Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 15 B አይነ ጥላ ምንድነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • በየቀኑ ስንክሳር ፣ድርሳን፣ስብከት እንዲደርሶት ቻናላችንን ሰብስክራይስ ሼር ያድርጉና በየቀኑ አዳዲስ ቪድዮዎችን ይከታተሉ! / @ethiomahber5601
    ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ የበረከት ሥራ ለመስራት በዚህ ሊንክ ይግቡ 👉chat.whatsapp....
    Follow me on FB የፌስቡክ ግሩፕ ✅www.facebook.c...
    ✅ #የፌስብክ #ፔጆችን= / ንቁ-የወንጌል-ትምህርት-በፌስቡክ-መ...
    ንቁ የፀሎት እና የንስሀ መርከብ ማህበር
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

КОМЕНТАРІ • 321

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому +22

    አባታችን እርጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 роки тому +46

    እኔ አይነጥላ አለብኝ ግን ሰነፍነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ እንጂ

    • @almaztekeste9319
      @almaztekeste9319 2 роки тому +2

      Yelebenme bey banch lay seltane yelewm pray every day

    • @gedionfeleke9287
      @gedionfeleke9287 Рік тому +6

      የምን መሳነፍ ነዉ መደረግ ያለበትን ነገር በወቅቱ አድርጊ

    • @achamyelehkassie136
      @achamyelehkassie136 Рік тому +4

      @@almaztekeste9319 yelebignim silalish ayilekishim, metseley mesged metsom !!!!

    • @dawiteskinder4452
      @dawiteskinder4452 Рік тому

      Lik neshe azim alew ...enem endanche senef negne ...gn edme le abatachen yehone ken endemeden በእግዚአብሄር በተስፋ amenalehu anchem tesfa adrege...❤

    • @lunnrewiffee-vc7dj
      @lunnrewiffee-vc7dj 7 місяців тому

      Atadamchew endala awekesh nekei ennna machya enjamerash awekesh...safew ena akatyew

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 2 роки тому +6

    አባታችን እድሜ ጤና ጤናኦትን ሰቶ ያቆይልን የዲያብሎስን ሚስጥርን አሳውቀውናል ከዚበዋላ የራሳችን ትግል ደግሞ በጣም ግድ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አባታችን አሜን

  • @user-di2mm8nd3j
    @user-di2mm8nd3j 28 днів тому +1

    አሜን ቃለሒወት ያሠማልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 роки тому +15

    *ላስተማሩን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @amengistuayele6068
    @amengistuayele6068 2 роки тому +2

    አሜን

  • @yezbalemgetnet9523
    @yezbalemgetnet9523 2 роки тому +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእግዚአብሔር ያባን ሰልክ ተባበሩኝ የምታቁ እህቶች ወንድሞች

  • @user-fi5rw1vh1t
    @user-fi5rw1vh1t 2 роки тому +4

    አምላኬ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ ወለተ ስላሴ

  • @yealexlijiyerayaw8820
    @yealexlijiyerayaw8820 2 роки тому +10

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

    • @shewayekassaye6838
      @shewayekassaye6838 2 роки тому

      አባታችን ቃሌ ህልዮት ያሠማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ermiyasnigatubekele5363
    @ermiyasnigatubekele5363 2 роки тому +6

    ጸሎትና በረከትዎ ይደርብን አባ

    • @kelemhailu5192
      @kelemhailu5192 Рік тому

      አባቴችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀሎትዎ አይለየኚ

  • @awoketesera6239
    @awoketesera6239 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

    • @mesimesi9525
      @mesimesi9525 2 роки тому +1

      አባታች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @mesimesi9525
      @mesimesi9525 2 роки тому

      ቃለህይወት ያሰማልን

    • @tinsaeabrham4646
      @tinsaeabrham4646 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @hailumariam8352
    @hailumariam8352 2 роки тому +7

    የአባቶቻችንን እድሜና ጤና ያርዝምልን

    • @shitayeumer92
      @shitayeumer92 2 роки тому

      ላአበተችን ቃላ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤኔ ይስጥልን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Рік тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 3 роки тому +11

    በእውንት ላስተማሩን ለአባታችን ለመምህራችን
    በእውነት የማቱሳላን እድሜ ያኑርልን እሜን
    የኛንም የተድብቀውን በዘምናችን ሁሉ የዘጋውን
    እድፈንታ ቅዱስ ሚካኤል በስፉ ይቁረጥልን
    እግዚአብሔር ይገስፅልን ያርቅልን ይህን መንፈስ
    እሜን ለፃም ለስግደት እግዚአብሔር ያብርታን
    እሜን 🙏🙏🙏

