የደራሲው ወታደራዊ ገጠመኞችና ትዝታዎች||ለገሰ አስፋው ምን ገጠማቸው?||ክፍል 14||ጸሀፊ፡-ሻለቃ ንጋቱ ቦጋለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 5 місяців тому +2

    አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ደጎችና ቅኖች ናቸው ።መልካምነት ለራስ ነው ።
    ኢትዮጵያውያን ለጦርነት እና ለመጠፋፋት አልቦዘንም ዛሬም አዙሪት ውስጥ ነን ።

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪክህን ስላጋራኽን

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 5 місяців тому +6

    ተራኪው ሊመሠገን ይገባል

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 5 місяців тому +1

    አረ ግጥምና ስድንባብ ለይ። ታሪኮቹ ግን ምርጥ ናቸው፣ እናመሰግናለን።

  • @tesfamicaelabraha7630
    @tesfamicaelabraha7630 5 місяців тому +1

    wow Waht a anteresant humaine histoire d'être devoir ❤

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 5 місяців тому +1

    ለናንቴ ያለኝ ፍቅርና አከብሮቴ መቼም እንደተጠበቀ ነዉ ።ብቻ ባጭሩ ለመግለጽ ዝግጅታችሁ ፣ የአቀራረብ ለዛችሁ ለኔ ሱሴ ሆኖብኛልና ዘወትር ልለያችሁ አልችልም ። ተባረኩ።

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 5 місяців тому +1

    አሁንም ቀላል ነው እኮ እሷን ለማግኘት፣የእኛ ሰው ደግሞ አዛኝ ነው፣ አወጣጥቶ መርዳት ይቻላል፣ የደግነት ምሳሌ ነች።

  • @mesfinmengistu-fb7ko
    @mesfinmengistu-fb7ko 5 місяців тому

    የናንተዉ ፍቅር የሆነ ታራኪዉ/አቅራቢዉ ፣ ስሙ ብጠቀስ ደስ ይለኛል ። እሱን አመስግኑልኝ!

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 5 місяців тому

    የኮረዳዎ ደግነት በጣም ውስጤን ነክቶናል ባለታሪኩ እሷን ለማገኝት ምን ያክል ጥርት አርገዋል ?

  • @abdullahdawud4042
    @abdullahdawud4042 3 місяці тому

    Ethio Meda ፡ የ ሁእሠ እስመራ ገጅረት ና ሓዝሓዝ ፓሊስ ሆስፒታል ዶክተሮች የነበሩት ብ/ጅ ታደሰ መልካ ና ዶክተር መሰለ መጭረሻቸው ምን እንደሆነ እጠያይቀህ እቅርብልን

  • @TeklomShimey
    @TeklomShimey 5 місяців тому

    Trekaw tsru sihon mewashet gn klkl new

  • @Bio650
    @Bio650 5 місяців тому

    ቁም ማነህ
    ለብታ
    እለፍ በዝግታ

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 5 місяців тому

    Tariku ye shnfet now