Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜንአሜን አሜን ❤❤❤👏👏👏👏
አሜንንን አሜንን ❤❤❤❤😢😢
መምህራችን እንኳን በስላም መጡ የኦርቶዶክስ እቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ጸጋውን ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
Ellllelllllelllllelllllellelllelllellle Zemere melkten yesemelin 🙏❤️❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጡ እንቁ መምህራችን። እንዲህ ነው መምህር ማለት ምንም ጠላት ቢበዛም እስከ አሁን አሉልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን። ይህች አለም ጥሩ መምህር የምትወድ ብትሆን ኢየሱስ ክርስቶስን ባልሰቀለች ነበር። በጣም እንወድሃለን መምህራችን❤💘💘💘❤❤❤
መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን እንወድዎታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜንቃለህይወያሰማልንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን🎉🎉🎉❤❤❤
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ወንድማችን እውነትን በመመሰከር የሚቀድምህ የለም ጠፍተህ አሳስበኸን ነበር የቤተክርሰትያን እና የምዕመናን ጠበቃ ነህ አሁንም ቶሎ ቶሎ ሰበክ አንቃ አደራህን አሁንስ በዛ
Kale Hiwot yasemalen Mhemir
መምህራችን ተናፍቀዋልልል
❤
❤❤❤Ellllllllllllllll ❤❤❤Ellllllllllllllll ❤❤❤Ellllllllllllllll ❤❤❤
ምህረተ አብ የምወድህን ያክል ዘረኛ ሆነህ ድምፅ መሆን ሢገባህ ድምፅ ሣትሆን ገንዘብ አሸነፈህ ግን የፈጣሪን ቤት ለሆዳቸው ያደሩ አይወርሡም ይህን ከኔ በላይ አንተ ታውቃለህ የሠማይ ቤት የምትፈልግ ሣይሆን የምድር ህይወት አሸነፈህ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
ዘረኛ ሁን ማለት ምን ማለት ነው ።ብሄርን ወክሎ ነው ወይስ ሃይማኖትን
አንተ እራሱ ዘረኛ ሆነሀል ባትሆንማ እንዲ አትልም ክርስትናችን ዘሩ ክርስቶስ ነው አማራ ወይም ኦሮሞ አደለም 😢😢😢
በርግጥ የምናገረው ነገር በልዑል እግዚአብሔር ኃይል ኦርቶዶክስ ግን ከዚህ በላይ ታብባለች፣ታሸንፋለች። ምዕራባውያን እንደቅቤ ይቀልጣሉ። ያሉ ቢመስላቸው ራሳቸውን እያታለሉ ነው። ሥር የላቸውም እንደተንጠለጠለ ጥርስ ናቸው። ክፋታቸው እየሞረዳቸው ነው። ግራ ተጋብተዋል፣ተተራምሰዋል።
Am.......E n
ምህረትአብ የት ነው የጠፋው
ድምጽ አይሰማም ለኔ ብቻ ነው ወይ
ላንተ ዪልክልህ ወንድሜ። ታሳዝናለህ ። ዝም ብለህ ስለሰው ትፈርዳለህ እንዴ ስለራስህ በደንምብ እወቅ ። ደፋር👎👎👎👎👎👎👎

አንተ እራሱ ዘረኛ ሆነሀል ባትሆንማ እንዲ አትልም
ክርስትናችን ዘሩ ክርስቶስ ነው አማራ ወይም ኦሮሞ አደለም 😢😢😢
በርግጥ የምናገረው ነገር በልዑል እግዚአብሔር ኃይል ኦርቶዶክስ ግን ከዚህ በላይ ታብባለች፣ታሸንፋለች። ምዕራባውያን እንደቅቤ ይቀልጣሉ። ያሉ ቢመስላቸው ራሳቸውን እያታለሉ ነው። ሥር የላቸውም እንደተንጠለጠለ ጥርስ ናቸው። ክፋታቸው እየሞረዳቸው ነው። ግራ ተጋብተዋል፣ተተራምሰዋል።
Am.......
E n