ኢትዮጵያ የእኛ እናት - Ethiopia Our Motherland - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 291

  • @finotNews
    @finotNews 3 роки тому +47

    እግዚሃብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስጣችሁ በርቱልን

  • @user-ws9vn7np3e
    @user-ws9vn7np3e 3 роки тому +13

    በጣም ጥራት ያለው የተባረከ የሕብረት ድምፅ!!!! ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን እግዚአብሔር ይባርክ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hageretube6062
    @hageretube6062 3 роки тому +33

    ኢትዮጵያ መሆን በራሱ መባረክ ነው ETHIPIA FOREVER. Proud our arttists we love you all

  • @TG-nw6nl
    @TG-nw6nl 3 роки тому +27

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ፊቱን ሲመልስ እንድህ ነዉ
    ታምራላችሁ ፍቅር ያሸንፋል !!!!..

  • @shutup1682
    @shutup1682 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያዬ አንች ድንቅ ምድር !

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому

    ወገኖቼ እንዴት አይነት አስደሳች ዜማ ነው ለሁላችሁም ፈጣሪ ይስጥልን🙏💞💐 ቸሩ መሀሪው አምላካችን በደላችን ሳታይ በይቅርታህ ጎብኘን🙏 ሀገራችንን ባርክልን ከክፉ ጠብቅልን ካላንተ ማንም የለንምና🙏🥀❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 3 роки тому +23

    Wow what a great job 👏🏾
    I love it!! I’m proud of you all💚💛❤️
    እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጠን🙏🏽
    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ!!

  • @oneethiopia4677
    @oneethiopia4677 3 роки тому +17

    እማማ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ በይልን ሀገረ እግዚአብሔር ወላዲተ አምላክ ከክፉ ትጠብቃችሁ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 роки тому

    እናመሰግናችህዋለን:: ድንቅ መልክት ያለው ዜማ ነው::ኢትዮጵያ የአንድነት ጌጥ ናት::

  • @taffeschhamere7834
    @taffeschhamere7834 2 роки тому

    እንዴት ኢትዮጵያዊ ነት የታይብት ትይንት ነው በጣም የምታምሩት.

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 3 роки тому +2

    ኢትዮጵዊ መሆን እኮ መታደል ነው ፈጣሪ እባክህ የሃገሬን ክፉ አታሰማኝ ስለ ንፁሃን ህዝብ ስትል ፈጣሪ ፀሎታችን ስማ ድአችን ለአላህ ይድረስ አሚን

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 3 роки тому +26

    WOW WOW WOW What a wonderful performance and message. Thank you all precious artists who are struggling to bring ONE ETHIOPIA , ONE NATION. We love you all, keep up your good works. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @fitsumshimels1170
    @fitsumshimels1170 3 роки тому +14

    አንደኞች ናችሁ!!!በዚህ አጋጣሚ አርትስ ቲቪ በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጲያን ሚያሳዩና ሚያጎሉ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቡልን ከልብ በመነጨ ፍቅር እወዳችዋለው!!!በዚሁ እንድትቀጥሉም እጠይቃለው በርቱልኝ!!!

  • @johnhaileselase3992
    @johnhaileselase3992 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ፊቱን ሲመልስ እንድህ ነዉ ማርያም ማርያም ማርያም ታምራላችሁ ፋቅር ያሸንፋል!!!!...

  • @hirutbelachew7366
    @hirutbelachew7366 3 роки тому +8

    እግዚአብሄር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፡፡እናንተም እግዚአብሄር ይስጣቹህ ኢትዮጵያዊነትን አሳይታችሁናል።

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 3 роки тому +6

    የሚገርም ድንቅ ስራ ነው በርቱ ኢትዮጵያ ከፈጣሪ ጋር በድል ትሻገራለች። በርቱ።

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 3 роки тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይመልከታት

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @solomontibebu599
    @solomontibebu599 3 роки тому +1

    በዘፈን እና በፉከራ የትኛው ሀገር ሰላም እንደመጣና መከራ ስደቱ እንደተቀረፈለት የሚያስረዳኝ አንድ ወገን አለ እኔ ከተወለድኩኝ ጀምሮ ሁሉም ዘፋኝ ይዘፍናል ህዝብ ግን ከስደት ከመከራ ከግድያ አልተረፈም

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    , 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ አባትሆይ በምረትክ አስባት

