have fuel for this.

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 20 днів тому

    A.hmhsra is dominate in pre 1983 Ethiopian politics..Nation and nationalities were under Amhara colonialism in pre 1983 E.C

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce 21 день тому

    እነ መለስ ኮትኩተዉ ያሳደጉት ዘረኝነት ነዋ ለዚህ ያበቃን

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому

      ሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому

      በመለስ ግዜ ዘረኝነት አይታወቅም ነበረ ሰው ሰርቶ በሰላም በፍቅር ወደ ቤቱ የሚገባበት የሚቀየርበት ግዜ ነበረ

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 21 день тому +1

    MEAN SPIRITS AND ENVIES -
    Some people's visions - ambitions, dreams, vanity... all depend on the destruction and humiliations
    of their object of envies. Grabbing every opportunity to destroy and humiliate their "enemies" brought about destruction and humiliations onto themselves too - that, in short, is the story and history of the so-called TPLF vi-a-vis the rest of Ethiopia.

  • @cnne5932
    @cnne5932 21 день тому

    abiy be genzeb melse lemasetelat yemayaregew ngr yelem feta daily kosasa nachu meles imf 2004 yadergewhin ngr tru sra lmn atawerhum

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 21 день тому +1

    When the time comes, we will teach Meless Zenawi kids them fathers sin in a way that he (Meless) wanted us to teach them. So that no one will ever make such a demonic mistake. Meless Zenawi to us is a Devil 😈 himself

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому

      ክክክ ከአንተ እና አንተ መሰሎችህ በላይ ሸይጣን የለም

  • @yilmalegesse5305
    @yilmalegesse5305 21 день тому

    ሞሲቬኒ ዛሬ ምን ታይቶት ነው ስለሞተው መለስ ዜናዊ የሚያወራው? መለስ በህይወት እያለ አይናገርም ነበር?

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 21 день тому +2

    ኤርትራ በግድ ከምእራብያን የተነጠቅነው መብታችንን ለማስመለስ የታገልን እጂ የኢትዩጲያ ለእናንተ አርጉት እኛ ከፊዴሪሺን በግድ የመጣብንን ኢትዩጲያዊነት መገርሰስ ነበር አበቃ እኛነታችንን አስከበአርን።

    • @tomk5529
      @tomk5529 21 день тому +3

      አስከበርን ብለክ ግን ምግብ ፍለጋ እኛጋር ትልከሰከሳለክ: ከሩብ ሚልየን የሚጠጋ ኤርትራዊ አሁንም አልፈልጋትም ካላት ኢትዮጵያ ውስጥ በጥገኝነት እየኖረ መሆኑን ካወክ ማፈር ነው ያለብክ

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 21 день тому +1

      አስከበርን! ቂቂቂቂ ኣያችሁ ችግራችሁ ንቀታችሁ ነው!... አብሮ መኖርን አብሮ ማደግን አትሰብኩም! አሳዛኝ!

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 21 день тому

      The Muslims of Eritrea the likes of Saho Afar Rashiday will rise up against the Tigre Ertrians who controlled the monopoly of power.. soon or later be ready my friend what goes around comes around. Just wait for it.

    • @amanuelyesuf1117
      @amanuelyesuf1117 21 день тому +2

      አስከበርን??? እኔ እኮ የሚገርመኝ የተሻልን ነን ብለችሁ ካሠባችሁ በኢሚግሬሽን በተረጋገጠ አሃዝ 200,000+ ኤርትራዊ ምን አባታችሁ ኢትዮጵያ ትሠራላችሁ?? የተሻልክ ከሆንክ እዚያው ሃገረህ ኤርትራ አርፈህ አትቀመጥም? ኢትዮጵያ መምጣት ብቻ ሳይሆን የእኛ የሆነውን ሁላ ለምን ትጠቀማላችሁ? ኤርትራ ሲባል ለኤርትራውያን ሆኖ ኢትዮጵያ ሲባል የጋራ የሚባል ተረት የለም! አህያ አትሁኑ!!! ወይ እኛም ኤርትራ ሄደን መጠቀም መነገድ አለብን ወይ ደግሞ ወደ ሃገራችሁ መሄድ። አለቀ!!!

    • @teg8451
      @teg8451 21 день тому

      Ayagebanm bakih. Deha shabiya😏

  • @reshadhassen8497
    @reshadhassen8497 21 день тому +2

    he is a dictator not a model!

