Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ አድማጮቻችን ስለተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እጠይቃለሁ ከ2ኛው ደቂቃ ቡኋላ ይመልከቱ🙏
ሹክረን አህሜዋ
ጀዛከላህ ኸይር
ሰላምውነ
Ok pis
አህምይ እስከ ኮቦልቻ ትኬት ስንት ነው
አሠላሙአይኩም አህመደ በጣም ደስ ይላል። አሏህ ይገዠህ። አብሺር። ደስይላል። ጀዛከሏህ ኸይር ሠዉበህጋዊ ለመሥራት። ለመኖር። ይፈልጋል በፋጥነት ዲረስለት። አሏህ ጀነት የወፊቅህ
*ዛሬ ላይክ አምሮኛል አደራ ኮርኩሙኝ☺🙆*
👍👍👍👍
ውደ እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጉኝ
🏌😜😁😁😀
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ ሱሱዬ😂😂😂😂😂😂
😜😜🏌🏌🏌🏌
እኔ ምንም የለኝም ሀገሬ በሠላም እንዴገባ ዱአ አድርጉል
የኔ እህት ምንም አይኑርሽ ጤና ከሆንሽ የተም ሰርተሽ መኖር ተችያለሽ
🌺🌺🌷እረ እኔሥ አንደየ ለእናት ሀገሬ በገባሁ ፊቴንም አዙሬ አልተኛም ኢላ ሀጅ እና ኡምራ ካልሆነ እንደት እንደሠለቸኝ የመዳም ፊት ኡፍፍፍፍ
አወ እህቴ ሁሉንም የመዳም ጥግረራ ስልችቶነል
መች ይሆን ለሀገራችን የምንበቃው ስደት ምርርርርርር አለኝ😢ሀገሬ ናፈቀኝ
አይዞሺ አንድ ቀን ኡቢ
አይዞሽ እህት ሁላችንም ነን እግዚአብሔር የፈቀደ ጊዜ እንገባለን
አረ እኔስ በረራ በተከፈተ አልቋቋምም ነበር ዝግት ብሎ ቀረ እንጅ
ባክሽ አልሃምዱሊላህ በይ ስንቱ እሄን እድል የናፈቀው አለ
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ አህሙ ጀዛክአላህ ኸይረን በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አገራቸንን ሰላም ያርግልን እጂ የሰዉ ሐገር የሰዉ ነዉ ሰኞ ልበር ነዉ ይቺን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ በፀሎታቸሁ አሰቡኝ ፈጣሪ ከኮሮና እዲጠብቀኝ
ፈጣሪ በሰላም ያግባሽ
አሜን የኔ መልካም እህቴ
በሰላም ገቢ የት ነው የለሹ እኔም መሄድ ፈልጌ ነበር ያለዎት ሱውዲ ነው 🙏
እግዚአብሔር ይከተልሽ ሰላም ጊቢ እህት
@@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም አሜን እህቴ አቺም በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ፈጣሪ ያለሁት ደማም ነዉ ከደማም ጀዳ ከጀዳ አ አ
እናመሰግናለን
እሽ እጠብቃለን
እናመሠግናለን
_የ3 ት ውር. 🤰ነብስጡር ነኝ በስላም ይደግልሽ ብሎኝ😁😜😀❓👍ሳልስናክላችሁ🏌🙈_
አይይ ሩዝ እንደይሆን ብቻ 😜🏌😂
@@sofia________bintislam8509 ኪኪኪኪኪ😀😁😁😁😁🙈
ብዙ ጊዜ መዳም ቤት እሩዝ ነው የሚያስረግዘው ልጂ ከሆነ በሰላም ይገላግልሽ እህት
ይደግ ይመንደግ
