በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመው ቅዱስ ዑራኤል በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @meseretderseh9207
    @meseretderseh9207 2 роки тому +3

    Kale hiwot yasemalin memhir

  • @biniyam05
    @biniyam05 2 роки тому +3

    ከትምህርቶች ሁሉ የምወደዉ ስለ መላእክት የሚያስተምረውን ነዉ። ቢደጋገምም እንኳ። መምህር ስለ መላእክት ብዙ ነገሮችን ቢያስተምሩ

  • @martaweldegabriel4314
    @martaweldegabriel4314 2 роки тому +1

    በእውነት ቃላቶች ያጥሩኛል መምህር ደስ የሚል መንፈሳዊ ትምህርት ነው የመገቡን። ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!!!

  • @negedetobia
    @negedetobia 2 роки тому +10

    መምህራችን በሰላም አርጊው ማርያም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው በጣም ጥዑም ትምህርት ነበር። ከመጡ ዘንድ ማዛሮትን ገዝቸ ይፈርሙልኛል ብዬ ነበር እናም ቃለ ሕይወት ያሰማልን። 🙏🙏🙏በሌላ ጊዜም እንዲመጡልን።

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 роки тому +4

    አሜን የቅዱስ ኡራኤል ረድኤት በረከቱ ምልጃውና ጸሎቱ አትለየን፣ ከአጥፊዎቻችንም ይጠብቀን፣ ሀገራችንን እና ሕዝቦቿን ያስምርልን ያስታርቅልን!!!

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 місяці тому

    ግሩም ነው ፀጋውን ያብዛልህ መጋቢ በስመአብ ለአንተ የሰጠውን ፀጋ ነኛም ያድለን ፍፃሜህን ያሳምርልን❤

  • @Sojoo-k5z
    @Sojoo-k5z Місяць тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቄለህይወት ያስመልን እግዝኣብሔር ኣሜላኽ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ7ዀ

    መህምር የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @edennegatu6726
    @edennegatu6726 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 9 місяців тому

    መምህር ሆይ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +7

    ቅዱስ ዑራኤል ይክበር ይመስገን በረከቱ ይደረብን🙏⛪❤ ለኛም ሚስጥሩን ይግለጥልን አሜን❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤

  • @haimanotkinde7218
    @haimanotkinde7218 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከመቤታችን በርከት እንኛንም ያሳትፈን የድሚዘመኖትን ያብዛልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል የመላኩ የቅዱስ ዑራሄል ርድሄት በረከት ለኦርቶዶክሳእያን ለሕዝበ ክርስትያን ሁሉ ይድረስን/ይደርብን ። ይባርከን /ይቀድስን አሜን አሜን አሜን ይቆየን ይቆየን ይቆየን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ። ቃል ህይወት ያስማልን።

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ምልጃህ አይለየን ጥበቃህ እዉቀት የጎደለኝ ነኝ እዉቅት አጠጣኝ

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 роки тому +1

    አሜን: አሜን: አሜን:: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: መምህራችን:: እንኻን: ለቅዱስ: ዑራኤል: ዓመታው: በዓል: አደረሰን:: በርከቱ: ይደርብን:ሚስጡርን: እና: ጥበቡን: ይግለጽልን:እግዚአብሔር: ያክብርልን:: ድንግል: ማርያም: ደስ: ይብልሽ:እልልልልልልልልልልልልልል: :

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hanayedingellijtube8842
    @hanayedingellijtube8842 2 роки тому +1

    Ameen AMEEN AMEEN kalehiyot yasemalin memiher

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ አዲስ ሮዳስ ፀጋውን ያብዛሎት የእመቤታችንን ነገር ከእርሶ አንደበት መስማት በጣም ነው ደስ የሚያሰኘው ድንግል አሁንም ሚስጥሩን ትግለፅሎት

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ኑርልን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @selamlegese3676
    @selamlegese3676 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hywey ::

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 роки тому

    ምን አይነት የተባረከ አንደበት ነው አግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ !