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 3 роки тому

    ኢቲዮጲያ ኢቲዮጲያ ኢቲዮጲያ ብጠራሽ ብጠራሽ የማልጠግብሽ እናት ሀገሬ ነሽ ❤❤❤

  • @asreskassa1138
    @asreskassa1138 2 роки тому

    ፈጣሪ ሰላሙንና ጤናው አብዝቶ ይስጣችሁ። ልብ የሚነካ ነው። በተለይ ለነጮቹ መተርጎሙ በጣም በጣም ደስ የሚል ነው እበርታ።

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh 3 роки тому +11

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏በጣም ደስ ይላል በርቱ ብዙ መስራት አለባችሁ ይሄ የመጀመርያ ነው ::

  • @alexrastaw
    @alexrastaw 3 роки тому +10

    I don’t have any words to describe how much I appreciate you guys …. Just to say thanks for your kindness love and peace …I wish all of us would love ,respect ,help and share our happiness each other …🇪🇹❤️🇪🇷 may God bless Our Motherland Ethiopia 🇪🇹 amen 🙏

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ታላቅ ስራ ነው ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 роки тому +1

    እጅግ በጣም ድንቅ የህብረት ሥራ ነው ደግሜ ደግሜ አየሁት ሁሉም ጊዜ እንደ አዲስ ነው የሚሰማኝን ለመግለጽ ቃላት የሉኝም ሁሉም ነገር በባለሞይው ሲሰራ እንዴት ያምራል 🤗😁💐 ኮራንባችሁ 💚💛❤✌️💚💛❤

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel360 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያውዊነት ከብሔር ይበልጣል የሚል እስኪ እጅ ወደላይ☝️

  • @sabasaba3547
    @sabasaba3547 3 роки тому +8

    Wow!! Wow! Wow! What a wonderful performance! Thank you!!🙏God bless you all!!
    I’m proud to be an Ethiopian!!!!!💚💛♥️

  • @Godblsu
    @Godblsu 3 роки тому +4

    ያሰባሰበቻችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 3 роки тому

    ለለሁላችሁም ጌታ ይጠብቅልኝ ኑርልኝ አገራችን የጌታ እጅ ይግባበት ልብ የሚነካ ዘፈን ነው ቆንጆ ስራ ኑርልኝ!!!!!🟩🟩🟩🟨🟨🟨🟥🟥🟥🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾😍😍😍😍😍😍✌🏾✌🏾✌🏾

  • @ganetasefadesalegnganerase8279
    @ganetasefadesalegnganerase8279 2 роки тому

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ጠላቶቿ ይውደሙ🙏🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MrWogayehu
    @MrWogayehu 3 роки тому +7

    ኢትዮጵያውያን ከፍ የሚያደርግ ስራ ስለሆነ የሰራችሁት ምን ጊዜም ቢሆን የማይረሳት ታላቁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከፍ ያርጋችሁ ይጠብቃችሁ:;እናት ሐገራችንና ይህን ምስኪን የሆነውን ሕባችንን ሁሉ ን ማድረድረግ የማይሳነውዐምላክ በቀራንዮ በፈሰሰው ደሙ ሸፍኖ ሰላሙን ይስጥልን

  • @frehiwetteshome3491
    @frehiwetteshome3491 3 роки тому

    ፍቅር ያላብስን እንዲህ አንድ ስንሆን ማእረግ ነው ከብር ነው አጌጥ ነው ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ አደል የሚቀበለው እግዜር ይበርክልችሁ

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 3 роки тому +1

    እናት ኢትዮጵያዪ ለምልሚልኝ ጠላቶችሽ ይውደም በልጆችሽ ታፍረሽ ተከበርሽ ትኖሪያለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💪✌️👍

  • @nabram4543
    @nabram4543 3 роки тому +5

    Well done, I love it, salaam from Sudan...❣

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 роки тому

    😭😭😭😭😭. እናት ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልሰው 💚💛❤️

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 2 роки тому

    Best ተባረኩ የሀገሬ ልጆች

  • @yayaayele2128
    @yayaayele2128 3 роки тому

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ኩሪ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +6

    ስታምሩ እንድ ስንሆ እናምራለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 роки тому

    ኢትዮጵያ የ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹❤🙏።

  • @ninimulu3569
    @ninimulu3569 3 роки тому

    እንደምኞታች ይሁንልን ። አገራችን የሚመጥናት እስክታገኝ።

  • @deresegirma1476
    @deresegirma1476 3 роки тому +7

    Ethiopia our motherland I love it

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 3 роки тому +2

    በጣም ነዉ የምታምሩት የዘመራችሁትን እዉን ያድርግልን

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 роки тому +8

    ዋው የሚገርም መልክት ነው ምርጥ ስብስብ

  • @zellekahaile4720
    @zellekahaile4720 2 роки тому

    Just wonderful. May God bless you all as you are true children of Ethiopia.

