//እንተዋወቃለን ወይ?// ሰው ሲያንኮራፋ እቆናጠጣለሁ 😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 223

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 11 місяців тому +49

    ኢኒኤሶች ግን በጣም ታዘብኳቸዉ ለሥደተኛ እህቴ ዲምጥ ሳትሆኑ እኛ የናተን ሚደለያ እየተክታተልን እናተ ግን ለኛ ዲምጥ ለመሆን ክበዳችሁ

  • @zem1988
    @zem1988 11 місяців тому +42

    ሽልማቱ 50% ለኣሸናፊ ቢሆን ፣ 30% ለሁለተኞች ፣ 20% ደግሞ ለሰውስተኞች ቢሆን ቆንጆ ነው።

  • @badweilan
    @badweilan 11 місяців тому +50

    ሽልማቱ ለኘሮግራሙ ተሣታፊዎች ሁሉ እንደየደረጃቸው ቢከፉፈል ፍትሀዊ ይሆናል ብዬ አምናለሁ።

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 11 місяців тому +19

    ሉላ ዛሬም እጮሃለሁ ምናለበት ለ1ኛ 8 ሺህ ለ2ኛ 5 ሺህ ለ3ኛ 2 ሺህ ብታደርጉት ዓላማው ጥሩ ይሆናል ።

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f 11 місяців тому +26

    ወበት በሂጃብ ማሻአላህ ሁላችሁ ድስ ትላላችሁ

  • @abt1292
    @abt1292 11 місяців тому +23

    ላሊበላን እንታደግ 💔💔እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያዉርድልን👏👏🥹

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 11 місяців тому

      ምን ሆነ ላሊበላ

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 11 місяців тому +1

      ህዝብ። እየረገፈ። ለድንጋይ መጨነቅ ምን ይሉታል።

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 10 місяців тому

      ​@@raheemaghfgg5748
      የእምነቱ ለአማኞቹ ትታችሁ እንደ ሃገር ቅርስ ለምን በዩኔስኮ የተመዘገበው ይጠበቅልን ሲባል ምን ያንጫጫሻል?
      ይሄኔ "የካባ ድንጋይ የሆነ ነገር ሆነ አይደለም ፀያፍ ቃል ተባለበት" ቢባል ግን አንቺና ቢጤዎችሽ ነፍሳችሁን ትሰጣላችሁ።
      🙄🙄🙄

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 11 місяців тому +18

    ሽልማቱ ግን ቢስተካከል
    አንደኛ ለወጣ ••••
    ሁለተኛ ••••
    ሶስተኛ ••• ብለው ቢሸልሙ. ሁሉም በደስታ ይሄዳሉ. ለአንዱ ሰጥቶ ሌሎቹን በባዶ መሸኘት ደስ አይልም

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 11 місяців тому

      Enda kayte yematli ensuse aydagu enda La ulu eyashlmu endaw batme yatbarke medeya naw yebzalachaw ❤❤❤😅

    • @zakirgetahon168
      @zakirgetahon168 11 місяців тому +1

      ትክክልእደ፡ደርጃቸውቢሠጡ፡ደሥይላል

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 11 місяців тому +7

    የሠውሀገርን ኑሮ በእባሽ የሸፈሽው እየከፋሽ ነገምሌላቀንነው ብለሽ የታገሽው ውድቷእህቴ እቁዋ እህቴ ቀናበይቀንአለ ኢንሻአላህ እኛምከሰውጋራ እንመገባለን እንጫወታለን ትግስቱንይስጠንያለማቱጌታ

