ዳጊ ተበቀለኝ😡😡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #remukhan

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @Dagisak123
    @Dagisak123 9 днів тому +203

    ገና ምን አይተክ😂ሌሎቻቹ ነገ ይቀጥላል🦾

    • @BlenAyele
      @BlenAyele 9 днів тому +2

      Gobeze dagi hulunm ketachew

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 9 днів тому +2

      በቀጣይ ዳጊ እዳተ ላጨው

    • @HeyatHeyat-m4s
      @HeyatHeyat-m4s 9 днів тому

      ዳጊየ መላጣህ ያብረቀርቃል😂😂😂

    • @IbtisamMb-cx6ex
      @IbtisamMb-cx6ex 9 днів тому

      Dagi yachen yet heda ? 😅

    • @shmsudarfta3977
      @shmsudarfta3977 9 днів тому

      Danin melata mitaregibat kani nafekagn dagiye afitinew😂

  • @WoloBorena
    @WoloBorena 9 днів тому +122

    የዳኒ ና የኢሳም ማየት አማረኝ😂😂 ሳላይ እንዳልሞት

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  9 днів тому +170

    Subscribe ያረጋቹ ኑ…..😢

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 9 днів тому +170

    ያኢምተ ሙሀመድ ስሉ አለ ርሱል

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 9 днів тому +3

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም

    • @Birtukan91
      @Birtukan91 9 днів тому +2

      s a w 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 9 днів тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 9 днів тому +2

      የእኛ፥ውድነብይ፥ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም

    • @SagalaSagala1234
      @SagalaSagala1234 9 днів тому +3

      ሰለለሁ አለይህ ውሰለም ሰለለሁ አለይህ ውሰለም ❤️❤️👌👌💕💖💖💓

  • @RehanaRak
    @RehanaRak 9 днів тому +41

    ረሙ ሣይቀቡህ ብጠራህ ብጠራህ 😂አተ ግን ዝም አልከኝ😳🤣🤣🤣

    • @لتخزن
      @لتخزن 9 днів тому

      Kkkkkkk😂

    • @Sumeyamohmmed
      @Sumeyamohmmed 6 днів тому

      ይመችሽ 🥀🥀እዳቺ ያለ መልካም ሰው ቢበዛ😜😂😂😂

  • @BilenTaleda
    @BilenTaleda 9 днів тому +52

    ረሙ በጣም እድለኛ ነክ😂😂 በቀላሉ ነው የተቀጠከው 😁

  • @አለማጣ
    @አለማጣ 9 днів тому +24

    😂😂😂😂😂😂 እኔ እኮ እምያስቁኝ ነገር አንድ ላይ ሁኖው ያሻቅብጡ እና በሌላ ግዜ ነገሩ ወድ እነሱ ይዞራል የቀሩቱም እንጠብቃለን 😅

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 9 днів тому +20

    ደስ ትላላችሁ ምንም ብትደራረጉ ላለመቀያየሙ ቃል ተገባቡ ስራ ነው ሳቅ ጨዋታ ነው ለናንተ ብቻ ሳይሆን እኛም በጣም ዘና እያደረጋችሁን ነው የጠፍ ሳቃችን በናንተ እየሳውን ነው❤❤❤❤❤❤

  • @sirajhamid8561
    @sirajhamid8561 8 днів тому +5

    ለመጀመሪያ ግዜ በጣም ደባሪ ስራ ሰራችሁ። እባካችሁ እንዲህ አይነቱን ተው።እኔ በሰሞኑ ከምትሰሩት ውጪ ሁሉንም ወድጅላችኋል።አሁን የያዛችሁት ግን በመጨረሻ ድብርት መቀያየም የሚያመጣ ነገር ነው።ጓደኝነታችሁ ምርጥ ነው።በነገራችሁ ላይ ተሰጥኦ ካላቸው ሰዎችም ሀሳብ እየወሰዳችሁ ብትሰሩ ጥሩ ይሆናል። በተረፈ ከሚወድዋችሁ ነኝ!!