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 роки тому +12

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንን አሜንን ፫

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 роки тому +9

    አባታችን እርጅማ እይሜ ይሰጥልን አሜን

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ አይነ ጥላ አለብኝ ስናገር ተቆጥቸ ባያሰቆጣው ከተነገርኩ በኃላ መፀፀት በማያሰኮረፈው መኮርፍ መፍራት ያለሁት ስደት በፀሎት አስቡኝ አባታችን 🙏🙏

  • @HayathiHayath
    @HayathiHayath 5 місяців тому +3

    አባአቴ❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 роки тому +4

    ፍቅርተ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ አባዬ

  • @vhhcgte8668
    @vhhcgte8668 2 роки тому +6

    የኔ ሂወት ምንቅርቅር አረገው ይሄ ክፉ መንፈስ አባቴ በሰው ሀገር አንከራተተኝ በጸሎቶት አስቡኝ ልእልተ ማርያም ይባላል የክርስትና ስሜ ተሰቃየውሎት ።😭😭😭😭

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Рік тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

    • @emebetgebregiorgis2845
      @emebetgebregiorgis2845 Рік тому

      Yene enat ayizosh, Egziabher kanchi gar yihun yene wud ehte🤨🙏🙏🙏

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj 7 місяців тому

      አየዞሽ እመብርሃን አለች ትርዳሽ

  • @naimoh2693
    @naimoh2693 3 роки тому +6

    አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን መንፈሥ የሚያድሥ ሂወት የሚያለመልም ትምርት ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 роки тому +5

    አሜንአሜን አሜንለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ስንቶቻችን ላይ አለይሔ ነገርእግዚአብሔር ይገጽጽልን በእውነት በተግባር አሳይተውናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባ ሽ አመት ያኑርልን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አሁን ብቻ ያሉት አለብኝ እራሴንሲነሳብኝ ጥርሴንምላሴን ድንዝዝ ያደርገኛል እጄንድንዝዝ እግሬንድንዝ እግዚአብሔርይገጽጽልን አባታችን እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አስረድተውኛል የመጀመራያየ ነው ቪዲዮው

  • @user-hk1un4hf2g
    @user-hk1un4hf2g Рік тому +4

    የእኔ አባት እግዚአብሔር እድሚኔ ጦኔይስጦት አሚን

  • @hfui9410
    @hfui9410 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን እደቃሉ ይደረግልን😢😢😢

  • @sajidsajidsajid1933
    @sajidsajidsajid1933 2 роки тому +8

    አሜን አባታችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛት በእድሜ በጤና ያቅይልን አሜን አባታችን በፀሎት የስብኝ

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 роки тому +7

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በስደት ያለነውን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ይባርክ እመቢቴ ማርያም ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 2 роки тому +4

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому +2

    አሜንአሜንአባታችንእድሜናጤናይሰጥልን
    ቃልሂወትያሠማልአሜን🇧🇴❤❤🙏

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j 3 роки тому +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 роки тому +5

    ✝️ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን :: አባቴ ! በተሰጠዎት ፀጋ በፀሎትዎ አትርሱኝ 🙏ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 3 роки тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 роки тому +3

    አምላክ ይጠብቀልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ በፀሎት እስቡን እባታችን

  • @user-hs7ef3se7r
    @user-hs7ef3se7r 3 роки тому +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንኣባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @fesihaidar1493
    @fesihaidar1493 2 роки тому +2

    Amne amne amne

  • @user-ij5hc8iu2x
    @user-ij5hc8iu2x 3 роки тому +4

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎታቸው ወለተ መድህን አሰብኝ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 2 роки тому +4

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመት ያኑርልን የኛውድአባት የድግል ማሪያምልጂ ክብርምስጋና ይግባው እርሶዎን የመሰለአባት ስለሰጠን

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y 2 роки тому +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ትስጥልን 👏🏼👏🏼

  • @genceabeje9566
    @genceabeje9566 2 роки тому +2

    ያቆይልን ቃለሕይወት ያሰማሉ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእራሴ ላይ በ ቤተሰቤ ውስጥ የማየውን አስተማሩኝ እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን የእርሶ ትምህርት ቀየረኝ ጆሮዎቼ ቁምነገርን መስማት ጀመሩ ተመስገን

