Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ እህ ቶቸ ስብ ላይክ አትርሱua-cam.com/video/ufOSVHV2KZA/v-deo.htmlsi=vnCYd-e7GDqzEg-S
ደምሩኝ ውዴ ደምሪሽ አለሁ
እረ ተው ተስማሙና ልጃችሁን አሳድጉ እደቀልድ ተለያይታችሁ አትቅሩ ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም ነው የተሻለ ነገር እምናገኝ እየመሰለን የባሰም አለ
ወደዳችሁም ጠላችሁም አድናቂዎቿ እና እንድምትለው አባቷ እንዳታስተውል አድርገዋታል ፍርድ ቤት ሜሄዷ እራሱ ትልቅ ስህተት ነው ባባት ሽማግሌ ከታየ በኋላ ነው ወደ ፍርድ ቤት የሚከደው እንድህ አይነቶች ጋ ወንድሜ ተጋብቶ ወደ በር በላይ ሊጋቡዋቸው ቀርቶ ልገባያዩዋቸው አይገባም ያለበትን እንዳስታውስ አድርጎኛል ወንዶች ወንዶች ብቻ ነው የምንለው የኛን ጉድለት ድክመት አናይም ቱ ወእውነት አቡ ሂራን የፈረድኩበት ፀፀተኝ
❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
😂ፍርድ
የሴት ልጅ ፋተና ኮ የኔ እናት ካየሁሽ ጀምሮ 😢ስታሳዝኒ
ተርጋጉ ስትባሉ ምቀኝነት ወይም ሂስድ ይመስላቹሀን በየቤቱ ያለ ችግር ነው ሚዳያ ላይ የማይወጣ ብዙ ነው
ለማይረባ ቪው ትዳርን አረከሱት ድንን ትንሺም ቢሆን ያውቃሉ ከሚባሉ ይህን ማየት ይደብራን
❤
እኔምልሽ ባልሽ ጥሩነው ከጥፋቱ ይማራል ኑሮዬ ይስተካከላል ካልሽ ተመለሽ አለበለዚያ ልጅሽን አሳድጊ አላህ የተሻለውን ይወፍቅሽ አትጨናነቂ የኔውድእህት
አብሽሪ ውዴ ጀግኒ አትፎቃፎቂ ሁሉም ያያፋል🎉🎉
😅😅ምክር ነው ስድብ
አብሺሪ አላህ የተሻለውን ይስጥሺ እህቴ
እዳ ጉዳችሁን ሚድያ ላይ ከማስጣት በውስጥ ፈታችሁት በነበር እንደዚህ ተራርቃችሁ አቀሩም ነበር ሁለታችሁም አረቡምምምምምም 🙄🙄🙄
በመጀመሪያ ሀገራችን ሰላም ያድርገልን ልጂ እሱ ስላለ አይሰጥ ያው ከሄድሽ ልጂ ይዤ እያለ ሊቀፍልሽ ነው😂
ፈታሁሽ ካለለሽ እንደት ኒካህ የለሽም አላሁ አለም ሰው እንደመጣለት ነው እሚያወራው ዱአ አርጊ እህት
አይዛሽ ሶፊ❤❤❤❤
አብሽር እህተዋየ አላህ ያቃል ዱአ አድርጊ
የህረዬ እነት አቢሽር ❤❤
አብሸሪወድ🎉🎉🎉🎉
ከመቸዉ ጀምሮነዉ 7አመት ያልሞላዉ ህፃን ላባት የሚሰጠዉ
ችግር ያሰጣል 😢
አይዞሽ❤❤❤❤❤
እኔራሱ ፈርቸልሽነበር እደሚሰድቡሽ አውቂ ለምን እዚህጋ ሁሉም ነው የሚከተልሽ ስለዛ አሕበሾች የኡስታዝ አቡ ጂ ወይሪያ እና ሳዳት ከማል ወሬ ስታነሽ ውሀብያ እደሚሉሽ የተረዳ ሁት አይዞሽ። አብሽሪ እነሱን ስድ ባቸውን አይቻልም