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 9 днів тому +184

    ቤቱን በሰለዎት አሙቁት እስኪ ሰሉ አለርሱል❤ሰለላህ አሊሂወሰለም❤❤❤

    • @Fawzya-xs1ct
      @Fawzya-xs1ct 9 днів тому

      ሰሉአለርሰል ❤❤❤ሰለላህ አሊሂወሰለም

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 9 днів тому

      S.a.w

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 9 днів тому

      ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤

    • @AmerudinMisbah
      @AmerudinMisbah 9 днів тому

      አላሁመሰሊ አላሙሃመድ ወአላ አሊ ሙሃመድ

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 9 днів тому

      saw saw saw

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 9 днів тому +17

    ረሙ በጣም እድለኛ ነክ ❤😂😂 በቀላሉ ነዉ የተቀጠከው😂😂👍👍👍

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 9 днів тому +58

    ውይኔ ዳጊ ሚስኪን ደግነቱ መላጣም ቢሆን ያምርበታል
    ናታን ግን እደዳጊ መመለጥ አለበት😂

  • @ኣልሓምዱልላህ
    @ኣልሓምዱልላህ 9 днів тому +23

    እሳምና ዳኒ ቀሩ😅😅😅😅 ወይኔ በላቸው 😅ጠብቁ😂😂 እሳም እና ዳኒ ኣትለቀቁም ወይኔ ዳጊ 😂 የኔ እዝጎች ስወዳቹ😅😢

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 9 днів тому

      ኢሳም ፀጉሩን ቢላጩት ምን እንደሚመስል ሳስብ😂

  • @Toyba-k5p
    @Toyba-k5p 9 днів тому +4

    ኢሳም እና ዳኒ ቀሩ 😂
    ረሙካ ግን ያአንተ ቀላል ነዉ ከዳጊ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 9 днів тому +23

    😮😂ይኸ ጀማአ የደሥ ደሥ አለው😂❤

    • @ሂዊቾ
      @ሂዊቾ 9 днів тому +1

      አዎ😂😂😂😂

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 9 днів тому

      የኔ ዘወዋሪ😅😅😅😅😅😅

    • @Alemaztube_21
      @Alemaztube_21 9 днів тому

      @@ነጭናጫዋ 💁🙈🙈

  • @Bareduu12
    @Bareduu12 9 днів тому +12

    Dagimii yene konjoo koofiyyaa kawadhuu qorii sii dhahaa rifensaa hadatee wanii ta'ee❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @MargSwarobet
    @MargSwarobet 9 днів тому +17

    ረሙ በህልምህ ሁላ ነው እንዴ የሚመጡብህ ቶሎ ተነስቶ ላጮችሁኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lubaba-oz3ky
    @lubaba-oz3ky 9 днів тому +17

    ናቱ ማነዉ እደኔ ወላሂ ሲል ድስ የሚለዉ ደሞ ሲያምርበት❤

    • @SaSa-em2hr
      @SaSa-em2hr 9 днів тому

      ለኔም🎉🎉🎉

    • @Toyba-k5p
      @Toyba-k5p 9 днів тому +1

      @@lubaba-oz3ky እኔም❤️❤️❤️🎉💯

    • @PhoneCell-l7s
      @PhoneCell-l7s 7 днів тому

      ምንም አያምርበትም ያምራል እያላቹ ወደሰው ማምለክ ልጁን አትምሩት ባይገባውም ያለበት ሀይማኖት ይሻለዋል፡፡፡፡፡

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 9 днів тому +38

    ወይኔ ዳጊ ሌላ ሰው መሠለ ሰታሰቂ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom 9 днів тому +2

    የእብዶች ስብስብ ጭዊ አንደኛ😂😂😂❤ አነፈራችሁኘ እኮ😂😂😂😂

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 9 днів тому +81

    በናታችሁ አጭሩን ልጅ ላጩት 😂😂😂😂ታየኝ ምን እንደሚመስል 😂😂😂😂

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w 9 днів тому

      እኔም 😂😂😂

    • @Samera-d7j
      @Samera-d7j 9 днів тому

      የወ ጊቶነወ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Wsd-vb4si
      @Wsd-vb4si 9 днів тому

      ክክክክክ😅

    • @mdabdol8042
      @mdabdol8042 9 днів тому

      🤣🤣🤣👍👍

    • @MaryamHailu
      @MaryamHailu 9 днів тому

      😂😂😂😂😂

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው 9 днів тому +1

    ኧረ ጀማው አልተቻለም😂😂😂❤❤ይመቻትሁ እናተ ባትኖሩ በምን ዘና እንል ነበር 😂😂😂😅😅

  • @FetiyaFeti-l5q
    @FetiyaFeti-l5q 9 днів тому +7

    ጓደኝነታቹ አላህ ይጠብቅላቹ ማሻአላህ

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 9 днів тому +2

    😂😂😂😂እሳህም እና አጭሩን ልጅ ላጩቻው😂😂😂 እረሙካ የኔ ችኳሊት አይዞን 😂😂

  • @ሮዚቡታጀራYouTube
    @ሮዚቡታጀራYouTube 9 днів тому +3

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም ከመሳቄ የተነሳ መዳሜን አብደሻል እንዴ አለችኝ ❤❤❤❤ ኡፍፍፍፍ ዳጊ ኡፍፍፍ ሲልለት ወይኔ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 8 днів тому +2