    • @selamonkinde1433
      @selamonkinde1433 Рік тому

      አማ የት አንደህነ በታዉ ንግረኚ ምሆድ አሰቦ ነው

  • @linaetipopia4736
    @linaetipopia4736 2 роки тому +6

    እኔን ያሰቃየ ክፉ መንፈስ ነው አይነጥላ ይኧው እያሰቃየኝም ነው የአባታችንን ስልክ ቁጥር ባገኝ ዕድሜን ከጤና ጋር ያድሎት🙏

    • @tigiwudsew2479
      @tigiwudsew2479 2 роки тому

      እኔም እፈልገው ነበር ግን ላገኘው አልቻልኩም

    • @ethiopiansinuae173
      @ethiopiansinuae173 Рік тому

      please yagegne tebaberun

  • @zedit0la541
    @zedit0la541 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen🙏

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiabebe5415
    @yeshiabebe5415 2 роки тому +3

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kaptechathiopya2850
    @kaptechathiopya2850 3 роки тому +2

    አባየዛሬየኔንሕይወትያሥተማሩልመቸይሆንተፈውሸወደማንነቴየምመለሠውእዲማይሥጥልአባታችን።

  • @elenygbralbryi
    @elenygbralbryi Рік тому +2

    በእውነት ላባታችን ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ➕➕

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 роки тому +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 роки тому +2

    አባታችን እንኮን መጡልንንን አባታችን መዓዛ እሴተ ማሪያም ብለው በፆለተዎ ያሰቡኝ

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 роки тому +1

    አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 2 роки тому +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-jh9sn3xx2d
    @user-jh9sn3xx2d 3 роки тому +4

    አባታችን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜ

  • @temzghi
    @temzghi 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እመብርሀን ለእኛ ለስደቶኞች ስትል የተነጠፈ መንገዲ ታርግላቹ መምህር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባት

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Місяць тому

    አሜን አባታችን።

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 роки тому +3

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 роки тому +1

    በእዉነት አባታችን እድሜ ይስጥሁና በጂሁ እምባረክበትን ቀን እናፍቃለሁ

    • @utfy5092
      @utfy5092 Рік тому

      አሜን አባታችን እድሜጤና ይሰጥልኝ ቃለህውት ያሰማልን

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mulualemkiros2344
    @mulualemkiros2344 2 роки тому +2

    አሜን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @edomyihdegobeyene8160
    @edomyihdegobeyene8160 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ላባታችን ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን
    ልዑል እግዚአብሔር የ ዲያቢሎስን ሴራ ያጋልጥበት ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን ጠላ ታችን ላይ ያንቃን በእውነት ማሕበራችንን ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የ ፀሎት ና የንስሐ መርከብ ከክፋ ጠላት ይጠብቅልን አሜን እኛንም ይማረን አሜን

    • @user-dh3eq1dk5q
      @user-dh3eq1dk5q 11 місяців тому

      Mee bilbila isaani naaf kennee maati waqayyoo maariyaam jedha na gargaraa adaraa waqayyoo adaraa maariyaamdha.❤❤❤❤❤

  • @yewbdariejalm1485
    @yewbdariejalm1485 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @sweetfetan7979
    @sweetfetan7979 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @chgi742
    @chgi742 2 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @djfiie2
    @djfiie2 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 роки тому +3

    አባታችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ፣በእውነት፣በደንብ፣አድርገዉ፣ነው፣ያስተማሩን፣ማስተዋሉን፣ያድለን፣

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን የኔ እይወት ነው

  • @biruktbra9893
    @biruktbra9893 Рік тому +2

    አሜን አባታችን ፀጋ በረከትህ ከኛ ጋር ይሁን

  • @user-zb2eb6id7d
    @user-zb2eb6id7d 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 роки тому +3

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማልንመምህራችን

  • @genetgezaitewolde3503
    @genetgezaitewolde3503 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @freweynigebereslas2900
    @freweynigebereslas2900 3 роки тому +3

    Amen amen amen

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 2 роки тому +3

    እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @asterwalch7002
    @asterwalch7002 2 роки тому +2

    አባ ሰላም እና ጤና ይሰጥልኝ።በጣም በአይነ ጥላ ስቃይ ላይ ነኝ አባ ይርዱኚ በጸሎት ከሁለት ልጆቸ ተይዘናል ትልቁ ልጀ ሰካራም አርጎታ አደራ አደራ ከጸሎትሆት አይለዪኚ አስቴር ነኝ ከጀርመን🕊🕊🕊🙏🙏🙏

    • @soloda6917
      @soloda6917 2 роки тому

      እንዴት ነው ዓይነ ጥላ ያለው ሰው ማወቅ የሚቻለው?

