ፊልድ ማርሻል አስጠነቀቁ! ዳግም ጦርነት በትግራይ? ዓረና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 41

  • @Amir_529
    @Amir_529 Місяць тому +1

    Desuya may peace prosper in tigray and whole of ethiopia in the up coming new year, May Allha bliss Ethiopia.
    THANK YOU

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Місяць тому

      ለትግራይ ሠላምና ልማት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።

    • @mehalmedia
      @mehalmedia  Місяць тому

      Amen amen

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому +7

    ክብር ለጀግኖቻችን ለመከላከያችን የአባቶቻችሁ ልጆች ናችሁና ትናንት ዛሬ ነገም ሀገሬ ታፍራተከብራ ፀንታ ትኖራለች እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen5015 Місяць тому

    ሀገሬ፣ታሸንፋለች።

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w Місяць тому +1

    God bels you

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Місяць тому +1

    በትክክል ከአዲስ አበባ የሚገባው ልጅ ጥሩ እይታ አለው በቀልድ እያዋዛ በሳል ነው !ሃብትሽም ጠፋብን

  • @tesfayemekonen5015
    @tesfayemekonen5015 Місяць тому

    ጠላት፣አይናቅም፣ጥንቃቄ፣ያስፈልጋል።

  • @hanamenetesnote2900
    @hanamenetesnote2900 Місяць тому +5

    አ❤❤❤❤❤❤አብቹኮ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому +4

    ኢትዮጲያዊ ማነው ብትሉኝ??? ጎጥ ውስጥ እራሱን ሳይከት እንዲሁ እግሩን የሚወድ ደቡብ -ሱማሌ-አፋር በቃ እነኚ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ናቸው ደማቸው ናት ኢትዮጲያ ሌላው ተወው በራሱ ልክ የሰፋት ኢትዮጲያ ናት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @atsedetesfeya9480
    @atsedetesfeya9480 Місяць тому +2

    ደሱ በናትህ በንቲ ወዴት ጠፉ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Місяць тому +1

    ባለኒኩለሮችም ጀግኖቻችንን አያንበረክኩም

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому +2

    ኢትዮጲያዊ ማነው ጎጥ ውስጥ እራሱን ሳይከት እንዶሁ እግሩን የሚወድ ደቡብ -ሱማሌ-አፋር በቃ እነኚ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ደማቸው ናት ኢትዮጲያ ሌላው ተወው በራድ ልክ የሰፋት ኦትዮጲያ ናት ለእነሱ👈👈👈👈👈

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    Thanks Ethiopia እናምስግንሐለን አቤ ረታ አደንቅሐለሑ አትቅር ሐሳብ ስጥ ስለ ሐገርሕ ኢትዮጵያ አንድ ስው የሚናገረው የሚያውቀውን እውነት ብቻ ነው እውሽት ቦታ የለውም Thanks Body by the way knowledge is important 😅.

  • @shitusheketa8864
    @shitusheketa8864 Місяць тому +2

    ክብር ለመከላከያችን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው::

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 Місяць тому

    እዛ የሚመለከው ዘንዶ ነው ደም የሚያፈሰው ፣፣ አቡነ አረጋዊ፣፣
    ክርስትና አና ዘንዶ ምን ግንኙነት አለው ???

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    ይገበዋል ዶክተር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር በሐድያ ድምፅ ማግኘት ስማ ደሳለኝ እኔ ተወልጄ ያደግኩት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ነው ቀበና ፡ ማለት የፈለኩት የደቡብ የኢትዮጵያ ክልል ስማይ ዝቅ ቢል መሬት ከፍ ቢል በኢትዮጵያ አይደራደሩም ስማ ደስአለኝ ከመንግሥቱ ሐይለማሪያም ጊዜ የተገነባው ዘመናዊ ኮማንዶ ብርጌድ ከደቡብነው አሑንም ።

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ለ47ኛ የምስራቅ ዕዝ ምስራታ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የምስራቅ ዕዝ ክፊል ለኢትዮጵያ የድል ናፃብራቅ ነው ።

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biskut6932
    @biskut6932 Місяць тому +1