    እረ ጉድ እረሙ በዚህ ልክ እንቅልፍ ቢያርዱህም አሠማ ጉድ😂😢

  • @MkdiLov
    @MkdiLov 9 днів тому +7

    የሁለት ስው ማየት ናፊቀኛ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Wsd-vb4si
      @Wsd-vb4si 9 днів тому

      ማንና ማንን😂😂😂

  • @OmorOmor-o4u
    @OmorOmor-o4u 9 днів тому +1

    ውይ ጉድ ወይኔ በላቸዉ ጠብቁ😂😂እሳም እና ዲና አትለቀቆም ዳጊየ የኔ አንበሳ የኔ መላጣ❤❤🎉 እንወድሀለን❤❤የኔ ዝጎች ሰወዳቹሁ😂😂😂😂😂

  • @AlkhorMobi-wb5zb
    @AlkhorMobi-wb5zb 9 днів тому +3

    ወደታችኛው እዳይሄዱብህጂ የሡ ቀላል ነው እረሙ 😂😂😂😂😂❤❤

  • @Mekiyatube2063-o2d
    @Mekiyatube2063-o2d 9 днів тому +3

    ዳኒ ያኔተን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ እኔዴ ዳጊ መላጣ እስከምትሆን 😂😂😂😂

  • @لتخزن
    @لتخزن 9 днів тому +2

    Kkkkkkkk 😂 አይ ቸኮሌት😅😅😅 ናታን ትንሽ እረጋ በል ደሞ በአላህ ከተባለ ማቆም መቻል አለባቹ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 9 днів тому +2

    የኔ አዝጎች ሥወዳችሁ እኮ እረሚ ተጫወቱብህ😂😂❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 9 днів тому +3

    ኧረ እነዚ ልጆች😂በሳቅ ገደሉኝ😂ይመቻቹ ግን በሠሐል አትቀያየሙ እጂ😢❤❤የቡታጀራዎቹ ጋር ነበርኩ😂😂👍👍

  • @T8dgig
    @T8dgig 9 днів тому +3

    መላጣ አምሳ ብሬን አምጣ 😂😂😂ወይኔ ዳጊ ሌላ ሠው መስለሀል 🙈🤣🤣🤣

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 9 днів тому +3

    የዚ ጀማኮ ይለያል አዝግ ሁላ😜😊😊
    ረሙዬ ቸኮሌቱ ዛሬ ግን በሂወት አለክ🥺😃 ግን ነፍሳችሁ አይማርም🤣
    ኢሱዬ ማሻአላህ ስክን ያልክ ልጅ💓
    የሌሎቹ ደግሞ ምን ይሆን ቅጣታቸዉ😋 😅

    • @utgh815
      @utgh815 9 днів тому

      እህት ይቅርታ ነብስህ /ሺ አይማርም አይባልም ማሪውም ቀጭውም አንድ አሏህ ነው

  • @bshgsyye-sv7zd
    @bshgsyye-sv7zd 9 днів тому +1

    አኔእኮ እሚያስቀኝ የናታን ሳቅ እረሙካን ቸኳሌት አይዞህ🍫🍫🍫🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Mediuuuu
    @Mediuuuu 9 днів тому +11

    የመላጣ ጀመአ መሆናቸው እኮ ነው ወገን 😂😂😂

  • @Mekiyatube2063-o2d
    @Mekiyatube2063-o2d 9 днів тому +1

    ክክክክ ወይኔ ዳጊዬ የፀጉሩ ነገርስ 😂😂😂 ግን ያምርብካል 😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 9 днів тому +42

    እኔ ኢሳምን ምን እንደ ሚሰሩት በ ጉጉት እየጠበቁ ነው 😂😂😂

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 9 днів тому +1

    ኡፍፍፍፍ እንደዛሬ ብቻዬን ስቄ አላቅም 😅😅😅😅 ረሙ ኬፕ አርገክ ነው የምትተኛው 😅😅 ዳጊ የኔ ምስኪን ወዝክ መለስ አለ ከተላጨክ ወዲ 😅😅😅

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba 8 днів тому

      ለጥንቃቄ ነው ወገን😂😂😂

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 9 днів тому +10

    ተለጫጭታችሁ ማለቃችሁ ነው ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Senayittefer
    @Senayittefer 8 днів тому +1

    ውኔ ድጊ ለላ ሰው መስልክ የኔ አባት ርሙ😂😂😂

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 9 днів тому +8

    ብድሩ ማይመልስ ልጅ አይወለድ😂😂

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 9 днів тому +1

    Gena salayew besak motku uff adera edattalu 😢💕💕

  • @Eden-m5o
    @Eden-m5o 9 днів тому +6

    የኢሳም እና የዳኒ ነው የናታል አሳብ ነው እረሙ 😂😂😂😂

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 9 днів тому

    የምር ጀመዐቹ ያምራል ቀጥሉበት ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ዳጊ ያሳዝናል የናቲ ሳቅ ያስቃል😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 днів тому +12

    ❤❤❤መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigstArage-i6f
    @tigstArage-i6f 9 днів тому +2

    ኧረ ጀማዉ ይመቻችሁ ሳምና ዳኒመቸነዉ ተራቸዉ😂😂😂

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 9 днів тому +4

    የሁለት ሰዉን ማየት ናፈቀኝ ተረኝው ማን ይሁን😅😅😅

  • @Fafi-y9q
    @Fafi-y9q 8 днів тому

    አይ ረሙዬ አተሥጮህ አብሬ ጮኩኝና ማዳሜ መሆሽ እያላይ ማለነው አይይ😂😂😂😢 የሣቄምጮች 😘😘😘😘

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h 9 днів тому +3

    😂😂😂😂ይችን አጭር ልጅ ፕራክአርጉልን🎉🎉🎉🎉

  • @HayatKeml
    @HayatKeml 9 днів тому +1

    Dagiye 💜💜mejemery sayik sefu meslehngn nebr 🤣

  • @Lijfozi
    @Lijfozi 9 днів тому +7

    ረሙ ፀጉርህንየሸፈከው እዳይቆረጡቨህነው😂😂

  • @hiwat58
    @hiwat58 9 днів тому

    ኧረ እነዚ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይመቻቹ 😂😂😂😂

  • @SemiraAlmu
    @SemiraAlmu 9 днів тому +8

    ናቲ ወላሂስል ያምርበታል አላህ ቀጥትኛወንምገድያምርህ

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 9 днів тому

      ክረስቲነው ሙስልም እኔ አልገባኝም

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 9 днів тому

      እ ሙስሊም ነው አይደል

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 8 днів тому

      ኧረ ክርሥቲያንነው፣ዝበሎነውእሚምለው

    • @NogsHsan
      @NogsHsan 7 днів тому

      ቀጥተኛው ላይ ነው ክርስቲያን ነው

  • @Alexguadie-f1p
    @Alexguadie-f1p 8 днів тому

    በጣም ያሳቀኝ የዳጊ ጭቅላት አፊቱጋ ምን እንደሚመስል አይታቹህታል😂 በቀጣይ video ያጭሩን ልጅ ጭቅላት ላጭታቹ አሳዬኝ በናታቹ😂😂😂

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 9 днів тому +3

    😂😂😂የመላጣ ያለህ ምን መሰለ😂😂😂😂😂😂እረሙ😂😂😂

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 3 дні тому

    አይረሙ ጉድክን አላይክ ክክክክ ይመቻችው ብድረ በምድረ😂😂😂😂😂

  • @فاطمه-ذ9ذ
    @فاطمه-ذ9ذ 9 днів тому +3

    ወይኔ፡እዝህቤት፡ያለሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤እረሙ😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 9 днів тому +1

    ዲግ ደሞ መለጠም ቢዮን የሚረበተል🎉❤😂😂

  • @MedinaHusain
    @MedinaHusain 9 днів тому +14

    አይዳጊ ቀድ የለለው በግነው የመሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KemilaKemila-r5w
    @KemilaKemila-r5w 9 днів тому +2

