🛑ፍቅረኛዋን አሳልፋ ሰጠችው😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #seifuonebs ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ #ebs ‪@abtube7318‬

КОМЕНТАРІ • 105

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 місяці тому +6

    እራስ ወዳድ የሆንሽ ሴት ነሽ : ፍቅረኛሽን ካልወደድሽዉ ግዜ ማባከን አያስፈልግም ከእሱ ጋር በመነጋገር መለያዬት ነዉ መፍትሄዉ በማህበራዊ ሚዲያ መጥቶ ማዉራት ለምን አስፈለገ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому +10

    ሴት ላይ እጅህን ታነሳለህ የምትሉ ሰዉች ግን ጤነኛ ነችሁ ብጠፈጥፋት ይገባታን ደፋር እረ ይበቃሻን ቃላቱን አደጋግሚው ልወድህ አልችልም ስትይ የኔ ደም ፈላ እኮን እሱ

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Місяць тому

      እ እኔ ማይገባቸው ደነዞች ናቸው 😮😮እ??? እአጠናግራት💪💪💪💪💪😨 ሆ ጋዜጠኛዋንም ነበር እኔ ማጠናግራት የእውነት

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 Місяць тому

      @@user-zd1rk7xt3t ወላህ ሴት ነኘ ግን ግን የምከታተላቸው ሁላ የበደል ጥግ ሰርታ እጅህን ሴልጅ አታሻ እስኪ አንድት ሴት ወንድሜን ወይም አባቴን ወይም ባሌን ትበድል እረግጣት ወይም እረግጣኘ ስመታኘ ይሻለኘን ሴት አላከብርም ማለቴ አደለም ከህይወቴ በላይ እናቴን እወዳታለሁ አንድት ያይኔ ማረፊያ ለጅ አለችኘ አንድት የኖሮ ድምቀቴ እህት አለችኘ ግን እየተበደል ለምን ወንድችስ ሆሆይ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 2 місяці тому +10

    ልጁ ግን ኤችአይቪ ይመርመር ምን አልባት እንድያሲዛት ይመርመር ኤችአይቪ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Romaflorist
    @Romaflorist 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ ምድራችንን ይቅር በል ሰው ከአንተ ሲርቅ የሰይጣን እና የሐጢያት መጫወቻ ይሆናል የህዝብህን ልቦና ወደ አንተ መልስ አሜን 🙏

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 місяці тому +18

    የመዳም ቅመሞች ጀግናነን የምትሉ ላይክ ❤

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l 2 місяці тому +1

      Awo jegina nen❤❤❤❤❤

    • @sarahabas8619
      @sarahabas8619 2 місяці тому

      👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 2 місяці тому +15

    ምን ማለት ነው ሴት ልጅ በወንድ ልጅ አትቀልጅ እህት ወንድ ልጅ አባት ነው ወንድ ልጅ ባልሽ ነው በወንድ ልጅ አትጫወቱ የምትሉ❤

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x 2 місяці тому +1

      በሴትም መቀለድ ከባድ ነዉ በሰዉ መቀለድ ጥሩ አይደለም በይ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +1

    ይቺ ልጅ እመኚኝ ፍቅርን ሳይሆን ገንዘብ ጋር ነው ፍቅር የያዛት አንድ ቀን ግን ከማይሆን ሰው ጋር ፍቅር ጠብ ያደርጋት እና ያኔ ደግሞ እሷ ላይ እንዲህ የሚቀልድባት ሰው ገጥሟት ብትማር ቢገባት እላለሁ እንጂ መቼም አትመለስም ልጁ ግን ፈጣሪ ቅን ልብ ጠንካራ ልብ ይስጠው።

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 2 місяці тому +3

    ምርመራ እድርግ ያችን ምስኪን እንዳይጎዳት

  • @MengistuKasaye-ik1vb
    @MengistuKasaye-ik1vb 2 місяці тому +11

    እኔን ደግሞ ከጋዘጣኛው ፍቅረ ይዞናል ባጣም አፍቅሪታለሁ

    • @seadiethiopiawit1782
      @seadiethiopiawit1782 Місяць тому

      እንግድ በራሷ ፕሮግራም ቀርበክ ተናዘዝ እኛ እንመሰክራለን😂😂

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Місяць тому

      በል ጠጋ ብለህ ተወያዩ ባልተቤት ከሌላት እሷም ማጋጭ ካሎነች 😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @TsehayNugatu
      @TsehayNugatu Місяць тому

      ክክክክክክክክ​@@seadiethiopiawit1782

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Місяць тому

      😂😂😂 እሷ መፈቀርም ማፍቀርም አትፈልግም ?
      ቁም ነገር ቲዩብ ላይ ሶፊ ቃለ መጠይቅ አድርጎላት በፍቅር ልቧ እንደተሠበረ ተናግራለች ?

