Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልንአልፎ አልፎ የጣቶችን አቀማመጥና እንቅስቃሴ በደምብ ማየት እንድንችል ካሜራው ወደጣቶችህ ቀረብ ተብሎ ቢቀረጽ መልካም ነው። በተጨማሪም የዕለቱ የመጨረሻ መዝሙሮች ላይ ከድርደራው ጋር ዜማውንም አብረህ ብትልልን መዝሙሮችን ለማወቅ ይረዳናል።
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት መምህር በገና በጣም ነው የምወድ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ቤት ስገባ ለመማር እቅድ አለኝ እማራለሁ እመጣለሁ ❤
እሺ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የበገና መዝሙር በጣም ውስጥ ነው የሚገባው አደራደሩ እራሱ ድንቅ ነው አሜን ፫
እውነት ነው የበገና መዝሙር በጣም ይመስጣል።በተለይ የአንተና የታደለን የበገና መዝሙር ይመስጣል
ቃለህወት ያሰማልን መምህርችን
እድሜጤናውንይስጥህወንድሜ ፈጣሪይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን መምህራችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋው ይብዛልህ አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ ⛪⛪⛪💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Egzibher yetemsegne yhun Melaket zemare yasamaln Memherachn amen amen amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃልሆት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማፈልገው ትምህርት ነው
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን እደምንና ጤናን ይስጥልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናዬን ክፈት ልኝ የበገና ትምህርት ለበጎ ያድርግ ልኝ እጅ ሙሉሕይወቴ ነበር ግን በጣም የሚከብድ መሰለኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Kale hiwot yasemalin dink new yebegenaw mistr.
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በገና መማር እንድጓጓ ያደረገኝ ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ የሚለውን መዝሙር የሰማሁ ቀን ነበር አሁን በዚ መጥተህ ሳይ ደስ አለኝ ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin zemare mlakti yasmalin yagelgiloti zemnkin yibarkilki tsgawin yabzalki ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
Thank you Abel Egziabher yagelglot zemenhn yibark. tru astemrehegnal.
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
wow betam des yilal harif jimare newe endataquaritew eshifitsamewin amilak abew yasamirilin ::
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እንደርስዎ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን ድርደራው በደንብ እንዲታይ ካሜራው ጠጋ ብሎ ቢቀረጽ ጥሩ ነው መጨረሻ ያለው የተለመደው ድርደራ ጨመር ቢል በጣም ያስደስታል ነፍስ ይገዛል
ሰላም መምህር እባክህን ከቻልክ እና ከተመቸህ ፍቅርን ስጠን የሚለው የበገና መዝሙርህ በቁጥር አስቀምጥልን እባክህ። አመሰግናለሁ
አሜን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam lante yhun memhrachn, begenayen mekagnet embi bilognal mn madreg alebgn ebakh kechalk mels askemtilgni, Egzabhier yakbrilgn.
ቃለህወት ያሠማልን አቤል። በገና በጣም እወዳለሁ የምኖረው ውጭነው ግን በዩቱብ የሚለማመዱትን አያለሁ አገሬ ስገባ እዲረዳኝ። ለሁሉም በገና ስንት ነው የሚሸጠው ውድ ይሆን?
+251912674600 ይደውሉ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛል
Kalehywot yasemaln memhr betam enamesegnalen yagelglot zemenhn egzabhar ybarkew
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤🕊🕊ግን ቁጥር ስትናገር ትንሽ ቀስ ብትል እና ካሜራው እጅህ ላይ ማለትም አቅርበህ ብትቀርፅ ሌሎችም ላይ ለመመልከት ሞክሬ ነበር የጣትአደራደርላይ መነሻው እንጂ እስከ መጨረሻው አታሳዩም በሩቱ እድሜው ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመን ይቀደስልንነ አሜን
Eshe astekakilalehu
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ እይወትን ያሰማልን
ወዝማሬ መላክ ያሰማልን
ወንድሜ አቤል ፀጋውንጨምሮ ያብዛልህ መቼይሆን የምለምደው ሁሌም እጋጋለው እመኛለው ለመልመድ። አምላኬመችይሆን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። መምህር በገና ድርደራ ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ጣቴ በሚገባ ተቃኝቷል ግን ዜማ ቅኝት ለመለየት ብዙ እቸገራለሁ ምናልባት ጉባዔ ቤት ስለ ዜማ አለማወቄነውም እላለሁ ምናልባት እንዲህ ብታደርግ/ጉ ብትለን አመሰግናለሁ።
Kalehiwotin yasemalin wendimachin
Tegawene yabzalchu
ሠላምሠላም አድሬሳችው የተት ነው!!