😁😁😁
ሽኩረን ወድማችን አላህ በሰላም ወደሀገራችን ያስገባንያረብ
አገራችንን ሰላም ያርግል አበጣን ያጥፋልን
Walayikum asalam weramatulahi webarakatu
አላህ ይጠብቅህ ወንድም
እናመሰግናለን በጉት ነው መጠብቅክ ሁል ግዜ
ማሻአላህ ጡሩ ሰው ነህ
ወአሌይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱእህመድ ጀዛክአላሄይር
መሸአላ ያህመድ ተከታታይ በጣም በርካታነን
በለው እዛው ሁኖ ይርሳኝ አንደዬ ሀገሬ በተመለስኩ እጅ እንኳን ወደ ዱባይ ቀርቶ ወዳ አድስ አበባ ኢርፖርት እራሱ ፊቴን አዙሬ አልተኛም ለመረጃው እናመሰግናለን ወድም አህመድ
ያላ ጀምር ተገትሬነው እምጠብቅ መዳምእየጠራችኝ
enamesegenaln
1ኛ ነኝ 🙄ሳዱሊትም ጎረምሲትም ተቀድማችኋል👌👌
አንድ ጎረምሳ ሁለተኛ በሊዉ
😂😂😂😂👍👍👌
ፍስ😀😀😜
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ😍😍👍👍👍
😆😆
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ😘😘😘😘😘 😘
ወአለይኩም እሠላም ዛሬ ጎደኛዬ ወደ ሀገር ቤት ልተገባ ኤርፖርት ናት ከጅዳ ዱአ አድርጉላት በሠላም እንድትገባ ዉድ የኢሥላም ልጆች ለአላህ ብላችሁ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
አሏህ ከቤተሠቦቿ በሠላም ያገናኛት
እህቴዋ በሠላም ላገሯ ያብቃት ህገወጡን ያሳትፋልዴ ውዴ እኔም ጅዳ ነበርኩ እስኪ ንገሪኝ ውዴዋ
@@tyfy5310 አሚን ማማዬ ህጋዊ ናት ዉዴ
ስሚኝማ እህትመሔድ ይቻላልደ ወደ ኢቶ
@@zuzuhebshewt8095 አዎ ማማዬ ጎደኛዬ ከጅዳ ዛሬ ወደ ኢትዮ ሂዳለች ደርሣለችም
አጠቃላይ አረብ ሀገር የሚባል ብትዘጉት በጣም አሪፍ ነበር ለብር ተብሎ እሰከመቸ በሠዉ ሀገር ኡፍፍፍፍ
እሺ ወንድሜችን
Shukran
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ።ወበካቱሁ💖💖💖💖❤❤❤❤መርጃክ።አህመድ እውናተኛ ስለሆና እርጂም እድሜ
Selam selam
አባዬ ስውድህ
ዋሊኩም እስላም እራህመቱላ
አወ ይሰማል አሕምየ ይቅር ለእግዚአብሔር ስለመረጃው ከለ፣ልብ እናመሰግናለን አሕምየ ፣ሁ፣ለ፣የም የአን፣ተን መረጃነው ሁለየም በጉጉት የምጠብቀው የሌላው የሚጨበጥነገር ስ፣ለለው ያን፣ተግን ሀ፣ሁለየም የም፣ታቀርብለ፣ልንመረጃ ተ፣ትክክልስለሆነ ባለሕት እግዚአብሔር ሰ፣ላምክን ያብዛልኝ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአህለን
የኔ ሴትዮዋ ከኢትዮጵያ ሰረተኛ አመጣለሁ ብላ ከስራለች ከሪፖርት መለሱባት ጀዛከላህ በጣም የምፈልገው መረጃነው
ውነትሺነው እኔጎደኝየ ሀሙስለታ ዱባይ ገብታ መጥቸ ቦሊነኝብላ ነበር ግን ኦላይን የለችም ስራትግባ ሀገርይመልሶት አላቅም ቆይ ዱባይ አየር ነው እንደ የሚመልሶቸው???¿?????