  • @user-bv7im7ws3u
    @user-bv7im7ws3u 2 місяці тому +5

    አፍቃሪዋና ልጅቱ ይገናኙ ሌላ ግዜ

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 місяці тому +1

    ወንድሜ ከምትወድህ ጋር ኑር

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h 2 місяці тому +2

    ወይኔ የኔ እህት አይዞሽ የማያልፍ ጊዜ የለም በዚህልክ ለፍቅር ዋጋ መክፈል❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉 አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Місяць тому

    የኔ ውድ የአይን ፍቅር ከባድ ነው ግን እሱፏብሎ አለሙን እየቀጨ አንችን የመሰለ ቆንጆ ለምን ይረር ስለዚህ ህይወት ትቀጥላለች የሚወድሽን ይስጥሽ

  • @MemeMeme-jl6rx
    @MemeMeme-jl6rx 2 місяці тому +1

    ምድነዉ አስር ግዜ ልወድህ አልችልም እያልሽ ሞራል የምትነኪ ደነዝ ጥቅመኛ ጥቅም የለመደ አያፈቅርም

  • @Wude-is9xz
    @Wude-is9xz 2 місяці тому +2

    ብቻ ፈጣሪ ልብ ያለው ይስጠን አይ ሰው😔

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 місяці тому +2

    አይ ፍቅረ ፍቅር አሉት ነፍስ ይማረ ፍቅር 😢😢ይቺ ቱቱ👈👈

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +1

    እች በሺታኛናት በይረሰን ይዘማታናው ተጠቃቅ ወዲሜ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 місяці тому +1

    ❤ጎዳና የወጣችው ሴት ማፍቀሮ ስተት አይደለም ያፈቀሩትን በፍቅር አግባብታ የራሶ ለማድረግ መንገዱን ባለማወቆ ስተት ውስጥ ገብታለች።ምታፈቅር እሶነች እሶን አፍቅር ማለትስ ?እንዴት ይቻላል? እሶ እኮእኔ ሳላፈቅር አንተ ብታፈቅረኝ ምንም አጠቅም እያለች እሱስ የማያቃትን እዴት ?ይቀበላል ብለቹሁ ነዉ።ይዛቹሁት በአንዴ ምጠይቁት???ይልቅስ ቅኮዲሚ ህይወቶ የተበላሸዉን ሴት ወደራሶ ተመልሳ ከጎዳና ከሱስ እንድትወጣ ጠበል ውሰዶት።❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 місяці тому

    ለምን ታድያ ኣብረሽው ቋየሽ ኣረ ምን ኣይነት ጊዜ ነው የተፈጠርነው ኣረ እግዚኦ ኣረ እግዚኦ እንበል በኛ ክፋት እግዚኣብሄርን ኣስቋጥተን እርስ በእርሳችን ሰላም ያጣነው እግዚኦ እግዚኦ

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 2 місяці тому +2

    ❤❤❤ከሊላ ጋ ተልከሰከሽ እደት ፍቅር ይይዝሻል❤❤❤❤ባሁን ሳአት ዋጋ የሜከፍል የለም❤❤

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 місяці тому

    Esya fetari yibarike Sat betam.lerasow.wgaa.asanesechu.weredachi

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 місяці тому +3

    አሳልፍ ከሰጠች ምን ልትል መጣች ይገርማል💔💔💔💔

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Місяць тому

    በህይወቱ ስትጫወት ኑራ አይደለም እጁን እግሩንስ ቢያነሣ አጠናግሯት በነበር ውርዴታም ፍቅር በልዋጭ የሚተካ መሠላትዴ ካልወደደችው ለምን ቀድማ አልተናገረችም ጥቅመኛ

  • @user-jh9in6wh5t
    @user-jh9in6wh5t 2 місяці тому +2

    አድሰው ጋር ስትኖሪ ነው ግንኙነት የሚጠነክረው

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 2 місяці тому +2

    እየበዳት ታቀላፍለች አባባል አለ ይሄን ጀዝባ ፍንዳታ ቢነግሩት ነገር ቶሎ የማይገባው ትግስት የሌለው የማፈቅረውና የሚጠላውን የማያቅ ፍንዳታ ገና ቡዙ ይቀረዋል አይ ይሄ ጄኔረሽ ፍቅርን በግዜው ይከበር ይወደደ ነበር እነዚህ ግዜ ጢባጢቢ ተጫወቱበት

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 місяці тому +1

    Are setochi abedachu😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 місяці тому +3