የኔ ውድ አይዞሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረ ልጂሺን አትሰጪ ወላሂ እህቴ ኢላሂ አገራችንንሰላም ያድርግልን አችሰገናሰማሺ እኛቤተሰቦች 2አመታቸዉ
አባት ካለዉ ልጁ ደዉይ ከመሄድሽ በፊት አዉሪና አባትሽ እቢ ካሉሽ አጎት ምናምን ካለሽ ሠዉ ይዘሽ በቀጠሮ ሂደሽ ሁሉም ነገር ጨርሺ ንብረትሽን ተካፈይ ከዛ ለልጅቱ የወር ተቋራጭ ያድር ወደ ከተማ ሂደሽ ስራ የምጀምሪበትን መንገድ ፈልጊ
ውጫሌ ሄድሽደ ጦሩ የት ነው😢
እኔ ላይክአረግሻለሁ
ሥጪውና ይቅመሠው ጨክነሽ
እህቴ እኔ አድ ነገር ልገርሺ በቃ ስለሱ አታውሪ ተይው ዝግ ስለራስሺ እና ስለራስሺ ሲቀጥል ለኛ እሚጠቅመንን ነገር እቃወች እዳንድ ነገር አወራ በቃ ስለትዳርሺ ዝግ በቃ እህ ወላሂ ሀሜት ነው ያአለህ እኛ ጆሮችን ገማ
ሚሰኪን ሰናሳዝን ሴቶች ሁሌ ሰሞታአይይ
እሱ ያጠባታል እንዴ 😂 አትስጭ ትጎዳብሻለች ለልጂሽ መስዋት መክፈል አይጎዳሽም ነገ አድጋ ትለቅሻለች
ልጅነት የሚመሰለው ሌላ የሚያሳደገው አካል የለም ልጆች ልጅሽን እንዳትላቀቂ ልጅ ከእናቶች የሚያመራው
ዝምባያቸው ካፊሮችን ሆላ አይድል እዴ እሚከተሉት
አይዞሽ
የልብ ኬዝ ከባድ ነው በዛላይ ወር አታብዥ ማማየ እኔ ይከን የልብ በሺታ እፈራለሁ ዞሮ ታይ እህቴ
ሱፍአቁጡረሹለኩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን
አሚንን
ግን ቪዶ ስሰሪ ከናትሽ ጋር ቡናእየጠጣሽ የምታወሪነዉ የሚመስልሽ ከሰራሽ አይቀር ፀዳ ነቃጮህ ብለሽ አዉሪ አታቃስቺ ኩርርርርርርስሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድምፃሽ አይሰማም
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውደ
ያረቢ አላህሰላሙን ይመልስልን ከባድነው
አዪዞሽዬኔናት❤❤❤😢
እሡ ያስታውቃል ገዘብ ይወዳር ሂደሽ እድሰሪ ይፈልጋል ዝበይው ልጂሽ ቢያስ 3 አመት እስከሚሆናት አሳድጊ አብረሻት ሁኒ ከዛ እናትሽ ጋር ትተሻት ትሄጃለሽ ምንም አትሆንም
❤❤❤❤
ልብሺን ታይ እህቴ
አሏሕ😢ይርዳሺ
እሲ ፈታሁ እስታላለድረስ ለምንሀያመትአይሆነውም ኑካአይወርድም
እስኪ መልሱልኝ ውዶቸ እኔ ቦታ የገዛሁት ሳላገባ በፊት ነው እና አገባሁ ከዛ ቦታ ላይ ቤት ሰራሁ እና አሁን ልንለያይ ነበር እና በህግ እስከቦታው ነው የሚከፍልብኝ ወይስ እሱን ካገባሁ የሰራሁትን የቤቱን ቁመና ነው የምታቁ ንገሩኝ 😢😢
አቺ ከፈታሺዉ አዉ ይካፈልሻል ሠላሙን ያዉርድልሽ
የሱ በር ካልተዴበለቀ እዳታካፈይ የራሰሸ ነወ
አች ግን እማይጣላ የለም ያች የብቻ ነውእደ ለልጅሽ ስትይይ ታርቀሽ ልጅሽን አሳድጊና ከጥፍቱ ይማራል ይበቃሻል