@@zamzma5575 ቬዛዋ የጉብኝት ነው ወይስ የስራነው? እኔ ሴትዮየ የጉብኝት ነበር ይሰራችላት የመለሶት ከዛው ከኢትዮጵያ ነው የመለሶት ዱባይ ሳትገባ አሁንም ሁለተኛ ልቆርጥላት ነበር በዚህ ሁኔታ አሁንም ይመልሶታል ማለት ነው
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐
ሳኡድ በረራተከፍቶ ወደአገሩለመሄድበጉጉትየሚጠብቅ እስኪልያቹሁ ያቀንናፈቀኝያረብ☝😢
ሀሀሀሀ
ዩናይትድ አረብኢሜሪት
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ዎንድሜ አህመድ ደህነነህ ዎይ
👍👍👍👍👍🤲🤲
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ኢርያድ፣መቸይጀመራል
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ በስደት ያልነው ውድ ኢትዮጵያዊ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን አላህ ያብቃን
Waw sehr gut
ዋአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ
አወን ይሠማል
ዋአ ወራ ወበ. ዛሬ ማንም ዬለም ምነው አላህ ኼሩን ያሰማን
ውደ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
Ka saudi dubayi mahedi yichalal ?
የሳውዲ የትኬት ዋጋ ስንት ነው
Mashallhe
አህለን ሀማድ
እረ የስረኞች ጉደይ ምን ደረሰ እረ ፍትህ ለእስረኞች
ይሰማል
ደሰ.የላል.
ዋሊኩም ሰላምወራመቱላሂወበርካቱሁ ወንድም እንደኛ አዉጩ የምሰራዉእንደት ነዉመግባት የምንችለዉ
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አህሊን. እሰኪ ኸይረ እንስማ
ግን ወደ ዱባይ ለመሄዲ ህጋዊ ተጀመሬወይ
Wayyen ewnet new gin ??
ዋለይኩምሠላምአህለን
አረይባሲ ሠቸነው የሚጀመረው። ጂዳ አገሬልገባ ነበር አሁንአሞኝ ሰራም ፈትቸ ተቀምጫለሁ። እሰቲ ዱቃአረጉልኝ
አላህይሺፊኪ ያረብ
እኔም ወላሂ ግን ስራ አለቀቅኩም ግን አሞኛል ልሄድ ስል ኮሮና መጥቶ ዘጋው
@@zuzubintgashaw9988 አብሺር እህት አፈያሺን ይመልሰልሺ
Ok
የስራ ቤዛ ካለኝ መመለስይቻላልእንደ????¿
ሣይዘጋብኝበአላህይሁንባችሁዲአአድርጉልኝ
ሠይድ ከመዴና
السلام عليكم
እኔስ ስደትመሮኛን የመዳምፊትሰለቸኝ ከአገሬየምገባበትቀንናፈቀኝ
አኸይ አህመድበአሏህ የሳኡድ ቬዛ መች እንደሚከፈት ማለቴ የስራ ቪዛ ብጠቁመን
Hi
እቃማ፣የለልው፣መቼ፣ነው፣የምፍቀዳው???
አወ
እኔስ እቃማ ነበረኝ ግን አትሄጅም ካለኝ የመዳሜንባል አግብቼ እኖራለሁ እዚሁ ማለቴ ልጁን 🤣🤣😋
Kkkk
ከከከከከከከከከከ
ክክክክአረእሱ፣ይብራብሽ፣ሸቃላምንበወጣው፣ስቀልድነውደሞ፣እዳትቆጭ
እር እኔም ኢቃማ አለኝ እኔን አግቢኝ በጣም እያሰብኩ ነው ማለቴ ደውይ 0594172833 ከመካ
@@Zአልወድቅባይታጋይ አገባው አለሁ ስልሽ እረ ጣጣ የለውም ማማዬ ተጫወችልኝ 😌
እህላን እህሜ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበርካትሁ በቢዚትብዛመጣሁ ኩትራቴን ጨርሸ ጠፋሁ. አሁንወድሜን ላመጣነበር
ዱባይ ከመጣሁ ሶስት ወር ሊሞላኝ ነው አልሀምዱሊላህ ያለምንም ችግር ነው የመጣሁት ስራም ገብቸየ ኢቃማየም ተሰርቶልኛል በዛላይ ከዚህ በፊት ዱባይ ሂጀየ አላውቅም ነበር
የከፈልኩትም ብር በጣም ቀላል ነው ስራአ ካስገባኝ ቡሀላአ ነው ብሩንም የሰጠሁት በኢትዮጵያአ አስራምስት ሽብር ነው የከፈልኩት ግን ይሄን አተያልከውን ፎርሙላአ አልሞላሁም ይርም አሊያዝኩም ዝም ብየ ነው የመጣሁት አልሀምዱሊላህ
እረ ሳውዲ የጠፋነው እንደት ነው ሀገር መግባት የምንችለው በናትክ መልስልኝ አህመዱ
ትኬቲ. ቢረ. ስንትነዉ. ዬ. እመረት ዬዱበዪ
የመቸነው
እረ እኔሥ የዛሬ ሥም ሀገሬ እገባለሁ እምየ ናፍቃኛለች ኬዌት ያላቹሁ ኑአብረንእንግባ
ሰላም እሙዬ እባክሽ ሰለኩየት ንገርኝ እንደት ነው ትኬት የቆርጥሽው ኩየት ነኝ
@@athyopywomaen1139 ሠላምነውእናት ሤትዪየናት የቆረጠችልኝ እና ልተሄጅ አንድቀን ሢቀረሽየኮሮና ምረምራ ታዴረጌያለሽ ከዚያ የተመረመረሽበትን ወረቀት ይዞሽ ትሄጃለሽ
Yehi heg eska meche new yemkoyew???