  • @WerknesheWerk
    @WerknesheWerk 21 день тому +2

    ዘረኛነዉመለስ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому

      አንቺ ነሽ ዘረኛው ገለቴ

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому +1

      ሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

  • @alease7494
    @alease7494 21 день тому +1

    ቱልቱላ

  • @rezanrozina
    @rezanrozina 21 день тому

    There will be no more Ethiopia shortly 😂😂😂😂😂😂

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 20 днів тому

    Game over zmbel wshetam President Isaias Afewerki aylm ayagebawm slea Ethiopia 🇪🇹 President Isaias Afewerki yea Hagerea Eritrea 🇪🇷 meri enji slea Eritrea 🇪🇷 enji slea Ethiopia ayagebanm qedada eha politics yea Amara qoshasha Astesaseb yea Haileslasa buchela nachu Eritrea 🇪🇷 hager nebereche England & America 🇺🇸 yzachu wererachihun 30 amet taglen meratachenn melsenal tegenetelea tegenetelea yea Ethiopia 🇪🇹 mezmur aderegachihut game over

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 21 день тому +1

    አማራ ጨቆነን ይሉና ዘወር ብለው አማራ የሚባል ብሄር የለም ይሉናል🤔

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 21 день тому

      አማርኛ የሚናገር መሬት ወራሪውጂ አማራ የሚባል ነገድ አይደለም ያማራ መደብ ኦንዲ

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 21 день тому +1

      @@EyerusalemTaddese ምን ትቃዥላህ🤔😅

    • @akliluabebe8354
      @akliluabebe8354 20 днів тому

      TU TU amharegna ke ayn yawtah​@@EyerusalemTaddese

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 19 днів тому

    waaqayyoo motummaa dhugaa jiraachuu ishee yoo dhugumaa nama danbii taatee gara nama teessoo waaqa galaata tahuu akkumaa waaqni keenyaa abbaa Abraham qonnaan eegalee qonaan eegalii jedhaa.kanaaf waaqayyoo nama waaqayyoo tokko jedhee bulchiinsaa dimookiraasii kaleesaa har'a itti waaqayyoo akka itti baanee galuu nu jalqabaniif lubbuu afuuraa qulqulluu maqaa abbaa kan ilma kan afuuraa qulqulluu tin oolee yaa buluu.

  • @aemyay5169
    @aemyay5169 21 день тому +1

    Besides spilling the blood of countless number of Amharas for the last 50 years, Mengistu, Meles and Abiy have committed additional unforgivable sins by manufacturing stories and demonizing the name of Amharas throughout Ethiopia and around the world.

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 21 день тому

    ተው 😂😂😂እንጂ

  • @abcdmh7659
    @abcdmh7659 21 день тому

    If you read history you will understand that shebya is the first to say to meles as a person thise constitution is not good for Ethiopia and for the future of horn Africa you can watch interview of iseyas but weyane ajenda was to make big tigray 😂

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 20 днів тому

    መለስ ሊቀ ሰይጣን ነፍሱ በሲኦል ትቃጠል እሱ አደለም ዘር ማንዘሩ የሱ ትውልድ በሙሉ ዘላለም ይቃጠል አሜን

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому +1

      ሀገራችን ከፍ ያደረጋት መሰረተ ልማቶች ፋብሪካው ኢንዲስትሪው የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት እያወጣ የነበረ መለስ

    • @Ethiopiamy121
      @Ethiopiamy121 20 днів тому

      ትግራይ የፅዮን ሀገር ናት ልክ እንደ እስራኤል

    • @TryTry-ty1nv
      @TryTry-ty1nv 20 днів тому

      በሌላ የምትመኘው በራስህ እንደሚደርስ እወቅ

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 21 день тому +2

    መለስ ዜናዊና ኢሳያሴ አፈወርቅ የተከሉት የዘር ፖለቲካ ነው ትንሹ አብይ ያስቀጠለው ሶስቱም አንድ ናቸው ልዩነታቸው ስማቸውና እድሜያቸው ወይም ዘራቸው ነው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому +1

      ለጨፍጫፊው ደርግ ያሳደገው ደግሞ በእርኩሱ አፄ ሃይለስላሴ ነው

  • @genettekeste271
    @genettekeste271 21 день тому +3

    👎👎👎👎👎👎Sele Eritrea mnagebah 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 20 днів тому

    Mousevini should mind his own business and learn by doing some readings. This is not a village squabble or spouting about a complex political issue. Every African country has its own long history, so first study that before pontificating.