ወላሂ የኔም ልጅ በጣም እየደነገጠ ነው አለችኝ እናቴ በተተኮሰ ቁጥር እዳለ እሚገባበት ነው የሚጨቀው አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
አላህ ይጠቅልሺ
አቤት የሴት ልጀ ሰቃየ
ከዚህ እርእስ ውጪ እስኪ
የት አካባቢ ነሽ ዉዴ ተኩሱ የት ነበር
እህቴ ተይ ተረጋጊ ለልጅሽ ሥትይ ታረቂና አሣድጊ አንቺ ነሽ የምትጎጅው እንታረቅ ካለሽ መርሀባ በይ
ማነዉ እባክሽ አመት ያልሆናት ልጅ ከአባቷ ጋር እድቶን የሚወስነዉ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ እንዳትሰጪ ምን አድርጎላታል ወደውጭ ብትሄጂ እንኳን ለእናትሽ ነው የምትሰጪው ይሄ አረመኔ ወልዶ መጣል ነው እንዴ አባት ማለት እኔ ነኝ ያሳደኳት ብሎበኃላም ይክድሻል ለሚስቱ የማይሆን
ስጫት ምንቸገርሽ
የሴቶች ጉዳይ ለምንአትሄጅም
😂😂😂
Lejeshen edasech
እሱ ካየሀውብለልጄህ ተቆራጭ አድርግላታ ምትበለው ሉሰራተኛ ምትክፍለው ለልጄህ ክፍልልት ተው ነጊ ትጠየቅበታለህ
እሱ ፈትቻለሁ ሳይልሽ እንደት ነው ኒካ ወርዶል የሚሉት😂😂😂ድቁርናቸው ሀገረችን
😂😂😂😂😂😂😂😂
እኮ
አትስጫት ልጅቷን ላባቷ እደእናት ሚከባከብ የለም
ሳላገባ በፊት ያፈራሁትን ንብረት አግብቼ አያድርገውና ብጣላ ከንብረቱ ይከፍላል ማለት ነው😢
አዎ በስምሽ ካልሆነ😢
የኢትዮጵያ ህግ እህ
እሱም ያወራል አንቺም ታወሬለሽ ዝም አትሉም ገንዘብሽን ተካፈይ ሁሌ አታለቃቅሽ ሌላ አይዳ አምጭ ሆ
ታርቁበአላህአብሺረ
ቤተስብ ዬለሽ ዋይ የአበትሽ ወንድሞች የእናትሽ ወንድሞች የጉሩቤት ሽመግሌውች ዬሉም ወይ
ትዳሩሁላ ምንሆነ
እረ,ባአላህ,ታረቁ,አትከራተቺ
ኸረ ኒካህ ዝብሎ አይወርድም ጣልኩ እስካላለ ድረስ
🎉🎉🎉
ኢትዩ እንኳን ኒቃብ ለብሰሽ በጅልባቡ እና በአበያውም መልበስ ውሀብያ ነው የሚሉ ተለምደዎል ዝም በያቸው አንች ግን ነገሮችን አብርደሽ ታረቂ ቢቻል
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
እይቅልድሺነው ሶፊ አ
💋💋💋👍🤲🤲🤲
እረ ልዥሺን አትስጭ
ልጂሽን እዳሠጭ ሠው አይታመንም ከናትሽ ውጭ ለማንም እዳሠጭ ሑቢ
ያሰውሆዳምነውሆዳምሰውፍቅርአያቅምአለችአያቴእናማባሌሀቢቢልጆቹንነውሚያስቀዲመው
እኔ አልፈታም ብሉኝ አገብቶ እየወለዴ ነው እኔ ከ9አመት በላይ ሆነኝ አልፈታም እና አብሽሪ
ገዘብሺን ይከፍልብሻል እኮ
በይ እንዳይካፈልሽ ለምን ዝም አልሽ እሱ ለተኮል ነው ያልፈታ ተጠንቀቂ ገንዘብሽን እንዳይካፈልሽ የራሱን ሂወት እየኖረ
ተሳዳቢወችን ዝም በያቸው
ተረጋጊያሰዉአረመኔነውአላህይርዳሽ
ሥለሠዉ ማንነት ሣታቁ አታዉሩ
ዱር ለዱር አይሰለችሽም እንዴ