    መቼም የማይለያይ ጀማ አቦ ስወዳቹ❤❤❤

  • @GhfgJugg
    @GhfgJugg 9 днів тому +20

    የኢሳም እርጋታ ደስ ይለኛል ማሸአላህ ወንዳ ወንድ ነው
    ሚስኪን ዳጊ መላጣ ሁኖ አዛዘነኝሳ😅😅

  • @Asi-wj9wc
    @Asi-wj9wc 9 днів тому +2

    እንደዛሬ😂😂😂😂 ስቄ አላቅም ይመቻቹ የዳጊ መላጣ ደሞ አይን ያሳምማል🎉

  • @حياةحياة-ث8ص
    @حياةحياة-ث8ص 9 днів тому +3

    እውነት ለመናገር ዳግም ላይ የምታደርጉት ነገር ያስጠላል እሱን ላጫችሁት ደሙ ዛሬ መላጣውን ዋክስ ስትቀብት አይደብረራችሁም እንዴ😊😊

  • @SemiraHeyru-y5t
    @SemiraHeyru-y5t 9 днів тому

    ወይ ቤቱ የዳጊ ታዛዝነት ዋው እንኳን በዚ አለፈልክ አይለይቹ❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 9 днів тому +4

    ዳግዬ የኔ ህዋ ❤❤❤❤❤

  • @MominaGesse
    @MominaGesse 8 днів тому

    በጣም ያሳቀኝ ዳጊ ነው የኔ ሚሰኪን አሳዘነኝ እራሱላይ ያለው ን ስያነሳለት 😂😂😂😂❤

  • @Wawwa-v1p
    @Wawwa-v1p 9 днів тому +13

    ዳግዬን አትናገሩት ሲወራም ያምራል

  • @Fathiya-o1g
    @Fathiya-o1g 9 днів тому +1

    Yaa Nati saqi idane dasimili kale👍

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 9 днів тому +14

    ጨዋታችሁ ደስ ይላል ናታን ድምጽ ቀንስ እባክህ ራሳችንን አመመን ላንተም ጩኸት ለጤናህ ጥሩ አይደለም ፕሊስ ናታን ድምጽ ይቀንስ😊

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 7 днів тому

    እደዉለሸር እደዝህ መበረታታት አይ ረሙ የዉነትም አህያነህ አሰማም እዴ ሙጫካን😅😅😅 አይእናተልጆች ወድምልጅ እደዝህ አገርአጥፋነዉ 😅😅😅😅

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 9 днів тому +4

    እረሙካን ቸኮሌት ወይኔበላቸዉ😂😢

  • @MesiMesi-m4x
    @MesiMesi-m4x 9 днів тому +2

    ሪሙ እባካቹ ለአጭሩ ጪሙ ና ፀግሩ ላጩት 😂😂😂

  • @lulutube885
    @lulutube885 9 днів тому +3

    እውነት ደስ ትላላችሁ❤🎉🎉🎉

  • @altayechayele8258
    @altayechayele8258 8 днів тому

    ayzok eyhe hulu sew bante layi sichefer mote new 😂🤣🤣🤣

  • @Roza-sz2ft
    @Roza-sz2ft 9 днів тому +8

    ዳጊን እንደዚህ ቅል ራስ አስመስላችሁ አስቀመጣችሁት ወላሂ ምንም ደስ አይልም በጣም ጫና አበዛችሁበት በጣም ነው ያናደዳችሁኝ ስንት አይነት ነገር እያለ ፀጉር መላጭ