ከዱባይ ኮቦልቻ የትኬት ዋጋ ሥንት ነው ወንድም በአላህ ካወክ በኮሜንት መልሥልኝ
የኔም ጥያቄ ነው በዚህ ሳምንት እሳፈራለሁ መረጃ ስሰሚ ሹክ በይኝ ሲስ
እከፍ የለም ኮቦልሻ ቀጥታ አድሳባነዉ ከአድሳባ ኮቦልሻ መህድትችያለሽ ከፈለገሽ በመኪና ከፈለገሽ ባየር ስፈልጊ ልብዳሽ
@@dsadsa383 🌶🌶🌶🙆♀️🙆♀️🙆♀️
2200ዲርሀምነው ብላለች መዳሜ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋሊኩም ሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ሀገር መግባት አስቤ አለሁ ግን ኢቃማ ባዝቦርት የለኝም እንደት ነው መግባት የምችለው የምታውቁ መልሱልኝ አማና
Hii👍👍👍👍👍👍💜💟
ትኬቲ. ቢረ. ስንትነዉ
ዋለይኩም።አሥላም ወራህመቱሎሂ ወበረካቱ ሥለ ሣዓ።ውዳ አህባር ካለክ ንገረን
እኛየምንፈልገው ቢዛ ለለለን ቀጠሮ ሰተን እንዴት እንደምንኸድ ነው ዜና ስሮልን ያልነው እኔ የመጣሆት በቢዛ ነው ግን ደመወዝ አሰጥም ከዛ ጠፋሁ አሁን አገር ለመግባት ነበር በቀጠሮ ቀርሆእባካችሁ ስሩልን
Eshi
ሄዶ መመለስ አይቻልም የምታውቁ ንገሩኝ ቤት ልቀይር ስለከለከሉኝ ሄጄ ሌላ ቦታ ልመለስ አስቤ ነበር ምንም የለኝም ልፋት ብቻ የኔ ሳስብ እንደኔ የተሰደዱት አስባለው ፈጣሪ ይጎብኘን ሰው አያውቅልን እስኪ ዱባይ ያላቹው በሰዎቹ ስም ልመለስ ለመጥፉት እናቴ ብቻ ልይ ብዬ ነው እንጂ ብር ወፍ የለም
Ename.endachewo.dereshmemeles.efelgalhucesemash.negerye.mare
@@alemeneshgonderewa4031 esh Weday
Tankyou.mare.endate.endenafkwo2bhala.egebalhu
WA WA WB
ኧረ ስለ ባህሬን መረጃ ካለህ ንገርን አህመድ
ኡፍፍ
🌹✅
ስለ ሳኡዲ እስረኞች መፍትሄ የለም አረ እባካችሁ እንጩህ በየቦታው ኮረና ሌላ ህመም እያመጣ ነው እየተባለ ነው በረራውን ሳይዘጉት እስረኞች እንዲገቡ እንጩህ
አመዳም ጥቅም ብቻ ነው እምትምፈልገው
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ወንድም እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርግልኝ
ሠላም ወድም ውጪያለንው ችግር የለውም ግን ለሥረኞቹ ድምፅ ሁንላቸው እባክህ የምትለቀውን መረጃጃ በጉጉት ነው የምንጠቦቀው የሪያድ ኢባሥ ሥልክ አያነሱም እሥረኞቹንም አጥፍተዌቸዋል
ምንም የለ ለነ እንዴት ነው መግባት እሚቻለው
የቤት ሠራተኚ የሁለት አመት ኩተራት
ውድ አድማጮቻችን ስለተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እጠይቃለሁ ከ2ኛው ደቂቃ ቡኋላ ይመልከቱ🙏
ሹክረን አህሜዋ
