Anchor Media በሰሜን ሸዋ ባንኮች ተዘጉ፥ የአብይ ጄነራሎቹ የአማራን ህዝብ እያስፈራሩት ነው፥ የአዲስ አበባው ስብሰባ፥ 'ከኖቤል ሽልማት ወደ ጦርነት'

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 172

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 7 днів тому +38

    ከእግዚአብሔር በመቀጠል የኢትዮጵይ ህዝብ ነፃ የሚይወጣው በፋኖ ነው ዳግም አድዋ በቅርብ ቀን ድል ለፋኖ

    • @user-wp4vb1xk2v
      @user-wp4vb1xk2v 6 днів тому

      እራሱን አንድ ማድረግ ያልቻለና እርስ በእርሱም እየተቧጨቀ ያለ ቡድን እንዴት አድርጎ ነው ነፃ የሚያወጣው ???

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 6 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 7 днів тому +24

    ፋኖዬ አንድ በመሆን የዚህን አረሜኔ እድሜ አሳጥሩት❤❤❤

  • @sameeramohammed7199
    @sameeramohammed7199 7 днів тому +5

    እኛ አማራወች እስትንፋሳችን እስክታቆም ፋኖ ማለታችንን አንተውም ፋኖ ለዘላለም ይኑር
    💪

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 7 днів тому +15

    ድል ለፋኖ እግዚአብሄር ሆይ እርዳን ድል በግፍ ለሚሞተው ህዝብ አማራ😢😢❤🎉

  • @fekab5672
    @fekab5672 7 днів тому +13

    Thanks Mesay and Geletaw.
    አሁን የሚያስፈልገው ውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ በየአገሩ ዋና ከተማዎች እጅግ ትልቅ የሆነ ምድር አንቀጥቅጥ demonstrations ማድረግ እነዚህ ዝንጀሮዎች እስኪነሱ ድረስ.::

    • @mogestadesse6507
      @mogestadesse6507 7 днів тому

      መሆን ያለበት እንደዛ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው

    • @fekab5672
      @fekab5672 7 днів тому

      በጣም ነው የሚበሰጨው:: እውነት እኛ ጋር እያለ የሚዘገንን ጭፍጨፋ, ግድያ, መደፈር, ስቃይ ህዝባችን ላይ በስፋት በገሃድ እየተካሄደ እያለ ዝም ብለን ወሬ ብቻ በ media ማራገብ:: ሌሎች እንደ ተጋሩ ያሉ ብዙ ለውጥ ያመጡ ነበር::

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 7 днів тому +9

    ፋኖ እኮ አማራ ነው አማራ ፋኖ ነው!!!!
    ፋኖ አማራ ነው አማራ ፋኖ ነው!!!!!

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 6 днів тому +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 7 днів тому +26

    የአማራ ፋኖዎች ስራችሁ ፍሬ እያፈራ ስለሆነ በንፁሀን የአማራ ህዝብ ላይ የሚደርስዉ ሞት እንዲቆም አንድ አማራ ድርጅት ፍጠሩ ለአማራ ህዝብ መዳኛ እሱ ብቻ ነው እናሽንፋለን::

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 3 дні тому +1

    በጣም ያሳዝናል የአገራችን ጉዳይ በርቱልን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤🎉😢

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 7 днів тому +4

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ የህዝብ ልጅ ያሸንፋል

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 7 днів тому +6

    ❤❤ል ለፋኖ

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 7 днів тому +13

    ማንም ምንም ቢል ፋኖን ከ4 ኪሎ የሚያቆመው የለም ድላችን በደማችን ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 7 днів тому +4

    ❤❤❤❤ሰላም መሳይ ድል ለፋኖ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 7 днів тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅

  • @WeldeTilahun
    @WeldeTilahun 7 днів тому +3

    በርቱ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 7 днів тому +3

    ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @hope8216
    @hope8216 7 днів тому +6

    የአንድን ሀገር መንግስት ቀጥ አድርጎ የሚያቆመው መሰረቱ እና ግድግዳው ህዝብ ነው:: ህዝብን እየደረመሰ ያለህዝብ መምራት የሚፈልግ መንግስት ማለት ደግሞ ያለ ግድግዳ ለመቆም የሚሞክር ጣራ ማለት ነው::መንግስት ይህን ካልተረዳ እንዴት ሀገርን ሊመራ ይችላል?