    ለዚህ ነው መሪያችንን የምናደንቀው ያራዳልጅ አብቹ

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Місяць тому +1

    Deseye I like your show people who laughing to much no confidrnce the dictionary say 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 Місяць тому

    ባህሩ ንጉሴ (ፕ/ት ኢሳያስ) ከዓለም ማህበረሰብ ጋር እንዲቀላቀል ዶ/ር አብይ ነው ያደረገው። እድሜ ለመለስ ዜናዊ ከአለም እንዲገለል አስደርጎት ነበር።

  • @eyobmulugeta721
    @eyobmulugeta721 Місяць тому

    ሁፍ ይሄን DMC የማላይበት

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    ግድ የለም ኢትዮጵያውያን አብቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠንቅቆ ያውቃል እናንተ የምታውቁትን 😅 ልሳቅ ደሱ ?😅😅😅 በቅርብ እደውልልሐለሑ ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ብቻ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ እኔ የማሕል ሜዳ ከምረዳው አንዱ ነኝ በልጆቼ እናት በኩል እሷ እኔ እኔ ነኝ በርታ ደሱ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 Місяць тому

    መከላከያችን ኩራታችን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለሀገራችን ለከፈላችሁት ዋጋ እናመስግናለን

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Місяць тому

    እረውሸት ነው ደሱ ሀግደፍ ይህሁሉ ጨፍጭፍ ሰርቆንማ አይመስለኝም ካረጉት አሳፋሪ ነው

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz Місяць тому

    ወላሞ ኣሽከር! እንደ ጎርፍ ስለሚማረከው የጁላ ሰራዊት ኣልሰማህም ኣላየህም ኣሉ hahahahahahahድል ለነበልባሎቹ ፋኖዎቻችን!

  • @almazterrefe6364
    @almazterrefe6364 Місяць тому

    Mekemek new yemibalew

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Місяць тому

    ደቡብ ኢትዮጽያ ክልል ወላይታ ጋሞ በኢትዮጽያ አይደራደርም አንድ ቆሻሻ መሳይ መኮንን የሚባል ባንዳ የዚሕን ጀግና ብሔረኢትዮጽያ ወላይታን ስም አጠፋ መሳይ መኮንን አዋሳ ላጋኖ እንዳትመጣ በጫማ ጥፊ ነው ጥርስሕን የሚያራግፉልሕ አይገድሉሕም 😅 እውነት ነው የምፅፈው እኔ ።

  • @engdamosoengdamoso5746
    @engdamosoengdamoso5746 Місяць тому

    😂😢😂🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ደሱ፡ አስበው፡ ትግራይ፡ ክልል፡ ብትኖር??? ተቃጠሉ፡ ወገኖቼ! አሁን፡ ላይ፡ የትግራይ፡ ክልል፡ ብቻ፡ ነው፡ መከራና፡ እድገት፡ የሌለው!

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому +1

    ኢትዮጲያዊ ማነው ብትሉኝ??? ጎጥ ውስጥ እራሱን ሳይከት እንዲሁ እግሩን የሚወድ ደቡብ -ሱማሌ-አፋር በቃ እነኚ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ናቸው ደማቸው ናት ኢትዮጲያ ሌላው ተወው በራሱ ልክ የሰፋት ኢትዮጲያ ናት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому

    ኢትዮጲያዊ ማነው ብትሉኝ??? ጎጥ ውስጥ እራሱን ሳይከት እንዲሁ እግሩን የሚወድ ደቡብ -ሱማሌ-አፋር በቃ እነኚ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ናቸው ደማቸው ናት ኢትዮጲያ ሌላው ተወው በራሱ ልክ የሰፋት ኢትዮጲያ ናት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому

    ኢትዮጲያዊ ማነው ብትሉኝ??? ጎጥ ውስጥ እራሱን ሳይከት እንዲሁ እግሩን የሚወድ ደቡብ -ሱማሌ-አፋር በቃ እነኚ ንፁህ ኢትዬጲያዊ ናቸው ደማቸው ናት ኢትዮጲያ ሌላው ተወው በራሱ ልክ የሰፋት ኢትዮጲያ ናት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