ጀዛከላህ ኸይር
ሰላምውነ
Ok pis
አህምይ እስከ ኮቦልቻ ትኬት ስንት ነው
አሠላሙአይኩም አህመደ በጣም ደስ ይላል። አሏህ ይገዠህ። አብሺር። ደስይላል። ጀዛከሏህ ኸይር ሠዉበህጋዊ ለመሥራት። ለመኖር። ይፈልጋል በፋጥነት ዲረስለት። አሏህ ጀነት የወፊቅህ
*ዛሬ ላይክ አምሮኛል አደራ ኮርኩሙኝ☺🙆*
👍👍👍👍
ውደ እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጉኝ
🏌😜😁😁😀
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ ሱሱዬ😂😂😂😂😂😂
😜😜🏌🏌🏌🏌
እኔ ምንም የለኝም ሀገሬ በሠላም እንዴገባ ዱአ አድርጉል
የኔ እህት ምንም አይኑርሽ ጤና ከሆንሽ የተም ሰርተሽ መኖር ተችያለሽ
🌺🌺🌷እረ እኔሥ አንደየ ለእናት ሀገሬ በገባሁ ፊቴንም አዙሬ አልተኛም ኢላ ሀጅ እና ኡምራ ካልሆነ እንደት እንደሠለቸኝ የመዳም ፊት ኡፍፍፍፍ
አወ እህቴ ሁሉንም የመዳም ጥግረራ ስልችቶነል
መች ይሆን ለሀገራችን የምንበቃው ስደት ምርርርርርር አለኝ😢ሀገሬ ናፈቀኝ
አይዞሺ አንድ ቀን ኡቢ
አይዞሽ እህት ሁላችንም ነን እግዚአብሔር የፈቀደ ጊዜ እንገባለን
አረ እኔስ በረራ በተከፈተ አልቋቋምም ነበር ዝግት ብሎ ቀረ እንጅ
ባክሽ አልሃምዱሊላህ በይ ስንቱ እሄን እድል የናፈቀው አለ
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ አህሙ ጀዛክአላህ ኸይረን በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አገራቸንን ሰላም ያርግልን እጂ የሰዉ ሐገር የሰዉ ነዉ
ሰኞ ልበር ነዉ ይቺን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ በፀሎታቸሁ አሰቡኝ ፈጣሪ ከኮሮና እዲጠብቀኝ
ፈጣሪ በሰላም ያግባሽ
አሜን የኔ መልካም እህቴ
በሰላም ገቢ የት ነው የለሹ እኔም መሄድ ፈልጌ ነበር ያለዎት ሱውዲ ነው 🙏
እግዚአብሔር ይከተልሽ ሰላም ጊቢ እህት
@@ያአለህቀጥተኛውንመንገድም አሜን እህቴ አቺም በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ ፈጣሪ ያለሁት ደማም ነዉ ከደማም ጀዳ ከጀዳ አ አ
እናመሰግናለን
እሽ እጠብቃለን
እናመሠግናለን
_የ3 ት ውር. 🤰ነብስጡር ነኝ በስላም ይደግልሽ ብሎኝ😁😜😀❓👍ሳልስናክላችሁ🏌🙈_
አይይ ሩዝ እንደይሆን ብቻ 😜🏌😂
@@sofia________bintislam8509 ኪኪኪኪኪ😀😁😁😁😁🙈
ብዙ ጊዜ መዳም ቤት እሩዝ ነው የሚያስረግዘው ልጂ ከሆነ በሰላም ይገላግልሽ እህት
ይደግ ይመንደግ
😁😁😁
ሽኩረን ወድማችን አላህ በሰላም ወደሀገራችን ያስገባንያረብ
አገራችንን ሰላም ያርግል
አበጣን ያጥፋልን
Walayikum asalam weramatulahi webarakatu