  • @AbdelaMohammed-c4n
    @AbdelaMohammed-c4n 8 днів тому

    ወይኒ ዳኒ እንቁላል መስለሻል እኔን bro😂😂😂😂

  • @BirukKifle-v5o
    @BirukKifle-v5o 9 днів тому +3

    የ ዳኒ ፀጉር ይላጭ ምትሉ🤙

  • @Naeema-c9w
    @Naeema-c9w 8 днів тому

    ማሻአሏህ አንድነታችሁ ደስ ሲል አላህ አይለያያችሁ

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid 9 днів тому +9

    የኢሳም ተራ ደርሶ ምኑን እንደሚላጩት ለማየት ቸኩያለሁ😂😂

  • @BedatoAli
    @BedatoAli 9 днів тому

    Wow ijileen Kunii bayee naa gamachisuu dhugaa( tilayalachuu)😂😂

  • @HiwiHiwi-d5t
    @HiwiHiwi-d5t 9 днів тому +6

    ዳጊን በደንብ ትሪት አድርጉት አታሸማቁት ምርጥ ልጅ ነው

  • @FfgghhhfFggg
    @FfgghhhfFggg 9 днів тому

    ሁላቺሁም ትመቹኝአላቺሁ❤❤❤❤ ግን የናታንሳቅ😂😂😂😂😂 እደዉሲመቸኝ

  • @wellotube2
    @wellotube2 9 днів тому +8

    ሴቶችየ እችን ነገር ጥቅሟን የሚያውቅ ብቻ እጅ ወደ ላይ ወር ድረስ ነፃነት😅😅😅😅

    • @betelihem21
      @betelihem21 9 днів тому

      ምድነው ሰሟ ንገሪኝ እሰኪ ልሞክራት ወር ካላሰበቀለችማ😂

    • @wellotube2
      @wellotube2 9 днів тому +1

      @betelihem21 ሀላዋ በያችው አጣር ወይም ሰደልያ ውስጥ ነጩን የሱኳሩን

    • @hyatali5076
      @hyatali5076 9 днів тому +1

      ያማልኮተጠቀቂግን ማሀፃንያሽራትታል በሀይልእዳገትችው​@@betelihem21

  • @RahmaDubai-i7w
    @RahmaDubai-i7w 9 днів тому +1

    Television guessing tank is a general electronic. What do you know about the season?😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ethioteub
    @Ethioteub 9 днів тому +4

    ወይኔ በሳቅ መሞቴ ነው ዘንድሮ😂😂😂

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh 9 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ገደላቹን እኮ የዳጊ መላጣው ያብረቀርቃል 😂😂🤪

  • @MASKRAM-im5te
    @MASKRAM-im5te 9 днів тому +2

    😂😂😂wow wow 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😳😳😳😳😘😘🤣🤣😂😂😂🫡

  • @Amatuምዝ-m1f
    @Amatuምዝ-m1f 7 днів тому

    አረ ዎይኔ በሰቅ ሞትኩኚ 😂😂😂😂😂

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 9 днів тому +4

    እኛ ሴቶች ጭካኔችን እኮ እሙሙችንን ምናነሳው በዝህ ነው😂😂😂😂

    • @medinaወሎtube
      @medinaወሎtube 9 днів тому +1

      ኧረ ሚስጥር አታዉጭ🤭😁😁

    • @ይኖራላውባታስፋ
      @ይኖራላውባታስፋ 9 днів тому

      እዴናው ምታነሱት ኡሙማቹን አልጋባኝም

    • @maryammohamed418
      @maryammohamed418 9 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ አዋረድሺን😂😂😂

    • @HsHs-uj5lh
      @HsHs-uj5lh 9 днів тому +2

      እንደው እፍረትየሚባልየለም

    • @tgaebeb6224
      @tgaebeb6224 9 днів тому

      @HsHs-uj5lh ምነው አጨጉፍሽ ነው ምታቀርቢው

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 9 днів тому +1

    ወይኔ እዚህ ቤት 😂😂😂የመላጣ መአት 😂😂😂 2:14 😂😂😂ሞትሁ

  • @Lijemanየናቷ
    @Lijemanየናቷ 9 днів тому +9

    የሁላቹን ቼክ አድርጌ ልወጠ ስል ለቀቃቹ 😘😘

  • @AmetuJemal-y3m
    @AmetuJemal-y3m 8 днів тому

    እንደነ እሳም ምን እንደምደርስበት ማየት የጓጋ በአላህ 😂😂😂😂😂

  • @dvtube1110
    @dvtube1110 9 днів тому +5

    እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ እና ፍሎ አርጉ❤❤❤❤❤❤

  • @Habiba-l9m5m
    @Habiba-l9m5m 9 днів тому +1

    የኔውዶች ዳኒየ መላጣውአምሮብሀል😂😂😂😂😂😂

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 9 днів тому +2

    እሰይ እረሙ ተገኘህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 9 днів тому +1

    እግዝሀቤርን በስቅ😂ሙትኩኝ 1የነታን እነ ይደጊ እራስ እንዽነው ሲቀጠል የታችኝውን😂😂😂ሳትላጩ😂አትቀሩም😂ሳስበው😂😂😂😂😂

  • @فاطمه-ق2د
    @فاطمه-ق2د 9 днів тому

    ዳኒግንመላጣህ አይኔንእየፀባርቀኝነው 😂😂😂ግንእወድሀለሁ እዳለቃቸው

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 6 днів тому

    😂😂😂😂😂ወይኔ ልጅቱ ቢጎትቱትም አይሰማም😂😂😂😂