    • @tigiwudsew2479
      @tigiwudsew2479 2 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው የኔ አይኔ ቀኙ አንዳደ ይሸዋረራል አንዳደ ደህና ነው ምን ላርገው ግራ ገባኝ

    • @asterwalch7002
      @asterwalch7002 2 роки тому +1

      አባ ሰላም እና የእግዚአብሔርን ጸጋ አይለየሆት ።በሰውነት ወሰጥ በግራ ጎኔ ነብሰ የነቃነቃል በአይኔ ሰማያዊ ቀለም ይወጣል። ተኝቸ ስነሳ እግሬን በጥቁር ቀለም ተጽፎ አገኛለሁ አይኔን ሰጨፍን የተለያየ የወንድ መልክ አያለሁ በጣም ነው የምፈራው አባቴ እባክሆት መላ ይንገሩኝ። ለመምጣት ሳስብ ይበለሻል መምጣት አይቀርም ግን ዘግቶ ይዞታል። አደራ ይርዱኚ አመሰግናለሁ።🕊🕊🕊

  • @hellenaamedia8806
    @hellenaamedia8806 2 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mahletmegersa2651
    @mahletmegersa2651 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому +1

    አሜን አባታችን እድሜዉን ጤናዉን ይሥጥልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ሆይ አቤት ማረን ይቅርም በለነ አሜን 🤲🤲🤲😔😔😔

  • @shitayeumer92
    @shitayeumer92 2 роки тому +2

    ለአበተችን ቃለ ህየወት ያስማልን እድሜ ጤኔ ይስጥልን

  • @hulubersuhone158
    @hulubersuhone158 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ምን እንዴት ብዬ ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ ክርስቶስ የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ለሰጠን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ወገናቼ በጭንቀት ላይ ነኝ በስደት ነዉ ያለሁት እና ያለሁባቸው ሰዎች የተለያየ ነገር እቤታቸው ውስጥ ይበታትናሉ ደሞ ሀገር ቤት ቤተሰቦቼ ሰላም አተው ደም ሊፋሰሱ ይዛዛታሉ ብቻ በስደት ላይ ከባድ ነዉ

  • @beniderso149
    @beniderso149 Рік тому +1

    አሜን አባታች በረከትህ ይደርበን ለደጁ ያበቃን እግዚአብሔር አሜን፫

  • @dawitadugna2762
    @dawitadugna2762 2 роки тому +3

    ለ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን !!!

  • @eyorikahsay8797
    @eyorikahsay8797 2 роки тому +1

    ቀለህይወት ያሰማልን (አሜን3)።

  • @elsadesse9362
    @elsadesse9362 2 роки тому +1

    Amen Amen ❤👍🏽

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 2 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏ኣባታችን🙏

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 2 місяці тому

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ክፉ አይንካብን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @teta.jabadhuumarie8168
    @teta.jabadhuumarie8168 2 роки тому +2

    Amen.amen

  • @tadlamekonen4581
    @tadlamekonen4581 2 роки тому

    Amen amen

  • @abealmelaku5808
    @abealmelaku5808 3 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወት የሠማልን

  • @hfui9410
    @hfui9410 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 роки тому +2

    እሜን አሜን አሜን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 роки тому +3

    ቃላሂይወት ያሠማልን አባ ያደረሠባት በደንብ ይረደል አባ እኔን በደንብ ታጨውቶብኛል በእርሶ ትምህርት ከብዙ ነገር ታለቅቃለው

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 роки тому +2

    Amen Amen abatachina egzbiher erjima edamena tena yesatota barkatota yedarbana 🤲🤲

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa4040 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌹🌹🌹

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 2 роки тому +1

    Abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu ewenet betam grum new

  • @zahraabdalh2745
    @zahraabdalh2745 2 роки тому +2

    ለገሰጡን አባቶች ቃለህወት ያስማልን

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 2 роки тому +2

    Amen....3

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 2 роки тому +2

    Amen amen amen 🙏🏾 ❤️

  • @baherikebxewa1687
    @baherikebxewa1687 2 роки тому +1

    Amen amen 🙏 🇪🇷🇪🇷

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 3 роки тому +2

    Ameen kalehiweten yasemalen Abatachin

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 роки тому +2

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።እኔማ አባቶች ገና ስያዩኝ አቤት አቤት አይነጥላና ቡዳ ብዛቱ ይሉኛል እኔ ግን ወደ ስደት መጣዉ ተጫወተብኝ አባቴ

  • @alamalam8035
    @alamalam8035 Рік тому +1

    ላስተማሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 роки тому +2

    ✝️ አሜን 🤲