አላህ ይጠብቅህ ወንድም
እናመሰግናለን በጉት ነው መጠብቅክ ሁል ግዜ
ማሻአላህ ጡሩ ሰው ነህ
ወአሌይኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ
እህመድ ጀዛክአላሄይር
መሸአላ ያህመድ ተከታታይ በጣም በርካታነን
በለው እዛው ሁኖ ይርሳኝ አንደዬ ሀገሬ በተመለስኩ እጅ እንኳን ወደ ዱባይ ቀርቶ ወዳ አድስ አበባ ኢርፖርት እራሱ ፊቴን አዙሬ አልተኛም ለመረጃው እናመሰግናለን ወድም አህመድ
ያላ ጀምር ተገትሬነው እምጠብቅ መዳምእየጠራችኝ
enamesegenaln
1ኛ ነኝ 🙄ሳዱሊትም ጎረምሲትም ተቀድማችኋል👌👌
አንድ ጎረምሳ ሁለተኛ በሊዉ
😂😂😂😂👍👍👌
ፍስ😀😀😜
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ😍😍👍👍👍
😆😆
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
😘😘😘😘😘 😘
ወአለይኩም እሠላም
ዛሬ ጎደኛዬ ወደ ሀገር ቤት ልተገባ ኤርፖርት ናት ከጅዳ ዱአ አድርጉላት በሠላም እንድትገባ ዉድ የኢሥላም ልጆች ለአላህ ብላችሁ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
አሏህ ከቤተሠቦቿ በሠላም ያገናኛት
እህቴዋ በሠላም ላገሯ ያብቃት ህገወጡን ያሳትፋልዴ ውዴ እኔም ጅዳ ነበርኩ እስኪ ንገሪኝ ውዴዋ
@@tyfy5310 አሚን ማማዬ ህጋዊ ናት ዉዴ
ስሚኝማ እህትመሔድ ይቻላልደ ወደ ኢቶ
@@zuzuhebshewt8095 አዎ ማማዬ ጎደኛዬ ከጅዳ ዛሬ ወደ ኢትዮ ሂዳለች ደርሣለችም
አጠቃላይ አረብ ሀገር የሚባል ብትዘጉት በጣም አሪፍ ነበር ለብር ተብሎ እሰከመቸ በሠዉ ሀገር ኡፍፍፍፍ
እሺ ወንድሜችን
Shukran
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ።ወበካቱሁ💖💖💖💖❤❤❤❤መርጃክ።አህመድ እውናተኛ ስለሆና እርጂም እድሜ
Selam selam
አባዬ ስውድህ
ዋሊኩም እስላም እራህመቱላ
አወ ይሰማል አሕምየ ይቅር ለእግዚአብሔር ስለመረጃው ከለ፣ልብ እናመሰግናለን አሕምየ ፣ሁ፣ለ፣የም የአን፣ተን መረጃነው ሁለየም በጉጉት የምጠብቀው የሌላው የሚጨበጥነገር ስ፣ለለው ያን፣ተግን ሀ፣ሁለየም የም፣ታቀርብለ፣ልንመረጃ ተ፣ትክክልስለሆነ ባለሕት እግዚአብሔር ሰ፣ላምክን ያብዛልኝ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁአህለን
የኔ ሴትዮዋ ከኢትዮጵያ ሰረተኛ አመጣለሁ ብላ ከስራለች ከሪፖርት መለሱባት ጀዛከላህ በጣም የምፈልገው መረጃነው
ውነትሺነው እኔጎደኝየ ሀሙስለታ ዱባይ ገብታ መጥቸ ቦሊነኝብላ ነበር ግን ኦላይን የለችም ስራትግባ ሀገርይመልሶት አላቅም ቆይ ዱባይ አየር ነው እንደ የሚመልሶቸው???¿?????