    እስኪ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አሩጉኝ ጋይስ

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b 2 місяці тому +2

    አረ.ነገሩ.ግራ.ያጋባል.ካልወደደችዉ.ለምን.ቀረበችዉ.?ሲቀጥል.ለምን..ካልወደደችዉ.መጣች.?እኔ.አልገባኝም?ልጂቱ.ለሴራ.ወይስ.አሳልፋ.ልሰጣትነዉ?🙅

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 місяці тому

    ደስምለው እጥርምጥን አርገሽ ነው ምታቀርቢው ቀጥይ በት❤

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 2 місяці тому +1

    ምን አለ አሳቢ ለመምሰል ከምትጥሪ ውርደትሽን የዘሽ ብትሸሺው ይሻላል።

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 2 місяці тому +1

    ደናነሽ የኔ ቀበጥዬ💋💋💋💋ስወድሽ ከልቤነው እስኬ ዛሬ ደሞ ምድነው አደሚጪ መጠለሁኝ

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 2 місяці тому +2

    ልጅ ፍራ ቶሎ ነገር አይገባውም

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому

    ሲጀመር እንደፌንጣ እዛም እዚህም የሚል ሰው መቼም ፍቅር አያቅም ጥቅም ፍለጋ እንጂ ድንዝዝ ነሽ እሺ

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n 2 місяці тому +2

    የዚችደሞግራያጋባልመልከስከስንየለመደሰውስለፍቅርአያቅም

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 2 місяці тому +1

    😢😢😢አትፊረድበትይረጋጋ

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +3

    የሚወድሽን ትተሽ እምትወጅውን ፍለጋ . አይእኛ ሴቶች

  • @beliyumuleta1924
    @beliyumuleta1924 Місяць тому

    አትፍረድ ይፈራድብሀ ይላል ግን ሴቶች አበዱ😢😢😢

  • @almaztesema6229
    @almaztesema6229 2 місяці тому

    ገዚአብ፣ሔር ይባርክሽ በርች

  • @user-uz6lm9fu5z
    @user-uz6lm9fu5z 2 місяці тому

    ይሄነገርለበቀልነዉአላህይሁንህያሳዝነል😢😢😢😢😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +1

    ብቻ ፈጣሪ. ልብ. ያላት ሴት. ይስጥህ

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 2 місяці тому +1

    ፋትህ ለጆሮ አችን ኡኡኡኡኡ

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Місяць тому

    በማርያም ስም ደሞ ቃላቱ ን ስትደጋግመው አታፍርም ደሞ ሆ 😢😢😮😮😮😮😮😮

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r Місяць тому

    ጋዜጠኛዋ❤

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 2 місяці тому

    ልጁ ግራ ቢጋባ አይፈረድበትም ዱብእዳ እኮ ነው

  • @EndrisWolloyew
    @EndrisWolloyew 2 місяці тому +1

    እሱይወስን🎉

  • @ephramdagne9569
    @ephramdagne9569 Місяць тому

    Men ayenet leji neshi, anchi gazetegna neshi weys yemender set, teyakewochin meteyeke enquan atakibetem, adelem sewen letagebabi,yekerna afeshi telgumo kere, ye gazetegneneten corsochin bedenbe weseji, behone nuro bekelalu lejochin tagebabiyachewe neber,

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 місяці тому +1

    Please after new love him first HIV must go to check something wrong ⭐️⭐️

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu4950 Місяць тому

    Leju ewnetun new tewzagbe alafkrehmna afekrhalhun endet bedekika yekbel????🤔🤔🤔

  • @user-bk9jl2jv8d
    @user-bk9jl2jv8d 3 години тому

    Abo zimbila sima gagama

  • @Habesha28
    @Habesha28 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂it looks like prank but it isn’t 😂bro take what you get and try to enjoy life as it comes 😂it is not easy or fun life sometimes you take what you get not what you choose😂

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 2 місяці тому +1

    ከባድ ነው

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 2 місяці тому

    አምልጥ ወገን

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Місяць тому

    ባለጌ ሽሌ ነሽ የሚፈልግሽ እንደማታገኝ እወቄ ተወዳጅ መሳይ

  • @user-dy8lu9oi3x
    @user-dy8lu9oi3x 2 місяці тому

    ወይኔ ኤች አይ ቪ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 18 днів тому

    ❤❤❤❤ቀበጥዋ ❤❤❤

  • @user-zo4yy6xu3c
    @user-zo4yy6xu3c 2 місяці тому +2

    ሠበርዜና ፍቅርበዚህአለም በሞት ተለየ😂😂😂😂😂

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 Місяць тому

    ለመሆኑ አንቺ ሃብታም ነሽ??? ከሆንሽ ለምን ለናትሽ ማሣከሚያ ከሱ ወሠድሽ??? አንቺ ማለት Gold dige ነሽ ። አንቺ ያለውን ተጠግተሽ ለመብላት ? በአሁን ወንዱም ነቅቱዋል እሱም ያላትን የሚፈልገው ያላትን ነው። ወደልብሽ ተመለሽ።