  • @SEADiyouTube-p8t
    @SEADiyouTube-p8t 11 місяців тому +10

    ደስ ይላሉ በፍቅር የማየው ፕሮግራም ነው 😂😂በቃ ስመጣ እመጣለሁ እኔም 😂😂😂

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 11 місяців тому +4

    ሉላዬ ሽልማቱን እዴደረጃቼው ስጧቸው ቢያስኳ ለትራንስፓርት ይችላቸዋል

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 11 місяців тому +22

    እኔም በቅርብ እገበለሁ እሰተፈተለሁ የመዳም ቅመሞች እነተንም አለህ ለገረቹ የበቃቹ😢😢😢

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 11 місяців тому +139

    ሙሥሊሞችን ሥታዩ ሩጣችሁ የመጣችሁ በላይክ

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 11 місяців тому +23

    መምህር ና ተማሪ በሌላ ነገር መተሳሰብ ክልክል ነው 😂😂😂

    • @zakiazakia6479
      @zakiazakia6479 11 місяців тому +3

      😂😂😂😂እኔ ግን ፈቅረኛዬ ወጤት ጫምሮልኛል ግን ምን ዋጋ አለው ትቼው የመዳም ቅመም ሆንኩ😂

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 11 місяців тому

      እኔተስድስተኛክፍልጀምሬይሳፈጡኝነበርየቀነሰቢቀንስጣጣየለኝምአምልጫለሁ😂😂😂😂😂

    • @zakiazakia6479
      @zakiazakia6479 11 місяців тому

      @@nefisahassen6020 ሰህkkkkk

    • @hawi_habeshawit
      @hawi_habeshawit 11 місяців тому

      አይ ኮሜንቶች 😂😂😂

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 11 місяців тому

      ​@@zakiazakia6479በይ ተመለሽ ቶሎ

  • @sabrinmelaku4905
    @sabrinmelaku4905 11 місяців тому +4

    ትዝታ ቀሰቀሱብን አስተማሪና ተማሪ ❤❤❤❤

    • @Hiraatube299
      @Hiraatube299 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ 11 місяців тому +8

    ሉላ እደዚህ አይነት ልብስ ልበሽ የተወጣጠረ ልብስ ስትለብሽ አያምርም ደርባባ ነሽ ❤

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ 11 місяців тому +13

    ሙስሊሟን አየቸ ነዉ የመጣሁት

  • @luluwello1583
    @luluwello1583 11 місяців тому +16

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ የመዳም ቅመሞች የእርፈት እጀራ ይሥጣችሁ ታማኙን ትዳር ይወፍቃችሁ

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 11 місяців тому +6

    ሉላ ሽልማቱን ለአነድ ሰው ብቻ ከምታሳቅፋ ለሁሉም ተሳታፊዎች እንደ ውጤታቸው ብታከፋፍሉ ጥሩ ነው ከሩቅ ቦታ የሚመጡ አሉ ለትራንስፖርት እንኳን ከሽልማቱ ቢደርሳቸው ብዙ ተሳታፊዎችን ታገኛላችሁ ደስተኛም የሆናሉ በባዶ መሸት እረ ሼም ነው ከናንተ አይጠበቅም አስቡበት

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 11 місяців тому +4

    ሉላዬ አለባበስሽን ስወድልሽ ቀሚሶችሽ ሁሉ ሲያምሩ

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ 11 місяців тому +8

    እንዴ እኔ የሉላ አለባበስን የምትደነቁ👍👍 አሳዩ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 11 місяців тому +3

    አስተማሪና ተማሪ ቢል ጓደኛየ ትዝ አለችኝ ቢጠይቃት እቢ ብትለው ሰኔ ላይ እድትደግም አደረጋት ቀጣይ አመትም ከሱጋር እዲሆኑ እሷ ግን በመሸኛ ለቀቀች

    • @semira1604
      @semira1604 11 місяців тому

      እኔም እደዛ ተደርጌ አለሁ ከኛ ቤት ት/ቤቱ የ4 ደቂቃ መንገድ ነበር በመሸኛ ለቀቅኩ እና ከኛ ቤት እሰከ ት/ቤት 50 ደቂቃ መንገድ ት /ቤት ተሸጋገርኩ ላይሆነኝ ትምህረቱም 3 አመት ተምሬ ማትሪክ ተበላሸብኝ ጉዞ ወደ ስደት ሆነ አይይይይ 5 አመት ሙሉ በስደት

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 11 місяців тому +3

    ሉላዬ የኔ ልእልት እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @Toybaseid-xx4og
    @Toybaseid-xx4og 11 місяців тому +20