@@zamzma5575 ቬዛዋ የጉብኝት ነው ወይስ የስራነው? እኔ ሴትዮየ የጉብኝት ነበር ይሰራችላት የመለሶት ከዛው ከኢትዮጵያ ነው የመለሶት ዱባይ ሳትገባ አሁንም ሁለተኛ ልቆርጥላት ነበር በዚህ ሁኔታ አሁንም ይመልሶታል ማለት ነው
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐
ሳኡድ በረራተከፍቶ ወደአገሩለመሄድበጉጉትየሚጠብቅ እስኪልያቹሁ ያቀንናፈቀኝያረብ☝😢
ሀሀሀሀ
ዩናይትድ አረብኢሜሪት
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ዎንድሜ አህመድ ደህነነህ ዎይ
👍👍👍👍👍🤲🤲
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ኢርያድ፣መቸይጀመራል
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ በስደት ያልነው ውድ ኢትዮጵያዊ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን አላህ ያብቃን
Waw sehr gut
ዋአይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ
አወን ይሠማል
ዋአ ወራ ወበ. ዛሬ ማንም ዬለም ምነው አላህ ኼሩን ያሰማን
ውደ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
Ka saudi dubayi mahedi yichalal ?
የሳውዲ የትኬት ዋጋ ስንት ነው
Mashallhe
አህለን ሀማድ
እረ የስረኞች ጉደይ ምን ደረሰ እረ ፍትህ ለእስረኞች
ይሰማል
ደሰ.የላል.
ዋሊኩም ሰላምወራመቱላሂወበርካቱሁ ወንድም እንደኛ አዉጩ የምሰራዉእንደት ነዉመግባት የምንችለዉ
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አህሊን. እሰኪ ኸይረ እንስማ
ግን ወደ ዱባይ ለመሄዲ ህጋዊ ተጀመሬወይ
Wayyen ewnet new gin ??
ዋለይኩምሠላምአህለን
አረይባሲ ሠቸነው የሚጀመረው። ጂዳ አገሬልገባ ነበር አሁንአሞኝ ሰራም ፈትቸ ተቀምጫለሁ። እሰቲ ዱቃአረጉልኝ
አላህይሺፊኪ ያረብ
እኔም ወላሂ ግን ስራ አለቀቅኩም ግን አሞኛል ልሄድ ስል ኮሮና መጥቶ ዘጋው
@@zuzubintgashaw9988 አብሺር እህት አፈያሺን ይመልሰልሺ
Ok
የስራ ቤዛ ካለኝ መመለስይቻላልእንደ????¿
ሣይዘጋብኝበአላህይሁንባችሁዲአአድርጉልኝ
ሠይድ ከመዴና
السلام عليكم
እኔስ ስደትመሮኛን የመዳምፊትሰለቸኝ ከአገሬየምገባበትቀንናፈቀኝ
አኸይ አህመድ
በአሏህ የሳኡድ ቬዛ መች እንደሚከፈት ማለቴ የስራ ቪዛ ብጠቁመን
Hi
እቃማ፣የለልው፣መቼ፣ነው፣የምፍቀዳው???