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 3 роки тому

    “በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? ትንቢተ ኤርምያስ 13:23
    ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን የፈጠረን እግዚአብሔር አይተወንም :
    ኢትዮጵያ ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከ40ግዜ የተጠራው : ኢትዮጵያውያዊነት ፀጋ ነው::
    ሳም እና ፍቅርን ማስተዋሉን ይስጥ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 3 роки тому

    መች ይሆን ??? ሰላማችን ፡ የሚመለሰዉ ፡ ሰቀቀናችን ፡ ከእኛ ፡ ሚወገደዉ ፡ ከወገኖቻችንጋ ፡ እንደጥንቱ ፡ በፍቅር ፡ የምንኖር ፡ ከዚህ ፡ ፡ ክፉ ፡ ጊዜ ፡
    አምላክ ፡ ይታደገን ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +2

    የጥበብን ተፅኞ የሚያውቅ ይህን አይነት ዝግጅት የሚያመጣውን ለውጥ ያውቃል በርቱልን 👏👏

  • @emebetworku6460
    @emebetworku6460 3 роки тому +7

    ኢትዮጵያ የኛ እናት 💚💛♥️🙏

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 роки тому

    ታምራላችሁ. ኢትዮየያም. አገራችን. በልጆችዋ. ሰትታጀብና. ስትዋብ. ዉበትዋ. ይጎላል. በባንድራዋ. ስትታጀብ. ታምራለች. ኢትዮጵያ. !

  • @luluw4944
    @luluw4944 2 роки тому

    LOVE, PEACE AND UNITY FOR ETHIOPIA!!!

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 2 роки тому

    ዋውውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቺሁ

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani 3 роки тому

    እናምሰግናለን የኢትዮጵያ ወርቃማ ልጆች

  • @sabishiferaw6604
    @sabishiferaw6604 2 роки тому

    እናመሰግናለን ልዩ ነው 🙏

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому +1

    ጌታ ሆይ ሀገራችንን አንተ ታድግልን እባክህን ተለመነን።

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 3 роки тому

    እጅግ ድንቅ ሥራ ። እናመሰግናለን

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 3 роки тому +3

    This is one of the greatest Arts, works of describing for Ethiopia.
    Many thanks and.blessing to those who participate and performed in this wonderful dramatic song.

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 роки тому +1

    አንድነታችንን ፍቅራችንን የመለስ አምላክ ስሙ ይባረክ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት :: በእንግሊዝኛው የተፃፈ subtitled capital letter ሁኖ ደመቅ ብሎ ቢፃፍ በቀላሉ ይነበባል

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 роки тому +3

    I am proud to be Ethiopian. We are proud to be Ethiopians. God bless mama Ethiopia 🇪🇹🙏❤.

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ዘረኝነት ይውደም::

  • @tejitusimert7589
    @tejitusimert7589 3 роки тому +2

    ውድ፡የኢትዮጲያ፡ልጆች፡ሖይ፡እንዲሕ፡አይነቱን፡መስታውታዊ፡የሆነው፡የኛነትን፡አቀንቃኝ፡ዘፈን፡ለእኔ፡ተመችቶኛል፡ጥሩ፡ገንቢነው፡ብዬ፡አምናለሁ፡ቀጥሉበት!እኢትዮጲያ፡ከብራ፡ለዘላለም፡ትኑር!!!አሜንአሜን፡አሜን

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 3 роки тому +1

    እምዬ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ኑሪልኝ
    ዘረኝነት አፈር ይብላ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Рік тому

    እውነት ነው ኢትዮጽያ አገሬ ።

  • @አባቡ
    @አባቡ 3 роки тому +3

    Just beautiful…! THANK YOU 🙏🏽

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ዘላለም ነሪልኝ ዞሮ መግቢያዬ እናቴ 💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💚💛💛💛💛💞💞💞💞💞

  • @solomonagizew4532
    @solomonagizew4532 3 роки тому

    Motherland Ethiopia!
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
    ኢትዮጵያ ትቅደም!