    ሙስሊሞቹ ደስ ሲሉ

    • @AYTube-o2z
      @AYTube-o2z 11 місяців тому +1

      ሌሎቹስ እነሱም ደስ ይላሉ

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 11 місяців тому +1

      ከሰው ሰውመለየት

    • @abuyetube
      @abuyetube 11 місяців тому +2

      አጃይብ ነው የሰው አስተሳሰብ ከእንስሳ ይለያያል የሚለው ንግግር ትዝ አለኝ ስድስቱም ውቦች ፈጣሪ አሳምሮ የሰራቸው ናቸው❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 11 місяців тому +2

    ማሻ አለህ ብዙ ያስራ ዘርፍ አለክ በርታ ዚያድ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 11 місяців тому +5

    ዛሬ5 ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr 11 місяців тому +6

    ሠላሥ ላገራች🇪🇹
    በሳዉዲ እስርቤት ያለቹዉ እህታችን
    ለይላ ባለን ተጎኗእንሁንሁ🤲ያረብ
    አላህይ ይድረስላት🤲😭

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 11 місяців тому

      አዲስ የአማርኛ ፊልም ተለቁአል ገባ እያላችሁ እዩ

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn 11 місяців тому

      አሜንእግዚአብሄርይድረስላቸው😢😢

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx 11 місяців тому +2

    ወይ ሉላየ አንችን ለማየት ነዉ ፍሮግራሙን የማየዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebitegashya1388
    @emebitegashya1388 11 місяців тому +5

    ሰላም ለሀገራችን በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😍😍😍😍😍

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 11 місяців тому

      አዲስ የአማርኛ ፊልም ተለቁአል ገባ እያላችሁ እዩ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 11 місяців тому +12

    እኔ በራሴ ሁሉም ስለመጡ 5000 ሺብር አካፍለው ቢሸኛቸው በይ ነኝ የሚስማማ ብቻ በ👍👍👍👍

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 11 місяців тому +3

    እሁድእሁድ እናተንለማየት በጉጉትነው የምጠብቀው ተመሥጨም ነው የማየው 😅😅

  • @NaimaYassine-t7u
    @NaimaYassine-t7u 11 місяців тому

    እንተዋወቃለን ምርጥ ፖሮግራም❤

  • @kedijaebrahime4437
    @kedijaebrahime4437 11 місяців тому +7

    አላህዬ እኛም እየን ስው ግን ባል ከየት ነው የሚያገኛዉ እረ የባል ያለ😢😊😅

    • @Maziyteka
      @Maziyteka 11 місяців тому +2

      😂😂 ዉነት ነዉ ግን በሜዳ ብቻ እንዳይሆን እንጂ በዱአ እንበርታ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂አብሽሩ ባል ከአላህ ነው ዱአ አድርጉ እኔ አለኝ ግን ምን ያደርጋል 6አመቴ በስደት መቸ እንደምንገናኝ አላህ ነው እሚያውቀው

    • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
      @ሰደተኛዋ-ቀ7የ 11 місяців тому

      😢ያስብላል

  • @Fafi-m7h
    @Fafi-m7h 11 місяців тому +6

    ወይኔ ሙስሊሞቺ ልጆች ሳይ ማግባት አማረኝ ተው ማይባል ነገር አታውሩ እንስራበት😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 10 місяців тому