ቅኝቱ ላይ የአውታሮችን የቅኝት ዜማ በመቀያየር መቃኘት እንችላለን ወይ እንዴት አድርገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ውጪ ነው የሚኖረው እዚሁ መማር እፈልጋለሁ ማግኘት የሚችልበት መንገድ መምህር ተባበረኝ
0912674600
ፀጋወን ያብዛልህ ወንድማችን አቤል ነገር ግን እኔ በአካል የሚያሰተምረኝ ሰወ እፈልጋለሁ አዳራሻ ብትሰጠኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 በገና መዝሙር በጣም ነው ❤ የምወደው እንደ እግዚኣብሔር ፍቃድ ብማር ደስ ይለኛል ከምንም በላይ ለልጆቼ ለማስተማር እፈልጋለው ግን በገና እንዴት ላግኝ ውጭ ነይ የምነሮ?
0912674600 yedewelu bezih
Amen . We are proud
Wondime DENGEL tibrkek
መምህራች ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናክ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር እረ እኔ በጣም በጣም ነው መመማር የምፈልገው ግን በገና የለኝም ያለውት ቤሩት ነው ግን አሁን ዱግሞ ሰው የሚሳፈር እንጂ የሚመለስ የለም ምን ላድርግ??????
Amne amne amne amne 🌹🌹🌹💐💐💐🌹
ይቅርታ እና ሆዴ ልመድ ቅጥ በጎመን ጉመድ ስትል እንዴት እንደሳቅሁ
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወድማችን መማር እፍልጋለሁ ግን በአካል መማር እምንችለው የት ነው
እናመሰግናለን
እንዴት ነህ ዘማሪ አቤል በገና መማር እፈልጋለው አድራሻ ካለ ካላስቸገርኩ
0912674600 ይደዉሉ
@@abelbegena አመሰግናለው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያለ ቲውነር መቃኝት አሳየን
Zeema lemechawot????
እኔ ሃገረ ስገባ እምለምደው አሁን እማራለሁ
እሺ ወንድማችን ዝማሬ ዳዊትን ያስማልንግን አንድን መዝሙር ያለ ቁጥር እንዴትመደርደር እንዳለብን ንገረንቁጥሮቹ ምን ዜማ እንደሚተኩ በደንብአስተምረን
ግሩም ነው በእውነት መምህራችን ተስፍ ቆርጨ ነበር አሁን እከታተላለሁ ግን ድምጹን እንዴት ልቃኘው
Wendim Memihirachin Qale Hiwot Yasemalin mezmurochihin download adirgachew.
እኔ አንተ ጋር ነው የምማረው
Begena sente yhonal wndmathen
mechersesha ly yalewn dirdera kutr comment bitadergln
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የኔ ጥያቄ በግራ እጅ ብቻ ነው መደርደር ያለብን በቀኝ እጅ አይቻልም ?
አዎ በግራ እጅ ነው
ወንድማችን እኔ ውጭ ነው የምኖረው እና በገና አንዲኖረኝ ማወቅ መማር ልጆቼን ማስተማር እፈልጋለሁ እና በገና የሚሸጥበት ቦታ ወይም ምናገኝበት መንገድ ብትነግረኝ
ወይም ባንተ በኩል የማገኝ ከሆነ በገና አሳውኝ ወንድሜ
0912674600 bezih yedewelu
መምህር በገና ለምን በግራ እጅ ጣቶቾ ብቻ ይደረደራል??