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    እግዚአብሔር እንደ ቃልህ ህዝባችንና ሃገራችን በምህረትህ ውስጥ ትደግ
    እናመስግናል

  • @malikoschenk3387
    @malikoschenk3387 3 роки тому +1

    That is my country Ethiopia. I'm proud of you

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 роки тому +2

    Thank you so much Arts World. God bless you all.

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 3 роки тому +5

    thank for the love/friendship you pearcg against the hatres /violence and war others are thowing on us!!

  • @airmeyasabyehoy3451
    @airmeyasabyehoy3451 3 роки тому

    This is a nice mixture but it have a shortage of volume

  • @beniman7409
    @beniman7409 3 роки тому +1

    አማራ ኦሮሞ ትግራይ አንድ ካልሆኑ የእርስ በእርእስ ፉክክራቸው ሀገራችን የማትወጣበት ማቅ ውስጥ ይከቷታል አርቱ(አርቲስቶቻችን እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች የሀይማኖት አባቶች እነዚህን ህዝቦች ለማቀራረብ ስሩ በታሪክ መዝገብ ስማችሁን አስፍሩ ሰላም ለኢትጵያዬ

  • @melakubiraro6115
    @melakubiraro6115 2 роки тому

    Wow wow wow wowooooooooo great job I love you My ETHIOPIA

  • @haregewinemessert2111
    @haregewinemessert2111 3 роки тому +7

    What a great ceremony so proud of you Germa my hat is off for you very well thought and organized really nice 👍

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 3 роки тому +7

    I am proud of you guys thank you

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አገሬ ለዘለሀለም ደስ ይበላት በልጆቻ አዘን ይብቃ በጣም ኩራት ናቹሁ

  • @coroadicto
    @coroadicto 2 роки тому +1

    Happy and proud to see your work dear Girma!

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 роки тому +3

    WOW!! AMAZING AND WONDERFUL!! GOD-BLESS YOU ALL🙏🏾🙏🏾 GOD-BLESS ETHIOPIANS🙏🏾🙏🏾 WE LOVE YOU ALL💝💝

  • @gbdarge9404
    @gbdarge9404 3 роки тому

    Thank you!! May God bless Ethiopia!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹ሥምሽ ሲነሳ ሠውነት ይነዝራል እማማማ አላህ ይጠብቅሽ💝💝💝 ፍትህ ለአፋር 😭

  • @yaredd786
    @yaredd786 3 роки тому +7

    Great to hear you guys all, stand out louder for peace and love

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mega8101
    @mega8101 2 роки тому

    Fantastic piece!

  • @tediambachew579
    @tediambachew579 2 роки тому

    ብልህ እመላካች እሰይ!

  • @balderasu1148
    @balderasu1148 2 роки тому

    Forever proud to be Ethiopian.

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @ethiopianurilgn7825
    @ethiopianurilgn7825 3 роки тому

    Emiye Ethiopia 🇪🇹 selamish nefekegn rmbaye yifesal menta menta hono, emiyen sikefat sitazin alichalegn bilo. Getachin hoy selam awurdilin

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 3 роки тому +4

    Hats off to the organizers🙏

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 2 роки тому

    ድንቅ ነው !!

  • @tilahunbizuneh6490
    @tilahunbizuneh6490 2 роки тому

    Proudly Ethiopian

  • @Nani-pq6ff
    @Nani-pq6ff 3 роки тому

    Beautiful ! ሰላም ይስጠን

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 роки тому

    Nice rely 👍🏻👍🏻

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 2 роки тому

    Fantastic 👍

  • @abebetesema8320
    @abebetesema8320 3 роки тому +2

    የኛናት ማንም አይነካት

  • @biruktezera3770
    @biruktezera3770 3 роки тому +1

    Thank you all. What a great art work by talented and Ethiopian loving people.🙏🙏🙏❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 3 роки тому +2

    this is the best in my life what makes me happy .GOOD MUISK

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቸው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @sabamulat2268
    @sabamulat2268 3 роки тому

    Just WOW 👌👏.
    LOVE IT...

  • @tmimikiya
    @tmimikiya 3 роки тому +6

    Amazing….. amazing. Brought tears in my eyes. 💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