    ለማስረሳ ና ለፃሀይ ዱአእያረኩኝነበር እዲያሸንፉ ዋዋዋዋው

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 11 місяців тому +5

    ታዘብናችሁ፣እኛ፣የመዳም፣ቅመምነን፣የምንከታተላችሁ፣ለምን፣ለለይላ፣ድምጥ፣አትሆኑም

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 11 місяців тому +8

    ምኑ ጀዝባ አባት ነህ ተዋናይ አላለም ለልጅህ ይህን ነው የምትመኝነት እሯ ሙስሊሞች ወደ የት ነው አትሻብን

    • @bekiYasin-rc2up
      @bekiYasin-rc2up 11 місяців тому +1

      የሰዉ ባል አባት እንዲህ አይባልም ለሃይማኖት ከመጨነቅሽ በፊት አስተምህሮቱይግባሽ

    • @badweilan
      @badweilan 11 місяців тому

      መምከር እንጂ መሣደቡ አግባብ አይደለም

    • @Dayan1699
      @Dayan1699 11 місяців тому

      እና መሳደብ ሀይማኖታችሁ ይፈቅዳል እዴ 😂

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 11 місяців тому +3

    ታምራላችሁ አሸናፊወች እንኳን ደስ አላችሁ ሉላየ ስወድሺ አምሮብሻል ወይ አስፍቲ ናፍቆኛል ፈጣሪ አሺሮ ያምጣልን

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 11 місяців тому +1

    የዛሬው መድረኩ እራሱ ድምቅ ብሎል ❤❤

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane9561 11 місяців тому +1

    ይህን ጫወታ ሰወድዉ የምር በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ❤❤❤🎉

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 11 місяців тому

      እኔ ባል የለኘም እንጅ እቀርብ ነበር😂😂😂

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ 11 місяців тому +3

    የዛሬወቹ ሁሉም ቆጅየናቸዉ❤❤❤❤😂😂😂

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 11 місяців тому +1

    ዚያድ እና ሂክማ ስታምሩ አቅፊያት ስለምተኛ ሲል ባል ማለት ይህ ኖ ሁሌም ተቃቅፋችሁ ተኙ ባለትዳሮች

    • @fatumaseid4904
      @fatumaseid4904 10 місяців тому

      😂😂😂😂አወ አችም ታቅፈሽ ለመተኛት ያብቃሽ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 11 місяців тому +4

    የዛሬው ሺልማት ደስ ይላል🥰

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 місяців тому

    ሉላ አድሱ ስልጣን የበለጠ አምሮብሻል❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 11 місяців тому +2

    እዚህ የሚቀርቡ ባለትዳሮች እንደሚዋደዱ የኢትዮጵያ ባለትዳሮች ሁሉ ይዋደዱ ይሆን??

  • @Nesriti-g4e
    @Nesriti-g4e 11 місяців тому +5

    ያቅፈኛል አቅፈዋለው አላለችም አረ ተው አታጓጉን🤣🤣

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 11 місяців тому +4

    ግንየህትሮግራምጥሩቆይ ከሽልማቱላይ ለሁሉም በደረጃቢሰጥባይነኚ ካጠፍሁይቅርታ😢

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 11 місяців тому

    ምርጥ ጥዶችሁላችሁም ታምራለችሁ ❤❤❤❤
    ማሻአላህ ሞደሉ 👍😍

  • @YesheDesale
    @YesheDesale 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ሉላየየኔምርጥሰዉ

  • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
    @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 11 місяців тому +2

    ሙስሊሞቹማሻአላህ
    ታምራላችየኔውየትነህ
    ከቶአተአመዳም

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ

    🌷🌷🌷ማሻ አላህ ግን ኮሜት እዳሉት
    ብሩን አካፍሎቸው 😊

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג 11 місяців тому +1

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ

  • @isgsjbsjsgsu480
    @isgsjbsjsgsu480 11 місяців тому +2

    ማሻአላህአሥተማሪው

  • @askaledechasa501
    @askaledechasa501 11 місяців тому

    ግን በጣም የምጋርመኝ በ የትኛው ጎን ይታኛል የሚለው ቦሀላ ታኚቶው ምን ያረጋል እንዳትሉ አበዛችሁት

  • @Nejat493
    @Nejat493 11 місяців тому +1

    እኔ እምለው ባሎች ሚስቶችን እናቴ የምትሉት ነገር ሚስት ሌላ እየፈለጋችሁ ነው እዴ

  • @zaariifiker6400
    @zaariifiker6400 9 місяців тому

    Mashallah ye hikma bal siyamr

  • @meseretarega2899
    @meseretarega2899 11 місяців тому

    ብሮ እንኳን ጨመረ ኑሮ ተወዷል

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 11 місяців тому

    ግን 10 አመት እና 2 ወር እኩል አይደለም ስቀጥል ብያንስ ከ1.2.3. የተወሰነ ብሰጣቸው ጥሩ ነው ብያንስ የትራንስፖርታቸውን እንኩዋን ብሆን 😢

  • @skjd-fm1xd
    @skjd-fm1xd 10 місяців тому +1

    ባለ ሂጃቧን አይቱ የመጣ ማነው እንደኔ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 місяців тому +1