የቤትህ ቅናትበላኝ አለ አምላኬ እኔግንያንተቅንአትበላኝ መቼነውየምለምደው ወደቅድስትሀገሬገብቼ
በገና የት ይሸጣል እና ስንት ብር ነው ባካቹ ምታውቁ ሰዎች ንገሩኝ
Ene ga ale 0912674600
@@abelbegena ሀገር ቤት ስመጣ እድታስተምረኝ እኔ እደዚህ ምንም አልገባ አለኝ
እኔ ሰሞኑን ካገር ቤት ገዝቻለሁ ከነመያዣዉ 5700 ብር ነዉ የገዛሁት
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: የኔ ጥያቄወች1. አንድን መዝሙር ሰምተን ምን ቅኝት እንደሆነ እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው???2. በገናችን ጥሩ ድምፅ እንዲያወጣ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን??እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን
አልፎ አልፎ የጣቶችን አቀማመጥና እንቅስቃሴ በደምብ ማየት እንድንችል ካሜራው ወደጣቶችህ ቀረብ ተብሎ ቢቀረጽ መልካም ነው። በተጨማሪም የዕለቱ የመጨረሻ መዝሙሮች ላይ ከድርደራው ጋር ዜማውንም አብረህ ብትልልን መዝሙሮችን ለማወቅ ይረዳናል።
ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት መምህር በገና በጣም ነው የምወድ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ቤት ስገባ ለመማር እቅድ አለኝ እማራለሁ እመጣለሁ ❤
እሺ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የበገና መዝሙር በጣም ውስጥ ነው የሚገባው አደራደሩ እራሱ ድንቅ ነው አሜን ፫
እውነት ነው የበገና መዝሙር በጣም ይመስጣል።በተለይ የአንተና የታደለን የበገና መዝሙር ይመስጣል
ቃለህወት ያሰማልን መምህርችን
እድሜጤናውንይስጥህወንድሜ ፈጣሪይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን መምህራችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋው ይብዛልህ አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ ⛪⛪⛪💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Egzibher yetemsegne yhun
Melaket zemare yasamaln
Memherachn amen amen amen
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃልሆት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማፈልገው ትምህርት ነው
ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን እደምንና ጤናን ይስጥልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናዬን ክፈት ልኝ
የበገና ትምህርት ለበጎ ያድርግ ልኝ እጅ ሙሉሕይወቴ ነበር ግን በጣም የሚከብድ መሰለኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Kale hiwot yasemalin dink new yebegenaw mistr.
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በገና መማር እንድጓጓ ያደረገኝ ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ የሚለውን መዝሙር የሰማሁ ቀን ነበር አሁን በዚ መጥተህ ሳይ ደስ አለኝ ፀጋውን ያብዛልህ
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin zemare mlakti yasmalin yagelgiloti zemnkin yibarkilki tsgawin yabzalki ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
Thank you Abel Egziabher yagelglot zemenhn yibark. tru astemrehegnal.
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
wow betam des yilal harif jimare newe
endataquaritew eshi
fitsamewin amilak abew yasamirilin ::
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እንደርስዎ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን ድርደራው በደንብ እንዲታይ ካሜራው ጠጋ ብሎ ቢቀረጽ ጥሩ ነው መጨረሻ ያለው የተለመደው ድርደራ ጨመር ቢል በጣም ያስደስታል ነፍስ ይገዛል
ሰላም መምህር እባክህን ከቻልክ እና ከተመቸህ ፍቅርን ስጠን የሚለው የበገና መዝሙርህ በቁጥር አስቀምጥልን እባክህ። አመሰግናለሁ
አሜን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Selam lante yhun memhrachn, begenayen mekagnet embi bilognal mn madreg alebgn ebakh kechalk mels askemtilgni, Egzabhier yakbrilgn.
ቃለህወት ያሠማልን አቤል። በገና በጣም እወዳለሁ
የምኖረው ውጭነው ግን በዩቱብ የሚለማመዱትን አያለሁ አገሬ ስገባ እዲረዳኝ። ለሁሉም በገና ስንት ነው የሚሸጠው ውድ ይሆን?
+251912674600 ይደውሉ
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛል
Kalehywot yasemaln memhr betam enamesegnalen yagelglot zemenhn egzabhar ybarkew
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤🕊🕊
ግን ቁጥር ስትናገር ትንሽ ቀስ ብትል እና ካሜራው እጅህ ላይ ማለትም አቅርበህ ብትቀርፅ ሌሎችም ላይ ለመመልከት ሞክሬ ነበር የጣትአደራደርላይ መነሻው እንጂ እስከ መጨረሻው አታሳዩም በሩቱ እድሜው ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመን ይቀደስልንነ አሜን
Eshe astekakilalehu
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ እይወትን ያሰማልን
ወዝማሬ መላክ ያሰማልን
ወንድሜ አቤል ፀጋውንጨምሮ ያብዛልህ መቼይሆን የምለምደው ሁሌም እጋጋለው እመኛለው ለመልመድ። አምላኬመችይሆን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። መምህር በገና ድርደራ ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ጣቴ በሚገባ ተቃኝቷል ግን ዜማ ቅኝት ለመለየት ብዙ እቸገራለሁ ምናልባት ጉባዔ ቤት ስለ ዜማ አለማወቄነውም እላለሁ ምናልባት እንዲህ ብታደርግ/ጉ ብትለን
አመሰግናለሁ።
Kalehiwotin yasemalin wendimachin
Tegawene yabzalchu
ሠላምሠላም አድሬሳችው የተት ነው!!
