ፍቅረኛ አለህ??? ድምፃዊ እሱባለው ይታየው | Esubalew Yetayew | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 роки тому +254

    ማነው እንደኔ እሱዬን የሚወደው እረጋ ያለ አስተዋይ ልጅ ነው

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 4 роки тому

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ UA-cam 2 MILLION ብር በወር ያገኛል.. ሙሉ መረጃ ይወቁ!
      ua-cam.com/video/xK9JrFgkrC8/v-deo.html

    • @LamLam-xy7lo
      @LamLam-xy7lo 4 роки тому

      err err err err cr err@@mulemedia963 dee
      Dered err d see err err err

    • @afiyatube6892
      @afiyatube6892 4 роки тому +1

      እኔም እወደዋለው100:000😍😍😍😚

    • @bitiag4507
      @bitiag4507 4 роки тому

      Acher wend guto yehone wend:👎👎👎

    • @getanehmihret6886
      @getanehmihret6886 4 роки тому

      ቤተሰብ ሁኛለዉ በታማኝነት

  • @ተወከልናአላላህ
    @ተወከልናአላላህ 4 роки тому +21

    ይህንን ልጅ ስወደው ስላገር እሚዘፍነው ሁሉም ዘፈኖቹ ይመቹኛል 😍😍😍

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 роки тому

      ይመቹኛል😍😍😍💚💛❤👍👍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +50

    እሱ ባለዉ የምር ምርጥ ድምፃዉይ ነዉ ደግሞ እርጋታዉ እረጋ ያለ ወንድ ደስ ይለኛል ለሱየ like like

    • @getanehmihret6886
      @getanehmihret6886 4 роки тому +1

      ቤተሰብ ሁኛለዉ በቅንነት

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉ደብረጽዮን ተጎድቷል 👈
      ዶ/ር ደብረጽዮን እና አቶ ጌታቸዉ ረዳ በደረሰባቸው የሮኬት ጥቃት ሳይጎዱ እንዳልቀሩ CNN አስበበ፤ profile ን ይንኩ

    • @dagemsiyum7365
      @dagemsiyum7365 4 роки тому

      @@getanehmihret6886, but it was the last few days ago by a group. I have been in a while, and y, louveredthe rest. the first one the first one. the

    • @birganafilm7617
      @birganafilm7617 4 роки тому

      ua-cam.com/video/uNEVBv5LgXo/v-deo.html

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 4 роки тому +18

    እሱየ የልጅ አዋቂ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ የተረጋጋ ስብዕና ያለህ ልጅ ነህ ሙዚቃዎችህ በጣም ጉልበት አላቸው ዘመን ተሻጋሪ እንደሚሆን ተስፍ አደርጋለሁ ከዚህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን በርታ 👏👏👏

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 4 роки тому +9

    ልብ የምታደማዋን ሳይሆን የሀሳብክን ልባሟን ይስጥህ ትዳሯን ፍቅሯን አክባሪ ይስጥህ 😍😍

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 роки тому +97

    እናታችን ፅዮን አክሱም ላይ ያለሽው
    የፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽው
    በህዳር 21 ለክብርሽ ስትወጪ
    የኢትዮጵያ ሰላም ከልጅሽ አሰጪ
    💛❤ ቅድስት ሆይ ለምኝልን

  • @beletetube_
    @beletetube_ 4 роки тому +75

    በስደት 20 አመት ሆነኝ አሁን ሀገር ልገባ ነው ሠላም ግባ በሉኝ ላይክ

  • @senaitbekel6638
    @senaitbekel6638 4 роки тому +183

    ሀገሬ ልገባ 2 ወር ቀረኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ በቅርቡ እንተያያለን

    • @aminacomedy50
      @aminacomedy50 4 роки тому +1

      እኔ ሁለት ዎር ቀረኝ አንድ ለይ ነን

    • @እማየበጣምነውየምወድሽ
      @እማየበጣምነውየምወድሽ 4 роки тому +3

      ታድላችሁ ይቅናችሁ ብያሁ

    • @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ
      @አፄየጅሩልጅአፄየጅሩልጅ 4 роки тому +5

      እኔ ደግሞ አንድ ወር ከ6ቀን ቀረኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያቅርብልኝ ቀኑን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 4 роки тому +5

      እልልልል እሰይ እሰይ , በጣም መታደል ነው ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በሰላም ግቢ ቸር ይግጠምሽ, እኔም ወደ ሀገሬ በቅርቡ መግባት እፈልጋለሁ , ያሳካልህ በሉኝ

    • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
      @መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 роки тому +1

      ሰላም ግቢ እህታችን

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 роки тому +13

    Welcome እሱቤ በጣም ምርጥ የጥበብ ሰው ነው ከልቡ ።

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 4 роки тому +7

    እሱባለው አድናቂህነኝ እክሊፕህላይ አዳድስ ሰወችን እያመጣህ የስራ እድል ትፈጥራለህ በእውነት ክበርልን ሌሎቹም ከአተ ይማሩ ታዋቂ ሴቶችጋ ከሚጋተቱ አዳድስ ሰወችን እያመጡ ስራ ይፍጠሩ

  • @hiwotalene8884
    @hiwotalene8884 4 роки тому +6

    እሱዬ የኛ ጀግና ተኩስ ተው ዘፈን ማሞቅያ አይደለም... ባጠቃላይ ስራዎችህን በጣም ነው የማደንቀው ምርጥ ምርጥ 👍

  • @samrifentahun2685
    @samrifentahun2685 4 роки тому +3

    እሱየ ሁሌም ቆንጆ ስራ ነው የምታቀርበው በጣም ጎበዝ በርታ😘😘😘

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 4 роки тому +2

    እሱዬ ስወድህ የእኔ ምርጥ ስራዎችህ ልዩ ናቸው በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በቃ ልዩ ነህ ትችላለህ ውዴ ♥♥

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +20

    እሱቤ ስወድሕ እግዚአብሔር አምላክ ሐገራችንን ሠላሟን ያብዛልን

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk 4 роки тому

      Watch hour ሞልቶልኝ ሰብስክራይብ ነውየቀረኝ
      ቪድዮዎቼን አይታችሁ ሰብሰክራይብ በማረግ ተባበሩኝ🙏🙏🙏

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉ደብረጽዮን ተጎድቷል 👈
      ዶ/ር ደብረጽዮን እና አቶ ጌታቸዉ ረዳ በደረሰባቸው የሮኬት ጥቃት ሳይጎዱ እንዳልቀሩ CNN አስበበ፤ profile ን ይንኩ

  • @bezamuleta8337
    @bezamuleta8337 4 роки тому +4

    እሱቤ በጣም አድናቂክ ነኝ በጣም ነው እምወድህ ማከብርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስካሁን አደምጠዋለው አልበምክ አይጠገብም. እግዚአብሔር ከፈቀደ ለሰርጌ ብዘፍንልኝ በደስታታታታ😘😭😂😂

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 4 роки тому +1

    ሴፍሻዬ ስወድህ አምላክ በጥበቡ ባርኮ ያኑርህ ከነቤተሰብህ የተቸገረን የምትዳስስ ወድማችን

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 4 роки тому +6

    እሱዬ ምርጥ ስው እግዚአብሔር መልካሟን ሚሥት ይሥጥህ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 роки тому

    እሱባለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነው የምንወድህ❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 роки тому +5

    ዘፍን ማሞቃ አይደለም እወድሻለሁ እኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ 🙏🙏🙏🙏 እሱዬ እርግት ያልክ ልጅ እግዚአብሔር ስላምህን ያብዛው ጤናህን ይስጥህ ዋነው ጤና ነውና

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ዸ

    እሱየ ዋውው እርጋታህ በሙዚቃው ብቻይመስለኝነበር ለካስ ሁለየም ያውነህ አደናቂህነኝ ወድምሸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @fafita.9873
    @fafita.9873 4 роки тому +6

    እሱየ ሙዚቃወችህን ስሰማ እንባየ ይመጣል በርታልን ወንድሜ

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 роки тому +4

    የምር ያሁን ግዜ ዘፈኖች አይመችኝም ያተ ብቻ ሲቀር ዋው

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 4 роки тому +18

    ውይ ርጋታህ እድሜህ ቀድመህ ነው ያደከው ማለቴ ኣታሳስብህ ደሰ ስል ያኑሩህ ከፍ በል።።።

    • @andegg5564
      @andegg5564 4 роки тому +1

      Yene mar sewdek

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉ደብረጽዮን ተጎድቷል 👈
      ዶ/ር ደብረጽዮን እና አቶ ጌታቸዉ ረዳ በደረሰባቸው የሮኬት ጥቃት ሳይጎዱ እንዳልቀሩ CNN አስበበ፤ profile ን ይንኩ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ

    እድሜ ጤና ውድ ኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤️

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 4 роки тому +21

    አራዳ እራሱንና ህዝብን የሚረዳ የሚል ጥቅስ ይፈጠርልኝ...እናመሰግናለን ሰይፍሻ...ከሶማሊያ ባርደሬ ነው ለአገርህ ያብቃህ በለኝ

  • @hayatah8935
    @hayatah8935 4 роки тому

    Esuye betam truna ergt yale lij new fetari yehiwot agarhn setoh mulu edthon mgnote new tebareklgn yene astemari

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 4 роки тому +95

    ዘፈን ማሞቄ አደለም ኢትዮያዬ እሱብዬ ጥሩ ሙዚቀኛ ነህ💜

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk 4 роки тому +1

      Watch hour ሞልቶልኝ ሰብስክራይብ ነውየቀረኝ
      ቪድዮዎቼን አይታችሁ ሰብሰክራይብ በማረግ ተባበሩኝ🙏🙏🙏

    • @mulemedia963
      @mulemedia963 4 роки тому

      ስለ Youruber አቤል ብርሀኑ በፍፁም የማያውቋቸው ምስጢሮች፡ ከ UA-cam 2 MILLION ብር በወር ያገኛል.. ሙሉ መረጃ ይወቁ!
      ua-cam.com/video/xK9JrFgkrC8/v-deo.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉ደብረጽዮን ተጎድቷል 👈
      ዶ/ር ደብረጽዮን እና አቶ ጌታቸዉ ረዳ በደረሰባቸው የሮኬት ጥቃት ሳይጎዱ እንዳልቀሩ CNN አስበበ፤👉 ua-cam.com/video/vAzuQ7Vdc8E/v-deo.html

    • @vipupdate8520
      @vipupdate8520 4 роки тому

      ማነው እስኪ እንደኔ የቀድሞዎ ኢትዮጵያ 💚💛❤የናፈቀው ሠላም ፍቅር ጥጋብ የሰፈነባትን ሀገር ማየት የናፈቀው ውድ ወገኖቼ የተለያዮ ቆየት ያሉ ሀገራዊ ታሪካዊ አንዲሁም ምስሎችን ለማግኘት👇 ይህን ገፅ ይጎብኙ vm.tiktok.com/ZSpJvfHa/
      🕊🕊ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @birtukanegezahagn6829
      @birtukanegezahagn6829 4 роки тому

      Baba sehk

  • @AntiqueRec
    @AntiqueRec 3 роки тому +2

    A really talented musician. Esube is one the best artists representing Ethiopia .

  • @mesalelhiwetbasta8096
    @mesalelhiwetbasta8096 4 роки тому +69

    እኔ ነው ደራሽ ወገኔ የሚል በጣም የምወዶ ዘፈን ነው ዋውው ኤርትራዊ ነይ

  • @firomyabera7725
    @firomyabera7725 4 роки тому +25

    እሱባለው በአካል አግኝቼዋለሁ በጣም ትሁት ልጅ ነው ስራት ያለው

  • @Beautifulnature2119
    @Beautifulnature2119 4 роки тому

    esubalew malet yenen zemen yetebareke kemiyasbilu ekuyoche mirtu new ....! sile ethiopiawinet endesu kelib yetereke yelem .... betam betam wedihalew wendime ....!

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu977 4 роки тому +4

    እሱቢ ስወድክ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 4 роки тому +7

    ግጥሞቹ እኮ ቅኔ ናቸው

  • @zedzed2388
    @zedzed2388 4 роки тому +1

    እሱባለው 1ኛ👑😍

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому +1

    Margie is from God 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️keep praying 🙏🏾I wish you a good luck 🍀👍🏾

  • @ራኬብጥላሁን
    @ራኬብጥላሁን 4 роки тому +8

    ስሞንን ስታነሳው የእውነት ደስ አለኝ አባቴ ነብሱን ይማረው

  • @hanaabera9937
    @hanaabera9937 4 роки тому

    የኔ ውድ እንደው ስወድህ በጌታ ከሀበሻ ዘፋኞች ውስጥ በጣም የምወደው አንተን እና ታምራት ደስታን ❤❤️🇪🇹🇪🇹

  • @محمدابراهيمالمعيني

    እሱዬ የኔ ምርጥ ስወድህ በእውነት እንቁ ነህ ለኢትዮ

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 4 роки тому +20

    እርጋታው ስወደው

  • @tsahayfantoo2373
    @tsahayfantoo2373 4 роки тому

    የሰፈሬ ልጅ በጣም ነው የማከብርህ በርታልኝ

  • @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
    @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 4 роки тому +7

    ዋው አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    እሱየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ አድናቂክነኝ