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 7 днів тому +2

    ተሸንፈዋል ተጎትተህ ሳትወጣ ለፋፋኖኖ እጅ ስጥ ፋፋኖኖ ጀግና ያሸንፋል

  • @hayatebrahim3061
    @hayatebrahim3061 7 днів тому

    አይዞአቹ ወገኖቼ ይሄም ያልፋል አማራ ተማንችለዉነገ የለም እግዛብሄር ከአማራህዝብጋራ ነዉ

  • @abiymekonnen386
    @abiymekonnen386 7 днів тому +3

    Prosperity Days are Numbered

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 7 днів тому +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw 7 днів тому +1

    እጂግ እናመስግናቹሁ አለን አንከር ሚድያ የአማራ ህዝብ አልፎ ተርፎ የኢትጵያ ቢሄር ቢሄሬሰወች ተስፋ የጣለበት ሚድያ ነው አንከር ሚድያ እንርዳ🙏🙏🙏

  • @getachewyegonderliji5072
    @getachewyegonderliji5072 6 днів тому

    ድል ለጀግና ፋኖ💪💪💪💪

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 7 днів тому +5

    መሳይ ችግር አለብህ ኢትዮጰያ ወታደር የላትም የብልፅግና ወታደር

  • @solomon3431
    @solomon3431 6 днів тому

    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15🙏🙏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 6 днів тому

    ሰላም ወገኖች

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 7 днів тому

    ደናአደራቺህዋላቺህ ድልለተበዳዩ የአማራህዝብ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 День тому +1

    Wendem mesay mekonnoen & Ato galataw welcome 🙏❤️❤️

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 7 днів тому +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-sw4je1zv6m
    @user-sw4je1zv6m 4 дні тому

    ከምንም በላይ የአማራው ህዝብ ነው በየተለያየ ችግር እየደቀቀ ያለው ለዚህ ደግሞ ፍትህ ከእግዛአቤሔር ብቻ ነው የምንጠብቀው ይፍረድ 😢😢

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 6 днів тому

    ሰላም የምወዳችሁ በርቱልን🎉🎉🎉. ድል ለፋኖ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh6662 7 днів тому

    የአማራ ህዝብ በአማራው ፋኖ ነፃ ይወጣል ምንም ሀይል አያስቆመንም ድል ለንፁሀን ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 6 днів тому

    አዋጅን በአዋጅ የሚሽር የእስራኤል አምላል እነዚህን ሰወች አንድ ይበልልን።

  • @user-ul9pw4un5m
    @user-ul9pw4un5m 5 днів тому

    ድል ሉግኖ🎉🎉

  • @k2910
    @k2910 7 днів тому +1

    አሏህ🇨🇬 ስላምን🇨🇬አመጣለን🇨🇬 ከሀሳብ🇨🇬ከጭንቅ🇨🇬አወጣን🇨🇬ያአሏህ🇨🇬መሻሽቺን 🇨🇬አንተነህ🇨🇬ጌታየ🇨🇬እባክህ🇨🇬ስማን🇨🇬ስሚዉአንተነህ🇨🇬ያአረሽበለቤት🇨🇬ያራህማን🇨🇬ከክፋ🇨🇬ዘረነኝት🇨🇬አወጣን🇨🇬ኢላሂ🇨🇬ያርብ

  • @lakomnzatube2361
    @lakomnzatube2361 2 дні тому +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ ምት ለነጬ ጂብ ኦህዴድ ብልፅግና

  • @samkuk420
    @samkuk420 7 днів тому +1

    የትግራይ እና አማራ ይለያል ። እዛ ሪሶርስ የለም እዚ እህል አይገዙም ።ጉዳት ቢኖረውም ትግሉን ያጧጥፈዋል። ድል ለፋኖ

  • @bright4105
    @bright4105 7 днів тому +2

    እኛ የፋኖ አማራ ደጋፊዎች አንድ ያልገባን ነገር አለ :: ፋኖ በውጭም በውስጥም ከፍ ያለ የህዝብ ድጋፍ አለው:: አንድ አመት ሙሉ ታግሎ እንዴት ቢያንስ ቢያንስ ባህር ዳርን አልተቆጣጠረም? አንድ አመት ሙሉ እንዴት ከተከላክይነት ወደ አጥቂነት( from defensive to offensive) አልመጣም? እኛ እንደሚገባን የአመራር የስልት አወጣጥ ችግር እንዳለ ያሳየናል:: እግዚአብሄርም ፋኖን እያገዘ እንደሆነ እናምናለን:: ከአሁን በኋላ ማየት የምንፈልገው ሁሉም በተለይ ወጣት አማራ በትግሉ እንዲሳተፉ ጥብቅ መመሪያ የሚያወጣ ቆራጥ የፋኖ መሪ ዎች ማሰማራትና በአጭር ጊዜ የሚታይ የሚጨበጥ ትልቅ የድል ውጤት ማስገኘት ነው::

