MK TV የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አምስት | ክፍል ፩

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @surfelalemu9290
    @surfelalemu9290 Рік тому +2

    እንደዚህ አይነት አባቶች የሰጠን የሊቃውንት አምላክ ይክበር ይመስገን !!!

  • @abebechwoldeamanuel6221
    @abebechwoldeamanuel6221 2 роки тому +2

    በመጀመሪያ ለማህበረቅዱሳን ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ::
    ይህንን የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ እጅግ በሚመስጥ መልክ የሚያስተምሩት ትምህርት እንዴ ሳይሆን ደጋግመው ለመስማት የማይሰለች ስለሆነ ለብዙዎችም እያጋራሁት ነው :: እንደ ዲያቆን ያረጋል ኦሪት ዘፍጥረት ትምህርት በተከታታይ ስለማይቀጥል ተከታታዩን ለማግኘት ብዙዎች ለመከታተል እንዲችሉ ከአንደ ወደሌላ እንዲከታተል ብታደርጉት በጣም ይረዳል::
    መምህር አሰጣጣቸው በጣም በሞላ የሚያያዙትን ከሁሉም ቅዱስ መፅሃፍ እያጣቀሱ የሚያስረዱበት ዘዴ በጣም አስተማሪ ስለሆነ አራቱን ቅዱስ ወንጌሎች : የሃዋርያት መልእክታትና የቅዱስ ዮሃንስ ራዕይ በሙሉ የሚይስተምሩትን ትምህርት በተከታታይ እንዲቀጥሉ ቢደረግ ብዙዎችንያስተምራል :: እግዚአብሄር ሁላችሁንም በረከቱን ያድላችሁ::

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን አሜን

  • @olderisgoodworldisbad9070
    @olderisgoodworldisbad9070 3 місяці тому

    አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Sarah-gj4jr
    @Sarah-gj4jr 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት👏🌻

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ።ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በሰማናውን ሂይው በቃሉ 100 /60/30 ፍሬ ኢንድ ናፈራ ይርዳን። እንዳ ቸርነቱን

  • @Yosef-vd1zl
    @Yosef-vd1zl 4 роки тому +1

    ግሩም ነው። ወንጌሉን ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ። አሜን።

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Рік тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 8 місяців тому

    Amen ❤

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 роки тому

    Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen memehrachen bedma betena yetbkelen

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ABENEAZERMESFIN
    @ABENEAZERMESFIN 25 днів тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል!

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Рік тому

    ብዙ ነገር ተረዳሁ:: እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህራችን::

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 роки тому +1

    EgziAbHier ymesgen, hiwet yemiset timhert. Fetari melalso tsegawn yabzalachuh.

  • @aemero7477
    @aemero7477 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ይህ ስብከት በሲዲ ቢዘጋጅ እንገዛለን፡፡ ለማህበሩም የገቢ ማግኛ ዘዴ ይሆናል፤ እኛም ትምህርቱን ደጋግመን መስማት እንችላለን፡፡

  • @bisratmulugeta4675
    @bisratmulugeta4675 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን