የ 42ሺ140 የፈጀ የቤት እቃና አልባሳትና አስቤዛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 17 годин тому +7

    መካነሰላሞች ይቱበሮች እናበረታታቸዉ 🥰🥰🥰🥰

    • @kubra-hy3bn
      @kubra-hy3bn 10 годин тому

      አወበደንብ ቢቻል ሺጊዜባደረኲትነበር

  • @hayuye
    @hayuye 16 годин тому +4

    እኔስ ስፌት ከእናቴ እወስዳለሁ ሰፍታልኛለች ለመግባቱ ያብቃኝ እጂ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 16 годин тому +5

    በቲክቶክ አስተዋውቁላት ከደሴ ከሩቅ ከሚገዙ

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 12 годин тому

    አህለን ሶፊ🎉🎉አትጥፊ መካነ ሠላም እና ወግድዎች ካንች እንድናዝ

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad 13 годин тому

    የቤትእቃ ሙሉውን ስሪልን ጎሽ

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad 13 годин тому

    በጣም ደስ ይላል በርችሶፊ❤❤

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 10 годин тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህበርቺእህቴዋ በሰላምበአፊያ እምትጠቀምበትያድርጋት

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 10 годин тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 6 годин тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 10 годин тому

    መካነሰላሞች ቲክቶከሮች አሥተዋውቁላት እዛወደ ደሴኮቦልቻ ከማዘዝእዚሁቅርብይሻላችሗል ትራንሥፖርቱም ያውነው

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 16 годин тому +2

    ሶፊ እስቲ ብረድስት አሳይን
    ኦርጅናሉን ወፍራም
    ሞገስ ብረድስት ያለባቸውንም አሳይኝ
    ከትንሽ እስከ ትልቅ
    ሰራሚክና
    ቲፋም ካለ
    የቤት እቃ ሙሉ
    ቪዶ ስሪ ከዚህ ከምንገዛ ከሀገራችን እንዲገዛ ጀዛኪ አሏህ ኸይር

  • @كوباركوبار-ن2ق
    @كوباركوبار-ن2ق 13 годин тому

    መሻአላህ

  • @SsAa-xh5cy
    @SsAa-xh5cy 17 годин тому

    ማሻአላህ

  • @wynitomohy1775
    @wynitomohy1775 6 годин тому +1

    እዳው ሴት ሁናችሁ ስፌት የምገዙ አይይይይ አሰፉትም እደው ምን እጠላለሁ ሴት ሁነው ስፌት የሚገዙት ምንያቆያቾኋል ብሰፉት ብርማውጣቶ ትወዳላችሁ እዳው ሲያልቅ አይመስላችሁም

  • @MimiKonjo-b6s
    @MimiKonjo-b6s 16 годин тому

    በርች ውደ

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 16 годин тому

    ማሻአላህ በርች

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw 17 годин тому

    የጠፉሰው

  • @rahmaha
    @rahmaha 3 години тому

    ለኔም ስፌት ትገዢልኛለሺ

  • @saadas9954
    @saadas9954 12 годин тому

    እኔም እፈልጋለሁ ከላላ ቁጥርሽን አምጭ

  • @maryam3066
    @maryam3066 17 годин тому

    ጉድ እደት ሰፌት ይገዛል። አረ የሚቻለውን እንሰራ

    • @uaeuae2428
      @uaeuae2428 17 годин тому

      በሰዉ ሀገር ላለነዉ ከዝህ ሰንሄድ ለለቱ መጠቀሚ ያሰፈልጋል

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 6 годин тому

      ለለቱ ከናቴ እወስዳለሁ