  • @SolomongeremAsefaw
    @SolomongeremAsefaw 6 днів тому +1

    ድል ለተበደለ ህብ

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 7 днів тому

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖ

  • @user-uc5sq8pe3j
    @user-uc5sq8pe3j 7 днів тому +2

    ገለታው እጅግ በጣም ጥሩ ነው የተናገርከው እንደ ግብፅ እንደ ሱዳን የብርህኑ ጁላ ጉርፕ አብይን እንዳይፈነግሉት ያሳስባል ።

  • @user-om3wq9gu3y
    @user-om3wq9gu3y 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mc8td4rw8o
    @user-mc8td4rw8o 6 днів тому

    መሳይ በእውነት ይህንን መንግስት እራቁቱን ነው ያስቀራሀቹት መሳይና ገለታው በርቱልን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @gashaw278
    @gashaw278 7 днів тому

    Thanks for your real analysis how PP? is doing on Amhara region. Messay & Geletaw brilliant guys.

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 7 днів тому +2

    ሰላም ወንድሞቼ እንዴት ናችሁእኔም እዳጋጣሚ የሸዋ ልጅ ነኝ እናም ባንክ ተዘግቶል ግን በዚህ የሚበረከክ ህዝብ የለም እደውም ህዝቡ ተቆጭቶ ተነስቶል አባቴ እራሱ ጫካ ገብቶል አሁን💪💪💪

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 7 днів тому

      ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    ትክክል!

  • @wubetuayalew3633
    @wubetuayalew3633 7 днів тому +2

    የትግራይ ሕዝብ ሲያመር ከክልሉ አስፈትልኮ ነው ያስወጣው። አማራ ትልቅ ሕዝብ ሲሆን አብዛኛው በሌላው ሕይወት መሰዋት ነጻነት የሚጠብቅ ሌላው ከጠላት ጋር የሚሞዳሞድ ስለሆነ ነው የሕዝቡ ስቃይ የማይቆመው።

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e 7 днів тому +1

    ጀነራሎች አንላቸውም ወታደሩ የብልፅግና ካድሬ ሆኗል በተጨማሪም በድራግና በኮንትሮባንድ ወንጀል የተሰማሩ ናቸው ኢትዮጵያ አይናችን እያየ ፈረሰች

  • @kezira4
    @kezira4 6 днів тому

    ❤❤❤

  • @mesfinkeflu2214
    @mesfinkeflu2214 7 днів тому +3

    አቶ ገለታው መንግስትን ትንሽ ገፋ ማድረግ ነው የቀረው ተዳክሞአል እያልክ ከመናገር ይልቅ ፋኖን ጠላትህን አትናቅ የአንድነትህን ጉዳይ በተቻለ ፍጥነት አጠናቅ ለሚመጣውን ችግር በአንድ ላይ ታገልና በአንድ ላይ አሸንፍ ብለህ ምከር ከቻልክ

  • @mesaykidane3854
    @mesaykidane3854 7 днів тому

    ፋኖዎች ፡ አንድ ፡ በመሆን ፡ ይህን ፡ የኢትዮጵያ ፡ መዥገር ፡ በቶሎ ፡ አስወግዳችሁ ፡ የአማራ ን ፡ ሕዝብ ፡ ነፃ ፡ አውጡ!እግዛብሔርን ፡ ይርዳችሁ!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 7 днів тому +2

    ምን ይድረግ ሰውዬው ግራ ተጋብቶአል እኮ ጥሎ እንዳይሄድየተመኝውን ዙፋን ሊያጣ ሆነ ትውግቶ ማሸነፍ አልቻለም የቸገረው እርጉዝ ያገባል ስትወድበት ገደል ይገባልይባል ሆኖ ቀረ

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 6 днів тому

    ፋኖ ተሰማራ እንደ ዋለልልኝ እንደ ማርታ

  • @user-kk2de7qh4s
    @user-kk2de7qh4s 6 днів тому

    ምንም አያመጣም ከዚህ በላይ ምን የለም

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 7 днів тому +1

    የጨነቀለት ሁሉንም ያወራል። ፋኖ በራሱ ድርድር አይገቡም አይፈልጉም።

  • @degnettube8502
    @degnettube8502 7 днів тому

    Yess

  • @genetfantahun
    @genetfantahun 7 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 7 днів тому

    የአማራ ብልፅግና መልስ ይስጡ የመረጣቸው ህዝብ እንዲህ ሲሰቃይ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 7 днів тому

    ውዶች❤

  • @simonalemayehu2170
    @simonalemayehu2170 7 днів тому

    We miss Aman from Holland

  • @geb304
    @geb304 7 днів тому

    It is true

  • @SalomonanGeaw
    @SalomonanGeaw 7 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @Msked-hh7gr
    @Msked-hh7gr 7 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh 6 днів тому

    ፋኖ ግን ይኸሁሉ ሴራ እያየ ወደ አንድ እማይመጣበት ምክንያት ምንድነው ?

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 7 днів тому +2

    ዘንዶውና አሽከሮቹ ተጨንቀዋል !
    ትግሉ በከፍተኛ ግለት ይፋፋም !!!

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 7 днів тому +3

    ግን ህዝቢ ይበዛል ኽ ወታደር እንዲት ግን ህዝቢ ፈሪ ይሆናል ልምን ኣኼባ ይእከብ እቲ ምርሻን ኣይተረፈን ንምንታይ እዩ እቲ ህዝቢ ኣማራ ዝሓዘሒዙ ዘይገጥም ቁሩብ ፎኖ በይኑ እንታይ እዩ ኽገብር ዜና ኣነ እቶም ተበርኪኾም ዝተረሸኑ ናቶም ሕመቅ እዩ ስቅ ኢልካ ምቅታል እዩ ተጋፊጥካ ምግዳል እዩ ስለዚ እዚ ኣማራ ዝባሃል ብዝሒ እዩ ዘለዎ እምበር ማዓንጣ የብሉን መስለኒ ኹሉ ሓደ እዩ ስቅ ኢልካ ትቅተል ተባኢስካ ትቅተል ኢኻ ዘለኻ እሞ ህዝቢ ኣማራ ኣይቲ ፍራሕ።

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 6 днів тому

    ብልፅግና የሴት አዳሪ ባህሪ ነው ያለው አንዱን ጨበጥ አንዱን ማግለል መከፋፈል ነው ስራው ጥቅሙን ብቻ ነው የሚያየው ህዝብ ቢራብ ባሞት አያስብም ስለዚህ ጠርጎ ማውጣት መደምሰስ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 7 днів тому

    ያ ሰው አጥፊቶ ጠፊ ነው💔😡

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 6 днів тому

    ንቀት ነው ፋኖ በአንድ መደራጀት መታገል አለበት። ይህን አገገሩን የተቆጣጠረው ትልቁን አውሬ ከትግራይ ጋር ከኦሮሞ ታጋዮች ጋር ትብብር ግንባር ፈጥሮ ይህን በደም የጨቀየ አውሬ ማስወገድ ግዴታ ነው። ሰሰላም የሚለው ፣ እያለ የሚጮኸው እውነት ሳይሆን የውጭ መንግስታትን የአገሩን ህዝብ እርቅ ለምኛለሀ ለማለት ማጭበርበር ነው።

  • @samyy3559
    @samyy3559 7 днів тому

    If abyie takes over the diaspora houses in my city 90 percent they have home in Addis ababa and they are loyal to abyi so good for diaspora

  • @haymanotbeza403
    @haymanotbeza403 7 днів тому

    1

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 7 днів тому +1

    ፋኖ አንድ ሁኑ:: በሕዝብ ስም አትቀልዱ:: የስማእታት ደም ይፋረዴችኆል:: ለአንድነቱ እንቅፋት የሆኑትን ማለቴ ነው::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 7 днів тому

      ፋኖ አንድ ከሆነ የአብይ አህመድ ዘረኛና ፋሽስታዊ አገዛዝ 3 ወር አይቆይም::

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 7 днів тому +1

    This is time, this is it. If Amhara people doesn't finish the struggle before September I think it is not good to it. It has to ask itself "Ante mane neh"? & "Wond lij korete". Amhara people should know it's enemies & fight as the season of colonization with Italy. It doesn't matter whether it is black or white. Colonizer is colonizer it is black & white there is no gray between it. Thank You!!!