ቅኝቱ ላይ የአውታሮችን የቅኝት ዜማ በመቀያየር መቃኘት እንችላለን ወይ እንዴት አድርገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ውጪ ነው የሚኖረው እዚሁ መማር እፈልጋለሁ ማግኘት የሚችልበት መንገድ መምህር ተባበረኝ
0912674600
ፀጋወን ያብዛልህ ወንድማችን አቤል ነገር ግን እኔ በአካል የሚያሰተምረኝ ሰወ እፈልጋለሁ አዳራሻ ብትሰጠኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 በገና መዝሙር በጣም ነው ❤ የምወደው እንደ እግዚኣብሔር ፍቃድ ብማር ደስ ይለኛል ከምንም በላይ ለልጆቼ ለማስተማር እፈልጋለው ግን በገና እንዴት ላግኝ ውጭ ነይ የምነሮ?
0912674600 yedewelu bezih
Amen . We are proud
Wondime DENGEL tibrkek
መምህራች ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናክ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር እረ እኔ በጣም በጣም ነው መመማር የምፈልገው ግን በገና የለኝም ያለውት ቤሩት ነው ግን አሁን ዱግሞ ሰው የሚሳፈር እንጂ የሚመለስ የለም ምን ላድርግ??????
Amne amne amne amne 🌹🌹🌹💐💐💐🌹
ይቅርታ እና ሆዴ ልመድ ቅጥ በጎመን ጉመድ ስትል እንዴት እንደሳቅሁ
ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ወድማችን መማር እፍልጋለሁ ግን በአካል መማር እምንችለው የት ነው
እናመሰግናለን
እንዴት ነህ ዘማሪ አቤል በገና መማር እፈልጋለው አድራሻ ካለ ካላስቸገርኩ
0912674600 ይደዉሉ
@@abelbegena አመሰግናለው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ያለ ቲውነር መቃኝት አሳየን
Zeema lemechawot????
እኔ ሃገረ ስገባ እምለምደው አሁን እማራለሁ
እሺ ወንድማችን
ዝማሬ ዳዊትን ያስማልን
ግን
አንድን መዝሙር ያለ ቁጥር እንዴት
መደርደር እንዳለብን ንገረን
ቁጥሮቹ ምን ዜማ እንደሚተኩ በደንብ
አስተምረን
ግሩም ነው በእውነት መምህራችን ተስፍ ቆርጨ ነበር አሁን እከታተላለሁ ግን ድምጹን እንዴት ልቃኘው
Wendim Memihirachin Qale Hiwot Yasemalin mezmurochihin download adirgachew.
እኔ አንተ ጋር ነው የምማረው
Begena sente yhonal wndmathen
0912674600 yedewelu bezih
mechersesha ly yalewn dirdera kutr comment bitadergln
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። የኔ ጥያቄ በግራ እጅ ብቻ ነው መደርደር ያለብን በቀኝ እጅ አይቻልም ?
አዎ በግራ እጅ ነው
ወንድማችን እኔ ውጭ ነው የምኖረው እና በገና አንዲኖረኝ ማወቅ መማር ልጆቼን ማስተማር እፈልጋለሁ እና በገና የሚሸጥበት ቦታ ወይም ምናገኝበት መንገድ ብትነግረኝ
ወይም ባንተ በኩል የማገኝ ከሆነ በገና አሳውኝ ወንድሜ
0912674600 bezih yedewelu
መምህር በገና ለምን በግራ እጅ ጣቶቾ ብቻ ይደረደራል??
የቤትህ ቅናትበላኝ አለ አምላኬ እኔግንያንተቅንአትበላኝ መቼነውየምለምደው ወደቅድስትሀገሬገብቼ
በገና የት ይሸጣል እና ስንት ብር ነው ባካቹ ምታውቁ ሰዎች ንገሩኝ
Ene ga ale 0912674600
@@abelbegena ሀገር ቤት ስመጣ እድታስተምረኝ እኔ እደዚህ ምንም አልገባ አለኝ
እኔ ሰሞኑን ካገር ቤት ገዝቻለሁ ከነመያዣዉ 5700 ብር ነዉ የገዛሁት
መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: የኔ ጥያቄወች
1. አንድን መዝሙር ሰምተን ምን ቅኝት እንደሆነ እንዴት ነው ማወቅ የምንችለው???
2. በገናችን ጥሩ ድምፅ እንዲያወጣ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን??
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን