ከነህይወቷ የተቀበረችው እናት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 122

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 3 місяці тому +34

    ሠው ከነህይወቱ ቀብረው 25አመት እስራት ትንሺ ነው😭

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg 3 місяці тому

      ትንሽ ነዉ ብቻ💔💔💔💔💔💔

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 3 місяці тому +26

    ፍርዱ የሞት ፍርድ መሆን ነበረበት

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 3 місяці тому +13

    መሰቀል ነበረባቸው😢

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 3 місяці тому +9

    አደጋ ያጋጥማል ምንምችግር የለዉም የፈፀሙት ግን ትልቅ ወንጀል ነወ😢

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 3 місяці тому +3

    እነሱን ነበር መቅበር ከነሂወታችዉ ህግ የለምጂ😢😮

  • @edommulugeta4550
    @edommulugeta4550 3 місяці тому +11

    የሰው ሕይወት ከነፍሱ ቀብረው 25አመት ብቻ ተገቢ ብቻ አይደም እዚህ በሕይወት መኖር አይገባቸውም ሲጀመ የኢትዮ ውስጥ ምን ሕግ አለ 😢😢😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 місяці тому +9

    በየሱስ ክርስቶስ ስም😢😢

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +11

    ይህንን ታሪክ አውቀዋለሁ አ-አ ነው ልጃቸውን አውቃታለሁ ቀበሌ ትሰራ ነበር የዛኔ የልጅ ልጆችም አሏቸው😢😢😢😢

    • @አዲስህይውት
      @አዲስህይውት 3 місяці тому +6

      ይቅር ይበላችው ምናለበት መንገድ ላይ ጥለዋት ቢሂዱ😢😢😢😢😢😢

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 3 місяці тому +3

    በግዜው ህክምና ቢያገኙ የመዳን እድላቸው ብዙ ነበር የሚያሳዝን ታሪክ ነው የእማማን ነብስ በገነት ያኑርልን የማማ በተስብ ትክክለኛው ፍትህ ማግኘት አለባቸው ብዬ አምናለው ።

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 місяці тому +7

    እኔስ ፈራሁ ነገስ ምን እንሰማ ይሆን

  • @yishkal
    @yishkal 3 місяці тому +5

    Igna Hager ikko sew Gectoo Mamlex Yetelemede New. Yihe Gin Base😢😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 місяці тому +6

    ዘግናኞች... ውይ እናት የላቸውም እንዴት አላዘኑላቸውም አረመኔ::

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 місяці тому +5

    ያሳዝናል በእውነት ፈጣሪ ይጠብቃል😭😭😭😭😭😭😭

    • @TegseteGberemesekeli
      @TegseteGberemesekeli 3 місяці тому +1

      በስማም ምንአይነት ግዜ ደረስ ጌታወይ ይቅር በለን አጣታችን በዛ በየሱሰም

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ሀጥያታችን በዝቷልእና ።

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 3 місяці тому +3

    እጋዚአኦ ፈጣሪ ሆይ

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 3 місяці тому +5

    ሰዎቹን በሞት እና መኪናውን በካሳ ለቤተሰቡ መሰጠት ነበረበት
    ወንጀል በቅጡ ካላተቀጣ የህዝብ የመኖር ዋስትና አደጋ ላይ ይወድቃል

  • @AyalSewnet
    @AyalSewnet 3 місяці тому +2

    እግዞ ማህርነ ክርስቶስ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 3 місяці тому +3

    የሣሬው ምን ይሆን😭😭😭

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y 3 місяці тому

    ፈጣሪ ከክፉ ይጠበቀን 🙏🙏🙏

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 3 місяці тому +1

    ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekidestadese869
    @mekidestadese869 3 місяці тому +1

    እነዚህ የሰዉ አዎሬዎች ያለ ርህራሔ ዉን ያህል ነገር እስከነ ህይወት ቀብረዉ 25 አመት ብቻ አይበቃቸዉም ዕድሜ ልክ እስራት እንኳን ያንሳቸዋል

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 3 місяці тому +1

    .ውይ ውይ የሰው ነገር

  • @ozyansamson248
    @ozyansamson248 3 місяці тому +1

    ያሳዝናል ሁለት ግዜ ተገድለው 25 ኣመት ምን ኣይነት ቀልድ ነው እነዚህ ኣውሬዎች መሰቀል ነበር የሚገባቸው።

  • @Solli780
    @Solli780 3 місяці тому

    አቤት ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 3 місяці тому +4

    😢😢😢😢

  • @mahaletsaada3692
    @mahaletsaada3692 3 місяці тому +1

    That’s so sad they’re evil 😭😭😭😭

  • @nejadnejad5891
    @nejadnejad5891 3 місяці тому +1

    😢😢😢Ya allha

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 місяці тому

    አራም አቤት ጭካኔ ከሰው ተፈጥረን በሰው ላይ መጨከን እናት ያለው ሰው በእናተ አይጨክንም በጣም ነው ሚአሳዝነው ከእክፋ ሰወች ጠብቀን ያአረብ

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 3 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 3 місяці тому

    ያሳዝናል በ25 አመት ብቻ በዚህ አሰቃቂ ሁኔታ የገደሉትን ታዳ እንደት ሰውን ለመግደል ሰው ይፈርል😢😢😢

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 3 місяці тому

    ለማመን ይከብዳል

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 3 місяці тому

    ከጥፋት ሁሉ ጥፋት ጥፋትን ለመሸፈን የሚደረግ የባሰ ጥፋት ነው 😢 ። ፓሊሶችስ ግን መረጃ አይለዋወጡም ማለት ነው ?

  • @HananHanan-wj3px
    @HananHanan-wj3px 3 місяці тому

    አቤት መፅሀፍ ቅዱስ በመጨረሻ ዘመን ጆሮን ጭው የሜረግ ነገር ትሰማላቹ ያለው ይሄን ነው !

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis8969 3 місяці тому

    😢😢😢😢ባሌጌ በእናት መጨከን ገዳይ መሞት አለበት

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 місяці тому +2

    ምን አይነት ጨካኞች ናቸው አረመኔ

  • @Solli780
    @Solli780 3 місяці тому

    አንድን ጥፋት ለመሸፈን ሌላ ጥፋት ሌላ ችግር 😢😢😢

  • @HusneyNurbez
    @HusneyNurbez 3 дні тому

    አይ የሀገራችን ፍርድ ሱብሀነላህ ሰዉን በሂወት ቀብረው 25 አመት ምንም አልተፈረደባቸዉም

  • @NardosHailu-v6s
    @NardosHailu-v6s 3 місяці тому

    Ifffff terkiw 😢😢😢😢

  • @Endashash
    @Endashash 3 місяці тому

    በስመ ሥላሴ 😢😢😢

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 3 місяці тому

    Egzeo maren kerstos 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abelberehanu
    @abelberehanu 3 місяці тому

    ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😂😂😂😂

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 3 місяці тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 3 місяці тому +2

    25 አመት ብቻ ለምን ጉንጫቸዉን ሰመዉ አይለቅዋቸዉም

  • @yilem1073
    @yilem1073 3 місяці тому

    ምን አይነት ጭካኔነት ነው 😢😢😢

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 місяці тому +1

    ደሞ ምን እንሰማ ይሆን 1ኛ ነኝ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 3 місяці тому

    ግን. ምነዉ. ኢትዮጵያ. አገራችንን. የሲኦል. በር. እያስመሰላችኻትነው. ።

  • @mercyyy7191
    @mercyyy7191 3 місяці тому

    These monster shouldn’t get a breath leave it alone only 25years prison😢

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምነው በተረፉ ፈጣሪ ይይላቹ እሰሳ ናቸው

  • @tadelueshetu3853
    @tadelueshetu3853 3 місяці тому

    የጭካኔ ጥግ😢😢😢😢😢

  • @MeriemSiraj
    @MeriemSiraj 3 місяці тому

    Ke noro wednet lemamlcha yerdata derjet west new yegbut emibalew weynes mektacha ferd new emibalew?

  • @WubitEthio
    @WubitEthio 3 місяці тому

    ምን አለ መንገድ ዳር ብጥሏቸዉ ብያንስ ሌላ ሰው ልረዳቸዉ ይችል ነበር

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 3 місяці тому

    የህክምና ወጪ ከማዉጣት ከነነፍሳቸዉ ቀበሯቸዉ የህጉ መላላት መክኒያት ነዉ

  • @Mimitekle-w8v
    @Mimitekle-w8v 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ጭካኔ መሬት መንቀጥቀጥ አይገርምም

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 3 місяці тому

    25 amet???? Ayeee ye ethiopia fered 😭😭💔💔💔.. enedezih bekelalu eyetefetu new Lela sew yemigelut !!...yesew hiwot esekenefes keberew 25 amet yamal .. yamal yamal...

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e 3 місяці тому

    Yihe tarik yetedegeme new

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 місяці тому

    አዝናለሁ

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 2 місяці тому

    ይህ፣ሁሉ፣ምን፣ያህል፣አገሪቱ፣ትክክለኛ፣ፍርድ፣ስለሌለ፣ነው፣፣የገደለ፣ቢገደል፣ኖሮ፣ወንጀል፣ባልበዛ፣ነበር፣፣ተጠያቂው፣መንግስት፣ነው፣፣ለእውነት፣ኑሩ፣፣

  • @selamwttemesgen332
    @selamwttemesgen332 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር ይባልላታል ሰይጣን የሚደነቅበት እና የሚገረምበት ክፋት እየተሰራ😢😢😢😢😢

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 3 місяці тому

    Ketatachew betam anesowal lemn yemitw ferd ayeferdelachewum ? Yesew hiwot wskene hiwotu kebero new eko yegedelut😢😢💔💔evils👹👹

  • @Workenesh-c4c
    @Workenesh-c4c 3 місяці тому

    በፍፁም ፍትህ ተዛብታል ሞት ይገባቸዋል ሰውን ከነሂወቱ ቀብረው ንሱን እንዴናሩ መፍቀድ ፍትሀዊ አይደለም😢

  • @alishotekie2278
    @alishotekie2278 3 місяці тому

    25 years is not enough for such wicked action

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 3 місяці тому

    እማማ ስማቸው ለምን ተደበቀ? ታሪካቸው መሰለኝ

  • @MeriemSiraj
    @MeriemSiraj 3 місяці тому

    25 amet becha 😅 men aynet ferd new

  • @MekdisGetu-t3p
    @MekdisGetu-t3p 3 місяці тому

    25.amet.min.firdi.new.hulate
    Naw.ikko.yegedelwachew.😢😢😢

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 3 місяці тому

    Ooh😢😢😢💔😱very sad😢😢💔😱🙈🙆‍♂️🤬🤬ayy yesew lij👹👹😈abet chikane abet armegninet😢😢😢💔💔☝️😢😢💔👹👹👹

  • @yordihaile-r5q
    @yordihaile-r5q 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @MeriemSiraj
    @MeriemSiraj 3 місяці тому

    Bezihe melku ferdu kektele mecham Ethiopia ke wenjel atetdam

  • @arsema8993
    @arsema8993 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ዎስጥ ያለ ንገር የትም ሀገር የለም የሰው ጅብ አግዝኦ

  • @ThunSorsa-dy7ps
    @ThunSorsa-dy7ps 3 місяці тому

    25 Ameti Bicha Woyi Gudi!!!!

  • @missyabrahdm6778
    @missyabrahdm6778 3 місяці тому

    Weye ayemseteamete aye egelameletenwe

  • @rihanakedir2401
    @rihanakedir2401 3 місяці тому

    Sw endi kachekene alekelen

  • @SinduBelgu
    @SinduBelgu 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UmmuAbdusalam
    @UmmuAbdusalam 3 місяці тому

    الحكومية إثيوبيا قاتلة دكتاتور كيف واحد دفنة إمرأة مسنة ھي حية يحكم اشرين سنة 😢😢😢

    • @jakobatube9262
      @jakobatube9262 3 місяці тому

      ልክ ነሽ አምባገነን አይገልፀውም

  • @ZenashZenash-o7y
    @ZenashZenash-o7y 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢bxami.ysazinali...ijachwini..lplisi..idmsxti.fnta..yswi..iwotini..symtu..bqumachwi..mqbri...bxami..asfry..tgbri.nwi...ischwini..nbsachwini...bgnti..ynurwi

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 3 місяці тому

    እነዚ መሠቀል ነው ያለባቸው አረመኔዎች

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox 2 місяці тому

    Igizeo marenekiristos min gud new agerachen yegebW are getahoy yikir belen

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 3 місяці тому

    ፍርዱ ከገዳዮቹ ጎን የቆመ ነዉ 25 አመት ብቻ በስመአብ

  • @Tesnu-ab
    @Tesnu-ab 3 місяці тому +2

    1st🎉

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 3 місяці тому

    እነዚህ ሞት ነበር የሚገባቸው

  • @promobile83
    @promobile83 3 місяці тому

    🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NahusenaySenay-wt4nj
    @NahusenaySenay-wt4nj Місяць тому

    ETHPIEA IS dangrous

  • @Sasuke_fan_ALONiAB
    @Sasuke_fan_ALONiAB 3 місяці тому

    25 frdu yastelal mot ygebachewal

  • @tigist8365
    @tigist8365 3 місяці тому

    አቤት ህልና ማጣት

  • @rahel6046
    @rahel6046 3 місяці тому +1

    በስመአብ በዚህ ሁኔታ ሰው ገሎ25 አመት መንግስት እየቀለበው ይኖራል ይህ ፍትህ አይደለም መንግስት ህጉን ማሻሻል አለበት

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 місяці тому

    is tga case study?..ምንድነዉ የምትቀባጥሩት?...አስተማሪ ነገር አታቀርቡም?..አህዮች

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢ሀ

  • @AsniWorku
    @AsniWorku 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mintwabgirma8405
    @mintwabgirma8405 3 місяці тому

    ያንቺ ፕሮግራም ከአስተማሪነቱ ጎጂነቱ ይበዛል ምክንያቱም ተስምተው የማይታወቁ ርእሶችና ድርጊቶች የምታስተምሪ ይመሥላል

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 3 місяці тому +1

    አንች ሁልጊዜየምታቀርቤዉ እዉነት አይደል ዉሸት አይደል አንደየዉ ገዜመግደያ ቢዝነሰ ምን አለ እዉቀት ምክር ያለዉ ነገር ብትሰሪ

  • @BetelotWasu
    @BetelotWasu 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebedobamodobamo1908
    @abebedobamodobamo1908 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @TigistTigist-kh5ji
    @TigistTigist-kh5ji 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Lov-b3q
    @Lov-b3q 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @How-lm1bu
    @How-lm1bu 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Salamath-op3nl
    @Salamath-op3nl 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dastahi1139
    @dastahi1139 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፀጋነሸአበበ
    @ፀጋነሸአበበ 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @CityAbdu
    @CityAbdu 3 місяці тому

    😢😢😢