አይ ኢትዮ እደው ሥጋት ሆነ ብቻ
አይ የሴት ልጅ መከራ
አብራችሁ ሁኑ
መጀመሪያ እሱአልፈታምአላለምልታረቅሽነውያለሽ ጥፋተኛ እራስሽ በዛላይ ሴትልጅፍችአጠይቅምሀራም ነው
እር,እና,ከቤተሰቦቾ,ተቀምጣ,ነውዴ,እሚያስተዳደራት
አጥጋቢ ምክንያት ካላት ትችላለች አላህ የተጠላ ቢሆንም የተፈቀደ ነዉ እና ካልተመቻት ትሙት
@ghghh3547 እና ባሏአልፈታሽምሲላትነዋ ሸሪዓ ፍርድቤት እምትሄው
አረተይ ውዷ እና እቤተሰብጋር ተቀምጣ ሀቋን ካላሟላትችላለች ሀቅ ካሟላላብቻነው ፍችመጠየቅሀራም የሚሆንባትይችግን ልጅይዛ እቤተሰብጋርተዳብሎ መኖር ከባድነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ
ልጂ ይውጣልሺ በረካ ሁኝ ዝብለን ወንዶች ወንዶች እንደቦይ ውሃ መከተን ጥሩ አይደለም ስህተትን ልክ ያልሆነን ልክ አይደለም ማለት ግደታችን ነው በጣም ነው የተሳሳተይው ትንሽ እውቀት ያላት መስሎኝ ነበር የእውነት ዜሮ ናት
አባቱን በሽማግሌ አስጠይቂ
እህህህ ድምጽሽ ጭራሽ አይሰማም እጆሮየ ላይ አድርጌ ነው ሁልጊዜም የምሰማሽ እስፒከርሽን አስተካክሊ
ህጂአባቱጋ
ወነትነውተኩስ ልጀ
ጀመረች እንጨቱን ልትቀነጣጥሰሰው😂
😅😅😅
Endezhe Ayenet comment lemen entfalnn?
As w w
ሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሶፍ ያጎቴ ልጅ ሳኡዲ አረቢያ ነበር ያገባችው አሁን ተጣሉ በሽማግሌ ፍታኝ ብትለው እምቢ አለ ሁለት አመት ሊሆናቸው ነው ተገናኝተው አያውቁም ኒካውን ግን አላወረድላትም እሷም እየሰራች ነው እሱም እየሰራ ነው እሷ የሰራችሁን ይካፈላታል ማለቴ እሷ ፍቺ ብትጠይቅ በሸሪአ ፍርድ ቤት በሽማግሌ ብትለው እምቢ ብሏል አልፈታም ብሎ መልሺልኝ ቤትም ሰርታለች እሷ በግሏ እሱም ሰርቷል
ጉድ የማታመጡት. የለም ማለቴ አሁን ሶፉያ አንድ ተራ ሴት ነች አንቺ የጠየቅሺው ፈትዋ ነው ፈትዋ ደሞ ኡለማዎችንን መጠየቅ. ያለብሺ. ነገር ግን አንች የኔንን ያንንችን ቢጤ የሚጠይቂው. ለማኔቸውም ከሰማሁት ፈትዋ. ሲጠይቁ ሲመለስላቸው ሴት ልጅ ለብቻዋ የሰራቸው ገንዘብ የራሷ ነው ወንድ ምንም አይገባውም አልፈታሺም ብሎ ማጉላት የለበትም የሴት ልጅ የራሷ ገንዘብ የራሷ ነው ወንድ ልጅም የራሱ ገንዘብ የራሱ ነው ነገርግ እሷ ከሆነች ፍች የጠየቀቸው ጥሎሺ የሰጣትን ብር ትመልሳላቸ ሌላው ገንዘባቹሁት ያዙ
አችየዋህየተባልሺውንሁሉእያወራሺእሚድያላይልጂየልብልብዬሳማዋልእዳውምጥጋበኛነውያችንአክሱምያልሻትንይመነግግሻልተሸመግለሺተመለሺ

መጀመሪያ እሱአልፈታምአላለም
ልታረቅሽነውያለሽ ጥፋተኛ እራስሽ
በዛላይ ሴትልጅፍችአጠይቅም
ሀራም ነው