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Місяць тому

    እንዳይመስልሽ የዘራሽውን የምታጭጅው ግዜው ቢቆይ እንኳን አሳፋሪ ሴት ነሽ ባልሰማው ይሻላል

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 місяці тому

    በስመ ስላሴ ምን ጉድ ነው 😢

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k 2 місяці тому +1

    መነይነት.ሰው.ነት..እነቶን.ከሰከመለት.ቡሀለ.ሌለ.ሴት.ጋ.ትለለች.አቺን.መቅረብ.አየሰፈለግም.ረሰ.ወደጅ

  • @TANJIRO362
    @TANJIRO362 Місяць тому

    Wendlij ❤❤

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 місяці тому

    This is so dramatic I feel sorry for this guy

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u 2 місяці тому +2

    እሱስ ውስጥ ያለችውን እገጃት በናትሽ

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 2 місяці тому

    በስመአብ ምን ጉድ ነው

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 2 місяці тому

    mariamn set leg setafeker des yelal.

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 2 місяці тому

    Wisha

  • @user-hr3ch5jp6o
    @user-hr3ch5jp6o 2 місяці тому

    ምኑቱ ዴዴብናት😂😂😂😂😂😂😢

  • @user-os9fz5ov3x
    @user-os9fz5ov3x 2 місяці тому +1

    ደፍረትሽ እጁን ብቻ ሳይሆን ቢገልሽ አሪፍ ነዉ ቅሌታም አፈር ቢይ

  • @GgGg-dx7oc
    @GgGg-dx7oc 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg8oy5po8r
    @user-bg8oy5po8r 2 місяці тому

    አንቺ ስጀመር ለገንዘብ የምትኖር ሰውነሽ።

  • @workululu9486
    @workululu9486 2 місяці тому +1

    ጥሩ ጋዚጠኛ ነሽ ግን እንደዚህ የቆሽሽ አእምሮ ያላት በሱስ የተደናበረች ስድ ሚድያሽ ላይ መቅረብ የሌለባት ዱርየ ባታቀርቢ ...

  • @user-cn3lu9kh9p
    @user-cn3lu9kh9p Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @user-fb6jv5ql9i
    @user-fb6jv5ql9i 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 місяці тому

    😢😢😢😮😮😮😊😊😊

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y 2 місяці тому +1

    ❤❤🎉🎉🎉

  • @Sara-gu7iy
    @Sara-gu7iy 2 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому +1

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @heyat3635
    @heyat3635 2 місяці тому

    Alah wakber azanu das silllllllllllll alah wakber

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 2 місяці тому

      ድምሪኝ ማሬ❤

    • @heyat3635
      @heyat3635 2 місяці тому

      @@Tre-pu2ky እኔንም ደምሪኝ

  • @AliMohammed-lz3ls
    @AliMohammed-lz3ls 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberashYelfaged-om8wc
    @AberashYelfaged-om8wc 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዲራማ

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ 2 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 2 місяці тому

    ቀበጧ 😂😂😂
    ራስሽን ስታካብጅ አታፍሪም
    ምንሽ ነው ቀበጥ የሚመስለው ግን

  • @asmehaile5576
    @asmehaile5576 2 місяці тому +1

    Yehen Drama beagbabu Alserachehutm.

  • @mebrateful
    @mebrateful 2 місяці тому +1

    So you think that you are Angelina Jolie ha? U better think that People dont think the way you think who you are . I think you don't deserv him. Rich People married a rich People. Cause rich People don't Come to the bar pool People goes. That means you have no change to meet one. I think you gone fall in love with a
    thief. No body wants to be used of others. You will never get a real lover. I just feel Sorry for you.

  • @ethiopa-n6l
    @ethiopa-n6l 2 місяці тому +1

    I Love the one she Love me fuck the one she don't love me😂100%

  • @user-cn3lu9kh9p
    @user-cn3lu9kh9p Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu Місяць тому

    ስታስጠላ

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 2 місяці тому +1

    😂😂

  • @doda9780
    @doda9780 2 місяці тому

    የሴት አሳዳብ 😡😡

  • @EndrisWolloyew
    @EndrisWolloyew 2 місяці тому +1

    አትጄይ. ጅል

  • @user-dy8lu9oi3x
    @user-dy8lu9oi3x 2 місяці тому

    ቆሻሻ