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 7 днів тому

    ድርድር የፈራው በግምባር የበላይነት ስለተያዘበት ነው።

  • @SolomeTelahun
    @SolomeTelahun 7 днів тому +1

    Mesay: Mesfin Amanin yebelaw jib alchoh ale. He is one of the best guests of yours, in addition to Professor Teshome Abebe.

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r 7 днів тому

    መሣይ አስተያየት ስትሰጡ የአመራዉን ህዝብ የሚያሸብር መሆን የለበትም ።

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 7 днів тому

    መሳይ መኮንን please please ask this question to ገለታው: የጨረቃ ብቶች ሲገነቡ መብራት እና ውሃ ዜጎች ሲያስገቡ መንግስት ዝም ብሎ ያያቸው ነበር (እሱ አዲስ አበባ) እያለሁ ብሏል:: ሴራውን ካወቀ ለምን በግዜ አልተናገረም? @ Messay please please ask this question to him 🙏

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 7 днів тому +8

    ነውረኛው ሲሳይ አጌና የፋኖ ታጣቂወች አንዲት ሱዳናዊትን ገደሉ ብሎ ዜና መስራቱ ምንኛ ሰውየው እደዘቀጠ ያሳያል ፋኖ እኳን ሴት ምርኮኛ እዴት እደሚይዝ አላየም በክት የሆነ ሰው ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 днів тому

      ይሄ ቆሻሻ ጌኛ ለይቶለት አብዷል። ህወሃት ህወሃት ሲል ከርሞ አሁን ለባሱ አፋኞችና ለገዳዮች አፍ ሆኖ እየተጃጃለ ነው።

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 7 днів тому

      ሲሳይ አጌና ሆንዳም ባንዳዳ

  • @merryshow4702
    @merryshow4702 7 днів тому

    ሰሜን ሸዋ የት

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 7 днів тому

    እረ አዲ ጠፍ አግኝ ነው እንጂ

  • @et2507
    @et2507 7 днів тому +1

    ጌጠኛ መብራት.... ናቅፋ United
    =========================
    አዳኖ ተወልዶ ባያነሳ ባትራ
    ጸልሞባት ነበር ይን ግዘ ኤሪትራ

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 6 днів тому

    ማረግ የሚችለው ሱሪ ካለው በአበባው ፈንታ ጦሩን መምራት እስኪ ይሞክር ቅንድብን ላጭቶ ፋኖ ከማዳቱጋራ ያመሳስለዋል ሊላው ምንም አልተሳካለትም

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 6 днів тому

    የክፋት ክፋት ነዉ የኢትዮጵያ መንግስት የሚያደርገዉ፤ ሰዉ እስትንፋሱን እንኳን መቆጣጠር የማይችል ነዉ፣ ፈጣሪን ትንሽ መፍራት መልካም ነዉ፤ ከፈጣሪ አይን ማንም አያመልጥም።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 7 днів тому +1

    BANK MEZREFF -#yeWOYANE #yeBILTSEGENA ENNA #yeSHENEA BAHIL NEWE ❗FANO BETARIKU ANDE BANK ALNEKAM ✅

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 7 днів тому

    Shemaglawohun masere new mejmerya yabiy tenkole eyawku endat leshemglina yekemetalu fano benzi lay eremja mewsde alebtevmejmerya

  • @samsonangole3954
    @samsonangole3954 7 днів тому

    መቼም ፡አወዳዳቁን፡ማፋጠን፡ህዝቡን፡ጭራሽ፡ወደ፡ትግሉ፡እንዲገባ፡ያደርጋል።ማንኛውም፡አማራ፡ይሁንሌላው፡ብሄረሰብ፡በአንድ፡ላይ፡መቆም፡አለብን፡ይሄን፡ሰውዬ፡ድራሹ፡ካልጠፋ፡ምንም፡እረፍት፡የለም።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 7 днів тому +1

    10/08/2016 - 15/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @user-pk6hv5vl7x
    @user-pk6hv5vl7x 7 днів тому

    I guess they are going to eat Arega Kebede,if so that will be wonderful.