  • @user-uj1rt5jw9u
    @user-uj1rt5jw9u 20 днів тому

    Since i am kush i cant tell u nathing or post......kkkkkkk

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 21 день тому

    Kirakimbo garbage woregna alubaltegna sera fet bozene ahun enante journalist tebalalachehu maferia wore lekakame tubo afe 😛😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 21 день тому

    ትንሽ እንኳን ቅር አይላችሁም የብሔር ጭቆና አልነበረም ስትሉ - የማይረባ ተራ ወሬ አታብኩ ምንም ቦታ የለውም - ማንም መብቱን አሳልፎ የሚሰጥ የለም - እነ ዋለልኝ ጥላሁን ማርታ አበራሽ ...ብዙ ሺዎች ውድ ህይወታቸውን የገበሩበት የአፄውን የፊውዳል አሳዳሪ ሥርዓት በህዝቦች ትግል የተገረሰሰበት ቀዳሚዉ ዎና ጥያቄ የነበረዉ የብሔሮች መብት ነው። ኢትዮጵያ በውሸት አንድነት ስም በእናንተ በተደረገው ማስመሰልና የቅጥፈት መታከክ ኤርትሪያ ተገነጠለች - ዛሬ ደግሞ ማንን ለማስገንጠል ነው ያሰባችሁት - የናንተ ተራ ማታለል ቅዠታችሁን እውን ለማድረግ ከማሰብ ነው - በጭራሽ መቼም የናንተ ባዶ ምኞት የማይታይ ከንቱ ህልም ነው .

    • @super__star6823
      @super__star6823 21 день тому

      There was non ethnic abuse , but there was slave owners like Aba Jiffar who own 10,000 Oromo and other ethnics slaves , there was many Oromo feudals who own many slaves etc . Your fairy tail book was fake

  • @i-hd1fy
    @i-hd1fy 21 день тому +1

    የኤርትራዊ ማንነት ከኢትዮጵያዊ ማንነት ይቀድማል ። ስለዚህ ኤርትራዊ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኣያውቅም።

    • @tomk5529
      @tomk5529 21 день тому +1

      የኤርትራ ማንነት ከቀደመብክ ምን የኢትዮጵያዊያን ቻናል ላይ ያልከሰክስካል?

    • @i-hd1fy
      @i-hd1fy 21 день тому

      @@tomk5529 የኤርትራዊ ማንነት ከኢትዮጵያዊ ማንነት ኣንድ እንደነበር ኣድርጎ ማሳየቱ ላስተካክልለት ስለፈልኩ እንጂ ኢትዮጵያዊ ማንነት ለናንተ ይጥቀማችሁ እንጂ እኔማ ጸዳ ያልኩ ኤርትራዊ በማንኔቴ የምኮራ ኔኝ።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 21 день тому +3

      ኤርትራ የሚል ስም የሰጣችሁ 1941 ጣልያን በቅኝ ሲይዛችሁ ነው ከዚያ በፊት ባሕረ ነጋሽ ነበር የሚባለው እስከ 1551 Part of Axum Empire ነው የነበራችሁ ከዚህ በኃላም በ5 ሃገራት ተገዝታቼኃል 1-ቱርክ 2-ግብጽ 3- ጣልያን 4- እንግሊዝ 5- ኢትዮጵያ Google አድርግ Eritrean Colony ብለህ ፈልግ ታገኘዋለህ።

    • @i-hd1fy
      @i-hd1fy 21 день тому +1

      @@negagetachew974ውሸት ኤርትራ የሚል ስም የወጣት በ 1890 ጣሊያን ሙሉ ኤርትራን ሲቆጣጠር ነበር ኢትዮጵያ መንሊክ በ 1896 ዓም ጣሊያንን ካሸነፈ በሃላ በሃይል የኦሮሚያ ግዛቶች እና የሶማሌ ግዛቶች በማካተት የተሰራች የውሸት ሃገር ያልህዝብ ፍላጎት ተጫና የተመሰረተች ሃገር ናት።

    • @rai3871
      @rai3871 21 день тому

      @@tomk5529
      እሱን ምድረ ቅጠል አመንዣጊ የኢትዮጵያ ዩቱበሮችን ጠይቅ በ24 ሰዓት 48 ጊዜ ስለ ኤርትራ ነው የሚለፈልፉት,, መከበር በከንፈር

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 21 день тому

    There is only the country Ethiopia by name , we are not regions we are different countries . What are you saying? THE GREAT MUSH, Abisinia, Tigray, SNNP ETC.

    • @super__star6823
      @super__star6823 21 день тому

      Find your country somewhere, the country belong to the owners the land for 3000 years .

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 21 день тому +2

    ወያኔና ኦነግ ኢትዮጵያ ዘለዓለም ስትረግማቸው ትኖራለች

    • @universityabraha8030
      @universityabraha8030 21 день тому

      What?

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 21 день тому +2

      ፋኖ ንፁሃን እየገደለ ያለው የኢትዮጵያ አልሸባብ ነው መጥፋት አለበት