    ❤❤😮😂እኔም በጣም የምጠላው የሚያንካራፋ ስው እና ወፊራም ቁጥ ሆድ ያለው ወንድ አልወድም
    😮😮ኪኪኪኪ

    • @warkenishadane9561
      @warkenishadane9561 11 місяців тому +2

      እዲህ እያል ቁመን መቀረታችን ነዉ 😅😂😂😂❤

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 11 місяців тому

      ከከከከ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому

      አረየኔሥ ምንም አላወጣለት ሸበላነዉ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 місяців тому +1

    የዛሬው ደሞ ማቀፍ መተቃቀፍ ሮማሲ😢😢ተው እንሽቅልበት ሆ🙄🙄🙄🤔

    • @zuzu-x8s
      @zuzu-x8s 11 місяців тому

      😂😂ተቃቀፉብን እኮ

  • @አእ
    @አእ 11 місяців тому +2

    ማእያምን እንተዋወቃለን የሚቀርቡ ሰዎች እናቴ አባቴ እያሉ ይገላለፃሉ ግን እኮ ከቤት እናትዬ እቃው እስኪንጓጓ ነው የሚሰዳደቡት

  • @Medinayesuf-ob4ny
    @Medinayesuf-ob4ny 11 місяців тому

    ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ

  • @Media-gj9xl
    @Media-gj9xl 11 місяців тому +2

    ሠላም የማዳም ቅመሞች

  • @seada.tube.
    @seada.tube. 11 місяців тому +1

    ሲጀመር ወድ ልጅ ከቀኝ ነው የሚተኛው

  • @samirasa3ed914
    @samirasa3ed914 11 місяців тому +1

    ክክክ በቀኝ ጎኔ ስለማቅፍት አላለም ሲጀመር በግራ ወንድ አይተኛም ሁሌም በቀኝ ነው ሴቶችም እስከምናገባ በቀኝ ነው ከዛም ካገባን በግራ ነው ለምን ባሎች በቀኝ ስለሚተኙ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 11 місяців тому

      ግራጎንኮየሚጠቅመውልብንለመደገፍነው

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому

      ክክክነዉ እደአላቅም ነበር

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 10 місяців тому

    ሽልማት ስትሰጡ ለአንደኛ ለሁለተኛ ለስወስተኛ ሽልማት ማዘጋጀት አለባችሁ በዜሮ መሸኘት የለባቸውም 😢

  • @mohamedebrehm7442
    @mohamedebrehm7442 11 місяців тому

    መሻአላህ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 11 місяців тому

    Hulum desss yemilu tewedadaroch gn gimite ewnet neber ashenafiwoch lay 😂enkuan desyalachu❤

  • @Rawdawenduwendu
    @Rawdawenduwendu 11 місяців тому +2

    ሙስሊሞች በኢጃብ ሲያምሩ ሂጃባችን ዉበታችን

  • @shs6436
    @shs6436 11 місяців тому

    ወይመተቃቀፍ ህህህ አሳፈሩን ክክክክ

  • @Amina-e2z4k
    @Amina-e2z4k 11 місяців тому

    Lulah wadishaloh yeneh qojoh ❤

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 11 місяців тому

    ሉላየ የኔ ልእልት

  • @muna8385
    @muna8385 11 місяців тому +6

    ሚስትን እናቴ ብሎ መጥራት አይቻልም

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed 11 місяців тому +1

    እኔ አንድ ቀን ተናሼጋ ተኚተን እሷ ታኮራፋለች ባያት ባያት ዝም አትልም እረግ ብየ እሙሙን ይዥ ልምዥግ😂😂 ሳረጋት እርይአለች ከዛ እኔ የተኛሁ መስየ ዝም እናቴ ምነው ልጅ ስትላት ቁነጠጠችኝ ስትላት በህልምሽ ነው እሷተኚታለች ትላለች እኔአውቄ ነው አልተኛሁም አይ 😂😂😂 እሙሙን ጉድ አረኳት😮