  • @nassermanaa4160
    @nassermanaa4160 4 роки тому

    ሁሉ ሙዚቃዎች ህ እወዳቸዋለሁ ትችላለህ ውድ የሀገሬ ልጅ 💚💛❤️

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 4 роки тому

    Gobez enaa regaa yalk lj nk betam besal telke swu tehonalk esubee beretaa 🥰👏👏

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 4 роки тому

    Esubalew ke smihe jemro baherihe chilotahe betam nw mwedihe esube💖👍👍👍👍👍👍

  • @tubetube2147
    @tubetube2147 4 роки тому

    ድምፅህ እርጋታህ ሁሉም ያምራል በርታ

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 4 роки тому +2

    እሱቤ የኔ ውዴ ❤️

  • @helentamirat2909
    @helentamirat2909 2 роки тому

    Esu ba yena jegena betammmm new mewde

  • @احمدالو-ض2ل
    @احمدالو-ض2ل 4 роки тому

    ተባረክ

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 4 роки тому +1

    ❤️❤️❤️ሰወድህደግም እረጋታህ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 4 роки тому +2

    ዘፈን ማሞቂያ አይደለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪😭😭😭😭😭😭😭

  • @Meyou3
    @Meyou3 4 роки тому

    ወንድም አማኑኤል በርታ ጥሩ ስራ ነው

  • @solona2000
    @solona2000 4 роки тому +9

    Seifu, You take long time to bring on stage ...
    He is a decent and well dynamic vocalist..

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 4 роки тому +1

    እሡዬን የሚወድ እሥኪ ላይክ አርጉኝ ሥወዳችሁ🙏😉😉😍😍😍😍💚💛💝💪

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 4 роки тому +2

    ስወድህኮ እሱቤ😍

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 4 роки тому +2

    እሱዬ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርሥ ዘፈን ማሞቂያ አይደለም እውነት ነው ያንተን ሙዚቃ ሥሠማ ያሥለቅሠኛል

  • @jawwaljw5720
    @jawwaljw5720 4 роки тому

    እሡዬ ሥወድህ ኑርልን

  • @helentamirat2909
    @helentamirat2909 2 роки тому

    Betam betam fetari belo and being baikal edelngent yes mangalore yan ken

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 роки тому +9

    ዉይ እዬ ልጅ ስዎደዉ መሬ መሬ መሬ እንደሁ ነፒስ ነገር ለኔ የምል ዘፈኑ በጠም ዎደሎ

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 4 роки тому

    ምርጥጥ

  • @sst1748
    @sst1748 4 роки тому +1

    ልክ ነው መቸኮል አያስፈልግም የፍቅር ጐደኛ

  • @hamdiyaseid4629
    @hamdiyaseid4629 4 роки тому

    መሽአላህ እሱባለው መውዛት ጀምርሀል

  • @AaAa-gq7bv
    @AaAa-gq7bv 4 роки тому

    እሱየ የኔውድ። 😍😍😍😍😍

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 роки тому

    እሱዬ ከልብ ነው የምወድክ የማደንቅክ👍❤😍

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 роки тому +1

    እሱየ ❤❤❤❤

  • @kemilamohammed5466
    @kemilamohammed5466 4 роки тому

    እሱዬ እርጋታህ ውስጤ ነው😍

  • @andenetayalew5665
    @andenetayalew5665 4 роки тому

    እሱ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ

  • @RitaRita-hk2wb
    @RitaRita-hk2wb 4 роки тому

    እሱቤ ስወድህ ልክ የለኝም ❤😘

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 4 роки тому +13

    seyfu please don't ask your guests why they're single? that is rude!

    • @beth_g-jx1or
      @beth_g-jx1or 4 роки тому

      Agreed!

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 4 роки тому +1

      Seifu eko so rude 🤦🏽‍♀️ i can’t stand him🤦🏽‍♀️ he disrespect almost every guest he had on his show😅 he ask about if they are single, they smoke and drink, age and height the list goes on.... sorry he irritates me😐 he acts like he’s perfect🤷🏿‍♀️ he got married so old so stop it melata😜

    • @vipupdate8520
      @vipupdate8520 4 роки тому

      ማነው እስኪ እንደኔ የቀድሞዎ ኢትዮጵያ 💚💛❤የናፈቀው ሠላም ፍቅር ጥጋብ የሰፈነባትን ሀገር ማየት የናፈቀው ውድ ወገኖቼ የተለያዮ ቆየት ያሉ ሀገራዊ ታሪካዊ አንዲሁም ምስሎችን ለማግኘት👇 ይህን ገፅ ይጎብኙ vm.tiktok.com/ZSpJvfHa/
      🕊🕊ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

    • @birukgezahegn2317
      @birukgezahegn2317 4 роки тому

      @@vipupdate8520 ጥጋብ??🙄

    • @sarahissa2109
      @sarahissa2109 4 роки тому

      @ስፖርት ዜና የዛሬ Ethio sport News asking if they are in a relationship is fine but asking why they are single is hella rude.