አወ
እኔስ እቃማ ነበረኝ ግን አትሄጅም ካለኝ የመዳሜንባል አግብቼ እኖራለሁ እዚሁ ማለቴ ልጁን 🤣🤣😋
Kkkk
ከከከከከከከከከከ
ክክክክአረእሱ፣ይብራብሽ፣ሸቃላምንበወጣው፣ስቀልድነውደሞ፣እዳትቆጭ
እር እኔም ኢቃማ አለኝ እኔን አግቢኝ በጣም እያሰብኩ ነው ማለቴ ደውይ 0594172833 ከመካ
@@Zአልወድቅባይታጋይ አገባው አለሁ ስልሽ እረ ጣጣ የለውም ማማዬ ተጫወችልኝ 😌
እህላን እህሜ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበርካትሁ በቢዚትብዛመጣሁ ኩትራቴን ጨርሸ ጠፋሁ. አሁንወድሜን ላመጣነበር
ዱባይ ከመጣሁ ሶስት ወር ሊሞላኝ ነው አልሀምዱሊላህ ያለምንም ችግር ነው የመጣሁት ስራም ገብቸየ ኢቃማየም ተሰርቶልኛል በዛላይ ከዚህ በፊት ዱባይ ሂጀየ አላውቅም ነበር
የከፈልኩትም ብር በጣም ቀላል ነው ስራአ ካስገባኝ ቡሀላአ ነው ብሩንም የሰጠሁት በኢትዮጵያአ አስራምስት ሽብር ነው የከፈልኩት ግን ይሄን አተያልከውን ፎርሙላአ አልሞላሁም ይርም አሊያዝኩም ዝም ብየ ነው የመጣሁት አልሀምዱሊላህ
እረ ሳውዲ የጠፋነው እንደት ነው ሀገር መግባት የምንችለው በናትክ መልስልኝ አህመዱ
ትኬቲ. ቢረ. ስንትነዉ. ዬ. እመረት ዬዱበዪ
የመቸነው
እረ እኔሥ የዛሬ ሥም ሀገሬ እገባለሁ እምየ ናፍቃኛለች ኬዌት ያላቹሁ ኑአብረንእንግባ
ሰላም እሙዬ እባክሽ ሰለኩየት ንገርኝ እንደት ነው ትኬት የቆርጥሽው ኩየት ነኝ
@@athyopywomaen1139 ሠላምነውእናት ሤትዪየናት የቆረጠችልኝ እና ልተሄጅ አንድቀን ሢቀረሽየኮሮና ምረምራ ታዴረጌያለሽ ከዚያ የተመረመረሽበትን ወረቀት ይዞሽ ትሄጃለሽ
Yehi heg eska meche new yemkoyew???
ከዱባይ ኮቦልቻ የትኬት ዋጋ ሥንት ነው ወንድም በአላህ ካወክ በኮሜንት መልሥልኝ
የኔም ጥያቄ ነው በዚህ ሳምንት እሳፈራለሁ መረጃ ስሰሚ ሹክ በይኝ ሲስ
እከፍ የለም ኮቦልሻ ቀጥታ አድሳባነዉ ከአድሳባ ኮቦልሻ መህድትችያለሽ ከፈለገሽ በመኪና ከፈለገሽ ባየር ስፈልጊ ልብዳሽ
@@dsadsa383 🌶🌶🌶🙆♀️🙆♀️🙆♀️
2200ዲርሀምነው ብላለች መዳሜ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋሊኩም ሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ እኔ ሀገር መግባት አስቤ አለሁ ግን ኢቃማ ባዝቦርት የለኝም እንደት ነው መግባት የምችለው የምታውቁ መልሱልኝ አማና
Hii👍👍👍👍👍👍💜💟
ትኬቲ. ቢረ. ስንትነዉ
ዋለይኩም።አሥላም ወራህመቱሎሂ ወበረካቱ ሥለ ሣዓ።ውዳ አህባር ካለክ ንገረን
እኛየምንፈልገው ቢዛ ለለለን ቀጠሮ ሰተን እንዴት እንደምንኸድ ነው ዜና ስሮልን ያልነው እኔ የመጣሆት በቢዛ ነው ግን ደመወዝ አሰጥም ከዛ ጠፋሁ አሁን አገር ለመግባት ነበር በቀጠሮ ቀርሆእባካችሁ ስሩልን
Eshi
ሄዶ መመለስ አይቻልም የምታውቁ ንገሩኝ ቤት ልቀይር ስለከለከሉኝ ሄጄ ሌላ ቦታ ልመለስ አስቤ ነበር ምንም የለኝም ልፋት ብቻ የኔ ሳስብ እንደኔ የተሰደዱት አስባለው ፈጣሪ ይጎብኘን ሰው አያውቅልን እስኪ ዱባይ ያላቹው በሰዎቹ ስም ልመለስ ለመጥፉት እናቴ ብቻ ልይ ብዬ ነው እንጂ ብር ወፍ የለም
Ename.endachewo.deresh
memeles.efelgalhu
cesemash.negerye.mare
@@alemeneshgonderewa4031 esh Weday
Tankyou.mare.endate.endenafkwo
2bhala.egebalhu