Lualawi ሉዓላዊ-አዙሪት በሌ/ጄነራል ዮሃንስ ገ/መስቀል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 2 години тому +3

    ሲስ የሐገራችን ብረቅዬ ታጋይ ሰላም ብያለሁ ባዳዎችን ውነቱን ንገራቸው ውነት ዛሬም ነገም ያሸንፈል❤❤❤❤❤

  • @abdujabbaar1223
    @abdujabbaar1223 4 години тому +6

    ወንድማች አቶ Sisay በዕውነት በፊትም አድናቂህ ነኝ።አሁን ደግሞ ያንተ ሀገር ወዳድነት እና የማያወላውል ፅኑ አቋምህ የበለጠ እንድወድህና እንዳደንቅህ አርጎኛል። እንዳንተ ያለ ፅኑ ሀገር ወዳድ ያብዛልን ከማለት የምለው የለም።እድሜና ጤና ያብዛልህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 8 годин тому +9

    መርሃባ ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ከነቤተስቦችህ ሰላምህ ይብዛልህ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 годин тому +8

    ጋዜጠኛ ሲሣይ አጌና የመፀሐፉን ደራሲ ሌተናል ጄኔራል ዮሐንስ ገብረመስቀልን በተቻለ መጠን ጥረት አድርገህ መፀሐፉን መሠረት አድርገህ ከወቅቱ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አያይዘህ ቃለምልልስ ማድረግ ብትችል ብዙ ነገሮችን ለመረዳት ይረዳል ብዬ አምናለሁ ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 6 годин тому +6

    Sisay always Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GeseseGirma
    @GeseseGirma 7 годин тому +7

    ወንድሜ ሲሳይ አዉን ሕዝቡ በጣም እያለቄሴበት ያለዉ በሙስናን ነዉ ማንግስት ቶሎ ብሎ ለሕዝብ ካልዳራሴ በጣም አስቻጋር ነዉ ድል ለአብቹ

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt 8 годин тому +3

    ሰላምህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @abusemerabusemer
    @abusemerabusemer 5 годин тому +3

    ኮ/ኔር ሰረቀብርሀን ጀግና ነበር አውሬዎቹ በሉት አሁን ነው ሞቱን ያወቅኩት የተ ገባ እያልኩ ነበር

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 7 годин тому +3

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና

  • @fantasennay
    @fantasennay 4 години тому

    26:52 እራስን ማየት ወይም መገመት ብዙ ጊዜ የተሳሳተ ግምት ነው የሚወስደው ብዙ ሰው ይባላልና የአይምሮ ዝግጅት ላይ ብትወያዩበት

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 годин тому

    ይሄን መፅሃፍ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በቤታቸው እንዲኖርና ለልጅልጅ የሚተላለፍ ታሪክ ነው ::

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 7 годин тому +3

    እይን ያወጣ ሌብነት አለ ። መንግሥት አፋጥልኝ እርምጃ ካል ወሠደ ከባድ ነው። የሠላም እጦት ችግርም ሌብነት ነው።

  • @FerhiwotAssefa
    @FerhiwotAssefa 6 годин тому +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 7 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 годин тому

    ሲስ 🙏🙏🙏

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 8 годин тому +2

    ሰላም ወንድሜ ሲሳይ አጌና

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y 7 годин тому

    ስ ልምድ ቤተሰቦች

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 години тому

    የሰሜን እዝ እረስታችሁ ለ እነፋኖ $$$$$ ታዋጣላችሁ እግዚአብሔር ይፍረድ የንፁሃን ደም
    ይፋርዳችሁ::

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 2 години тому

    እንደት ቀጥቅጠው እንዳሰወጧችሁ አውራ እንጀ🤔

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 4 години тому

    ሰይጣን ምንስልጣን አለው

  • @TewodrosGashaw-d8i
    @TewodrosGashaw-d8i 4 години тому

    Kula eras

  • @YeabsiraDebebe-y4p
    @YeabsiraDebebe-y4p 5 годин тому

    ❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