  • @yonasyonas7997
    @yonasyonas7997 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የመልአኩን ረዴት በረከት ያሳድርብን::

  • @nigatmuluneh8088
    @nigatmuluneh8088 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንይወ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅልን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማአልን መምህር

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidushailemariam7507
    @kidushailemariam7507 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🏆🏅⭐️🌟☀️👏👏👏💫💫💫💫🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏💫🕊🕊🕊🕊🕊አሜን🙏🕊🕊💫💫💫💫🕊

  • @User-kd3op
    @User-kd3op 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከፍ ያለ እንደማቱሳላ እድሜ ያድልልን ኋላችንን የምናየው በእናንተ ነው የአባቶቻችንን ዘመን የምታሳዩን መጽሀፎቻችን ናችሁ ።

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @nigatugebyanesh3780
    @nigatugebyanesh3780 2 роки тому +1

    Egzihabhare tsegawn yabzalh, ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው:: 🙏🙏

  • @tigistsisay5914
    @tigistsisay5914 2 роки тому +1

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርር

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 роки тому +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ✝️

  • @mahi9635
    @mahi9635 2 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yesemalen memiher

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ደስ የሚል የነፍስ ምግብ ስለመገብከን እናመሰግናለን 🙏

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 2 роки тому +1

    መምህራችን ሆይ!
    በየጊዜው የተሰጠኽን መንፈሳዊ የእውቀት ምሥጢር ፀጋ ስለምትመግበን እድለኞች ነን። እግዚአብሔር ይስጥልን🙏❤

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በእዝነ ልቡናችን ያሳድርልን የቅዱስ ዑራኤል ፃለት ልመና ምልጃ ጥበቃ አይለየን እረዴት በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌷🌷🌷💐💐💐💟💟💟💠💠💠

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ፤
    ወይፈጽም ለከ ኲሉ ሥምረተከ

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 2 роки тому

    Amen Amen🙏🙏🙏kalehiwot yasemalen kidus urael tsegawen yabzalwot memherachen 🙏🙏🌹🌹🌹❤❤❤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen.

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @haileniguse6255
    @haileniguse6255 11 місяців тому +1

    አሜን

  • @melshibru5648
    @melshibru5648 2 роки тому

    Amen amen bereketu yiderbn le memhrachinm kalehiwot yasemalen mengiste semayatn yawrseln ,bezihu agatami memhrachin sele abatachin kidus fanuelm bedemb biyastemrun betam des yelegnal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 2 роки тому

    Kalehywaten yasemalen.

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 роки тому

    Memeher kalhiwot yasemaln betam denk tehemert neew

  • @AnthonyTes
    @AnthonyTes 6 місяців тому

    Amen Amen Amen kalaheywate yasmalene

  • @ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ወጎኖቼ ፕሮፋይለ ተጭናቹ ስብስክራይብ አድረጉልኝ እምወዳቹ

  • @T.D.3-c7s
    @T.D.3-c7s 2 роки тому +1

    May you hear the word of life!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому

    EgziAbiher yimesigen

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому

    Amen.

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 роки тому

    EnikuAn Abiro Aderesen

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏

  • @bethelhembizuneh1444
    @bethelhembizuneh1444 2 роки тому +1

    💖💖💖🙏💖💖💖

  • @Sojoo-k5z
    @Sojoo-k5z Місяць тому

    ❤❤❤

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 Рік тому

    Ellllllllllllllll Elllllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliasalemu5220
    @eliasalemu5220 2 роки тому

    🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 роки тому

    👍🙏👍

  • @solomongebeyehu1647
    @solomongebeyehu1647 2 роки тому

    ክቡር መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ለምንድነው በግራ እጅዎ የሚያማትቡት?

  • @mihreteabastatike944
    @mihreteabastatike944 2 роки тому

    ዕፁብ ዕፁብ

  • @romanhaile613
    @romanhaile613 2 роки тому

    lantem ewketin Yegelete amlak lenem rubun yigletilign

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 2 роки тому +1

    Amen amen amen 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