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 4 роки тому

    Egzabher yemesgen asteway lej honek adek 🙏🙏🙏🙏

  • @emebrhanemebuzuhan5046
    @emebrhanemebuzuhan5046 3 роки тому

    ere esuye swedh anten mayeten destena nen betam betam new mwedh rgathn domo beteleye ke mezfenh belay demo btnagerew dmxhn so so cute ande agnche dmxhn bsemaw ❤❤❤❤❤❤ am eritrian wedalew

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    እሡየ ሥወድህ በጣም ልዩ ነህ

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 4 роки тому

    በርታልኝ

  • @ሄለንነኝእናቴንአፍቃሪ

    ሴፍዬ ቁጥሩን ላክልኝ ጥሩ አጋጣሚ ነው

  • @tesfayenigussie7448
    @tesfayenigussie7448 4 роки тому +1

    ሠይፉ በ ኢቢኤስ። ዳግማይ ምኒልክን ከስቲዲዮ መለያነት ለምን አላስቀመጡትም፡፡

  • @aynalembehaylu7699
    @aynalembehaylu7699 4 роки тому

    እሱቤ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @mesitube5866
    @mesitube5866 4 роки тому

    አለው እሱዬ በጣም አድናቂክነኝ ከዛም አልፎ ፍቅርም ጨማምሮብኛል ሴፉ መላበለኝ

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 4 роки тому +1

    እሱባለው በጣም ጎበዝ ነህ በርታ.

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 роки тому +1

    እሱቤ ምርጥ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 4 роки тому

    Chanalen join bemadreg arf information yaggnu

  • @birukgezahegn2317
    @birukgezahegn2317 4 роки тому +1

    Esube😍😍😍

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 4 роки тому +1

    seyfusha yehagern fikir yemitawekew setseded new i love my home sweet home yesuyaaaaaa yesefera lij tanx bro ketkilye negn

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 4 роки тому

    ስወደው ይሄን ልጅ

  • @ኢትዮጵያዊኤርትራውያንወዳ

    ሴፉዬ እሱባለውን አጋባኝ🙏በሱ ፍቅር ማበዴ ነው

  • @betelihemmekuanent3885
    @betelihemmekuanent3885 4 роки тому

    Mirt muzikegna neh berta kanta bzu entebkalen

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 4 роки тому +1

    Esube konjo mezemur awexabet bez demetse

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 7 місяців тому

    እሱዬ❤

  • @mastena4657
    @mastena4657 4 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭 አዝኛለው በጣም እዴት የለኝም ትላለህ እኔ ምንህ ነኝ የኔ ፍቅር የምትለኝ እናትህ መስዬህ ነው

  • @meazamariam65
    @meazamariam65 4 роки тому

    zefen mamok aydel #2 efeligalen pls

  • @azebafrica7664
    @azebafrica7664 2 роки тому

    Hi esuy btame gobez nhe adnakihe ngn

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 4 роки тому +1

    እሱቤ እንወድሀለን

  • @bsrettii
    @bsrettii 4 роки тому

    Manew gn endna 9:41 dekika akbabi yalwen eydgagma yesma saw

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +1

    😍😍😍😍😘 እረግት ያልህ

  • @sarahzewudu7820
    @sarahzewudu7820 4 роки тому +1

    ስወድህ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 4 роки тому

    ❤yamale kenewe❤✌✌✌👍

  • @johanasemerebirhane4862
    @johanasemerebirhane4862 4 роки тому

    waww betam gobez neh

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 4 роки тому

    Big Respict Esuba

  • @MAHA8470
    @MAHA8470 4 роки тому +2

    💚💛❤️ 🎧 📖የተለያዩ መጽሃፍት ትረካ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ📖 🎧 💚💛❤️
    👉 ua-cam.com/users/MAHA8470 👈 🔔

  • @hailehaile3138
    @hailehaile3138 4 роки тому +2

    ሴፉ ፋንታሁን እሱባለዉ ይታየዉ እና ኮሜዲያን እሸቱ ይመሳሰሉብኛል አንድ ቀን አንድላይ ብታቀርባቸው ደስ ይለኛል

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 4 роки тому +1

    አይገርምም እኔ ወሎየ ነኝ ግን መልሱን እንዳለ ከሱባለው ቀድሜ መልሸዋለሁ
    ሸገርን አንዴ ብቻ ነው ያየሁዋት