    • @fatumaseid4904
      @fatumaseid4904 10 місяців тому

      😂😂😂😂የተመታሽ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 10 місяців тому

    ዋውው❤😂

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 11 місяців тому

    ሚያኮረፋ ሰዉ ጋር ከተኛሁ ቅልፍ አይወስደኝም ወላሂ የተኛሁበት አይለይም

  • @privatecell3665
    @privatecell3665 11 місяців тому

    Lulaya konjowa ❤

  • @የሩቅሰው-ለ6ፐ
    @የሩቅሰው-ለ6ፐ 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 11 місяців тому

    ሉሊ ግን ቀሚሶች ከየትያገኛቻቸው ነው እኔኮ ከሺኤን ቀሚስ ስሰበስብ ነው የምውለው ግን ከለበስኩት በኃላ ያስጠላኛል

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 11 місяців тому

      ከመስቀያውነው

    • @badweilan
      @badweilan 11 місяців тому +1

      ልብስ ከመስቀያው ነው ሲባል አልሠማሽም ?

    • @samiraamna-zr2qz
      @samiraamna-zr2qz 11 місяців тому

      😂😂😂

  • @meronbekele1316
    @meronbekele1316 11 місяців тому +2

    Lulaye congra

  • @askaledechasa501
    @askaledechasa501 11 місяців тому

    ላሉጅሽ ምን አይነት እናት ነሽ የሚል ቃል ላራሴ ቢሆን ማልሰ ምን ይሁን? ማልሱልኝ እህቶቼ የመዳም ቂማሞቺ ስዳተኛ እናት ላልጇ ~~~~😭

  • @felagushayisa359
    @felagushayisa359 5 місяців тому

    Lulaye siwedish❤

  • @dubairak2209
    @dubairak2209 11 місяців тому +1

    ሀኒዬ የት ሄደች❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 місяців тому

    TBARKU!!!

  • @halemaahmed2328
    @halemaahmed2328 11 місяців тому

    ሉላየ ስወዲሽ

  • @طيبهالطيبه-ث5ج
    @طيبهالطيبه-ث5ج 11 місяців тому +4

    ሰልካቸወቢፈተሽ
    ክክክክክክፍቅርማፊ

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 11 місяців тому

      የተመታ ኮሜንትkkkk

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂ቅንቅናም ነሽ

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 11 місяців тому +1

      @@Emuuser-cz7qs7pv3v ዝድብ ባልሆነ

    • @MeryemMohammedtube
      @MeryemMohammedtube 11 місяців тому

      😂😂

    • @طيبهالطيبه-ث5ج
      @طيبهالطيبه-ث5ج 11 місяців тому +2

      @@Emuuser-cz7qs7pv3v አይአደለሁምየማዳምቅመምነኝ
      አኪድከተገኝባቸውአዳነሽ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 11 місяців тому

  • @dinkTube227
    @dinkTube227 11 місяців тому

    አዲስ የአማርኛ ፊልም ተለቁአል ገባ እያላችሁ እዩ

  • @Maziyteka
    @Maziyteka 11 місяців тому +1

    ግን ባልን በአባት ይተካል እንደ ሚሰትሰ በእናት ይተካል እንደ ሌላ መገለጫ እያለ አይ ግዜ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 11 місяців тому +1

      ባልሚስቱንእናቴማለትአይችልም ሚስት ባሏን አባቴማለትአይችልም አይፈቀድም

  • @ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ
    @ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ 11 місяців тому +4

    ሁሌ ሙስሊም እየቀላቀላችሁ አቅርቡልን

  • @LarySmile-w3l
    @LarySmile-w3l 11 місяців тому

    ትዳር ከትህትና ❤❤❤❤

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 11 місяців тому

    እንኩዋን ዳና መ ጣ ች ሁ

  • @saidha2498
    @saidha2498 11 місяців тому

    ውጤትተሳስታልመጀመርያሁሉም5ነውያመጡት

  • @hannat600
    @hannat600 11 місяців тому +1

    Lula please cut that awkward walk behind your guest,it’s yikes

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 9 місяців тому

      I think sewntwa selmymr eytsaqqch meselgn

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @madi2644
    @madi2644 11 місяців тому

    ሠላምናችሁ

  • @amanigh2321
    @amanigh2321 11 місяців тому

    😅😅😅😅

  • @Feriha-o2p
    @Feriha-o2p 11 місяців тому

    Waw

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 11 місяців тому

    እ መምህር