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 7 днів тому

    መሳይ ስልክህን የምነግርህ ቁም ነገር አለ

  • @et2507
    @et2507 7 днів тому +1

    የእናት ምላስ በ ኣባ ምላስ
    ==================
    ካድያ ሚካኤል ጃክሶኦን በታሪክ ኣጋጣሚ ኣንድ ወቅት ትሪለር ይባል ነዛሪ ሙዚቃውን ተተጻወተ ኳላ በመሃል በመሃል ..መላ... ማማ ሴህ.. ማማ ሳህ... ማማ ኩሳ... ኩሳ ሰባት ግዜ... ዴሞ እንዴሁ ማማ ሴህ ማማ ሳህ ማምሴ ኩሳ..... ገባክ?? ፸ባ እ ፸ሃ::

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 7 днів тому

    እሪፍ ጥያቄ ነው ...! ከእንግዲህ ...? ማን እንዴኔ ...?የሚስት ባይታጣም ...? ከእንግዲህ በሀላ ግን ....? ማንም ...? ጂላፎ ህዝብ ...? ያለ ...? ባይታጣም......? ይህ ስረአት መንግስት , ኑጉስ ንጉስ ...? ምኞት ....? ህልም ...? እንጂ ...? የእውን ...? ማሪያምን ! አይሆንም !!!!

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 6 днів тому

    ስለድርድር ብርሀኑ ጁላ ምን አገባው አይመለከተው አየ ሰው ያጣ ብልፅግና ያሳዝና ፈርሶል አስረክቡት ለፋኖ አገት አገትህን ሳቆርጥህ

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o 6 днів тому

    መሳይ እና ገለታው ያቀረባችሁትና የምታቀርቧቸው በጣም እውነተኛ መረጃዎች በጣም ጥሩናቸው የኢትዮጲያህዝብ ግራ ገብቶት ስቃይ ላይነው በየመዝናኛው በየመጠጥ ቤቱ በየቦታው የነሱሰዎች ናቸው ያሉት ብርን ሲቀዱ ብርን ሲበትኑ የሚታዩት እነሱናቸው በአድ በሚደግሱት የሚያወጡት ብር ውስኪው እረ የቱን ልገራቹ በቃ የኢትዮጲያ ብር ያለው እነሱጋርነው ግን የኢትዮጲያ ጭቁኑ ህዝብ የእለት ኑሮዉን መኖር የሚበላው አቶ በሰርግ ላይ በድግስ ላይ በአርባ በሙታመት ላይ የምታያቸው ትላት የተደላደለ ሲኖር የነበረ ህዝብ ነው እባካቹ ድረሱለት ለዚህ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @ephremezegeye7777
    @ephremezegeye7777 7 днів тому

    Messaye change this guy

  • @getachewdemissie4710
    @getachewdemissie4710 7 днів тому

    በነዚህ ደደብና አሳፋሪ ወታደራዊ መሪዎችና ሀገር እንመራለን በሚሉ ወራዶች ስንት ጉድ እንሰማለን። ሟቾች ሲቪሎችና ታች ያሉ ወታደሮች ናቸው። ለምን: ለማን ሲል አንድያ ህይወቱን እንደሚሰጥ ይህ የድሀ ልጅ ሊያውቅ ይገባል።

  • @user-rr2eg9uq4k
    @user-rr2eg9uq4k 4 дні тому

    ኦሮምመቸቆጥህነውበቁርአማራነውየሚበጸውገባህአማራየአባንጉሱ

  • @techawatch
    @techawatch 7 днів тому

    በኢትዮጵያ ውስጥበብሄር ቁጥር ብዛት አንደኛ የአማራ ህዝብ ነው ለዛም ነው በብዛት ይሄንን ህዝብ ቅስሙን በመስበር፣በመግደል፣በማፈናቀል እንጨርሰዋለን ብለው የተበሱት።ያለው አማራጭ ሁሉም አማራ ፋኖ መሆን ነው! በቃ የአብይ አህመድ ስር ማጋጨት ነው፣ጦርነት ነው፣ማጭበርበር ነው፣መዋሸት ነው በቃ ምንም የማይታመን ሰው ነው አለማቀፉ ማህበረሰብም ይሄን አጭበርባሪ ሰው ተረድቶታል።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 7 днів тому

    jeneraloch Eko Bewnjle yetesmaru wenjlegnoch nachew agritan erakotan eyasekerate new

  • @AhmedAbdu-fq1qs
    @AhmedAbdu-fq1qs 7 днів тому

    DLI le fano

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 7 днів тому

    ፋኖ እንኳንስ አገር ውስጥ ላሉት ውጭ አገርም ላለነውወኪላችን ነው:: የአብይ አህመድ ጄኔራሎች የሚያስቡት በህሊናቸው ሳይሆን በቂጣቸው ነው::