ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ~-~~-~~~-~~-~
    "ታምናለህን - Deacon Yordanos Abebe ( ሁላችንንም የሚዳስስ ትምህርት ሳታደማጡ እንዳታልፉ )"
    • ታምናለህን - Deacon Yordan...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 58

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    የተከበሩ የምወዶት አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን ። እግዚአብሔር አምለሰክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ለዘላለም ይሰጦት ፣ ይባርኮት። እግዚአብሔር የማያልቃውን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእርሶ ትምህርት አጥንት ና ነብሰን ያለመልማል አሰከመጨረሻው በቤቱ እንዲያፀናን የአማላቸን ፈቃዲ ይሁን ። የእግዚአብሔርን ቃልኪዳን ፣ የመቤታችን ፣ የቅዱሳን መላእክት የአቡነ ተክለሃይማኖት፣ የአቡነ ገ/ መንፈሰ ቅዱስ በረከታችው ለዘወትር ከኛ ጋር ይሁን። አሜን(፫) ይቆየን(3)

  • @workneshwoldmidhen8620
    @workneshwoldmidhen8620 4 роки тому +1

    ኣባቴ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ ሳይገባኝ ኣባት ስለሆንከኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የፃዲቁ ረድሄት በረከት ይደርብን። ለብጽህ አባታችን ለመምህር ሊቀ ለቃዋንት ዕዝራ ሐዲስ ቃቃለህይወት ያሰማልን ። አሜን (+፫) ይቆየን(፫)

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈለን አሜን ፫

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ሊቀ ሊቃውንት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ብበፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ይሥማልን አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተሰማያት ያወርስልን
    የአቡየ ገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om 4 роки тому +1

    Wiy endet metadel new endih yalu fikir yehonu abat magignet be winetim embark new
    Abatachin kale hiwot yasemalin
    Amen.

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 роки тому +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    የአባታች የፃድቁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እረዴት በረከታቸውና አማላጅነታቸው አይለየን አሜን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 роки тому +12

    አሜን።የከበረ በረከታቸው ይደርብን፤ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በርክታቸው ይድርሰን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meron7563
    @meron7563 4 роки тому +1

    kkkkkkkkkkk ወይ ደሳለኝ ደስ ሲሉ በእመብርሀን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @yordanosyordanos6564
    @yordanosyordanos6564 4 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የቃል ባለቤት እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏💐💐💐

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ

    እግዚአብሔር ይመሥገን በጤና ጠበቆች ለዚህጰላደረሠን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የፃድቁ አባታችን በረከት ይደርብን
    በሽታውን ድሮም አልፈራሁት ነበር ዛሬ ደግሞ ፈፅሜ ደሥ አለኝ እምነት እኮነው በቅዱሣን። የእለት ውዳሤ ማርያምን ደግሜ። በሥመ ሥላሤ ብየ በራሤ ፀበሌን ጥጥት አረጋለሁ ሠላም ሥእለ ማርያሟን ሣም ሣም ሣም አርጌ ትኝት እንኳን ከፎከረ ከወረወረ ያድናናል

  • @ወለተሀናቃልየማሪያምልጅየ

    ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ ድቅ ትምህርት አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ ቀረከታቸዉ እረዴኢታቸዉ አይለይን አሜነሰ

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen
    Abatchen Betseloto Asasbulen

  • @daneshobiso7042
    @daneshobiso7042 4 роки тому

    amen

  • @ethopiyaethopiya586
    @ethopiyaethopiya586 4 роки тому +1

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln abatachin 💚💛❤💓 💞 📿 📿 📿 🙇 🙇 🙇

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    የአቡነ ገብር መንፊሰ ቅዱሰ በርከታቸወ ይድርብን

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን። ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @meseretmimi283
    @meseretmimi283 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ትደርብን አሜን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 4 роки тому +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 роки тому +4

    አባታችን እግዚኧብሕር ረጂም እድሜ ከጤና ጋራ ይሰጥልን

  • @jerrygebresilasie5662
    @jerrygebresilasie5662 4 роки тому +1

    Amen abatachen kale hiwot yasemalen

  • @genetguta956
    @genetguta956 4 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን እረዢሙን እድሜ ያድልልን

  • @malkammalkam5282
    @malkammalkam5282 4 роки тому +1

    አባታችን ቃለሒወት ያሠማልንእረጅም እድሜና ጤናይስጥልን

  • @nastenaste8232
    @nastenaste8232 4 роки тому +1

    አባቴ እድሜ የሠጡት

  • @lishannegussie9198
    @lishannegussie9198 4 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 4 роки тому

    አሜን ::ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 4 роки тому

    Desss Alelegn tiru sim new new yawtulet Abatachen EGZIABHER ageligelot zemeniwon yarzimelen Be Edme Betena Yakoiyelen ✝️🙏✝️🙏✝️🙏💚💛♥️

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 4 роки тому +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 роки тому +1

    አሜን አባታች ቃለ ህውት ያሰማልን

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 4 роки тому +10

    የኔ አባት ስወደውትትት እረጅምምምምም እድሜ ይስጥልን

  • @ወንዴነኝስደተኛው
    @ወንዴነኝስደተኛው 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin abate

  • @zerumebratu6522
    @zerumebratu6522 4 роки тому +1

    kale hiwet yasemaln regim edme Tina tsega menfeskudus yistlen
    Zeru Mebratu the son of Eritrean Orthodox Tewahdo church

  • @ማርያምእናቴ-በ6ሐ
    @ማርያምእናቴ-በ6ሐ 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 4 роки тому +2

    አባታችን እድሜውን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን

  • @aklilunegussie7316
    @aklilunegussie7316 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @የወቦውቅዱስሚካኤልማህበር

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማል

  • @uaeuae9181
    @uaeuae9181 4 роки тому +1

    አሜነ አሜንአሜን

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 4 роки тому +1

    Amen Esunet new

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 роки тому

    Sadiku berketachewu yideribig

  • @getasewzurie5688
    @getasewzurie5688 4 роки тому +2

    le abatochachin erejim edimie yistilin

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው

    እሺ አዳምጣለሁ አባቴ

  • @ማዕዛአብነህ
    @ማዕዛአብነህ 4 роки тому

    Qale hiewet yasemaln bedmie betiega ytebqln

  • @zenanebil4133
    @zenanebil4133 4 роки тому +1

    ውድድድድድ ደምሩኝ

  • @genetkassa5451
    @genetkassa5451 4 роки тому +1

    አሜን ፣አሜን

  • @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌻🌻🌻🕊️🕊️🕊️

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 роки тому

    አባታችን ቃል ህይውት። የሰማልን። በርከተውት የቅድሱን ፀሎት በርከት የደርብን አሜን

  • @lishannegussie9198
    @lishannegussie9198 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 3 роки тому

    አባታችን እድሜውን ያርዝምልን በረከቶ ይደርብን!