Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Old gospel songs just hit different timeless❤️
ለካ ጌታ የማንም እንባ ባለእዳ አይደለም አደራ አይበላም የእኔ ህይወት ነው ይህ መዝሙር በልጅነት እድሜዬ ብዙ ተፈተንኩ ግን አነባሁ ወደ ጌታ ለካ ያየኛል ሁሉን አስረስቶኝ እንዳለፈ ውሀ ዛሬ አፌን በምስጋና ሞላው ክብር እልፍ ክብር ለሰማይና ምድር ፈጣሪ እኔ ላመስንግንህ አሁን እስትንፋሴዬ በቂዬ ነው ለማመስገን
Amen I can relate , this song came to me surly by the holy spirit
0: 0:54 4images 4:41
ተክዬ ምንም ቃል የለኝም። ብቻ ክብርልን ስውድከ እኖራለሁ ❤❤❤❤❤😢አሜንን
😍🙏🏼ellllllllllልጨምር እንጂ እኔም እንዲህ ልበልሸክሜን ከላዬ ላረክለኝ ገለልብዙ ብለውሃል ወዳጅ ጓደኞቼአይበቃም ልጨምር እኔም ተስማምቼመልካምነትህን ባለኝ አቅም ላውራተነግሮ ባያልቅም ጌታ የአንተ ስራአዝ፦ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x)ስትሰራ የሌለብህ ከልካይየእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይመልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይመልካም ነህ ከተባልከው በላይስትሰራ የሌለብህ ከልካይየእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይከሳሾቼ ቀርበው ሲቀበጣጥሩበሆነ ባልሆነው ነገር ሲሽርሩጉልበት የሚያደክም ልብንም የሚያርድነበረ ቃላቸው ቅጥርን የሚንድለልጅህ እራርተህ ቁጣህ በተናቸውፍፁም አልተውከኝም እንደምኞታቸውእነሱ ወደቁ ተሰነካከሉበአንተ ተደግፌ አመለጥኩ ከሁሉቀና አልኩኝ ከአንገቴ የልቤ ደረሰበየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናትአልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታትቀና አደረገኝ ቀና የልቤ ደረሰበየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናትአልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታትአዝ፦ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x)ስትሰራ የሌለብህ ከልካይየእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይመልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይመልካም ነህ ከተባልከው በላይስትሰራ የሌለብህ ከልካይየእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይአትገመትም እንደዚህ ተብለህበሰው አይምሮ መቼ ተመዝነህመልካምነትህ ፍቅርህም ቢወራተነግሮ አያልቅም ሁሉም በየተራእልፍ ልሳኖች ሺህ ቃል ቢደረደርሊገልጥ አይችልም ጌታ የአንተን ፍቅርአዝ፦ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x)ስትሰራ የሌለብህ ከልካይየእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይመልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይመልካም ነህ ከተባልከው በላይስትሰራ የሌለብህ ከልካይየእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይቀና አልኩኝ ከአንገቴ የልቤ ደረሰበየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናትአልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታትቀና አደረገኝ ቀና የልቤ ደረሰበየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናትአልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት 😍🙏🏼
አዎ ቀና ብያለሁ እንባዬን አብሶልኛል እጄን በአፌ አስጭኖኛል አመስግኑልኝ
❤
Lenem yene abat❤
ለኔም የሆነዉ ይህ ነዉ
❤❤smu keff yibel yegna geta
አዎ ቀና ብያለው እንባዬን አብሶልኛል እጄን በአፌ አሰጭኖኛል አመሰግናለሁ
እወደዋለሁ ይህን መዝሙር ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ጌታ ብዙ እድሜ ይስጥህ እወድሀለሁ ያባቴ ልጅ♥♥♥
Hgjch
My fav song i used to Listen in bad Situation and depression … but GOD always right and wait his perfect time !!! LOVE ❤️ you JESUS 🙏🏽🙏🏽
ፈዐፈ
አዎ. ቀናብያለሁ ክብርለጌታ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Jesus Thanks, Qene Arekegn ❤❤❤❤. Thanks for giving me life in your presence ❤❤❤❤
በትክክል ቀና አልኩኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው!!!!!!!!!!!!!
Pp
I love the muzmur thank you❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen malikm nak katblkowu baliy yene huli gize elshady tikikil
በጣም ነው መዝሙርህ ልብ ❤️❤️❤️ ውስጥ ይገባል ተባረክ ጌታ ይባርክህ
አሜን ተከስቶ እግዚሐብሔር ይባርክህ ያብዛልህ መዝሙሮቹ በጣም ይባርካሉ
ቀና ብያለሁ በጌታዬ ተባረክልኝ
Teke ke geta betach mezmurochih yatsnanugnal😢😢geta tsegawn yabzalik
Almighty God blessed forever and ever amen hallelujah
This song was my favorite,, even i Listened in bad situation ,,,,, MELKAM NEH KETBALLEW BELAY
Liken ke cancer fewsolegnal ahunim tebkewalehu birhanun yigeltlegnal.....amen shekmen kelaye areklegn gelel amen.
❤❤❤የኔ ጌታ ሁል ጊዜ ኤልሻዳይ❤❤
አሜን ከብር ለኢየሱስ ይሁን ወንድም ተከሰተ እግዚአብሔር ዘመንህን እና ትዳርህን ልጅህን ይባርክልህ ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እናመስግን አለን እንወድህ ሀለን
Hanna Kasashun amen
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
😍😇😇😇 men lebele bicha geta abezito yibarkhe tebaraki
አሜንንንን ተባረክ
Melkam neh ketebalekew belay....
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️💪🙌🙌🙌🙌
Hallleellluuyyaa Tebareki❤❤
አሜን
I love this mezemuer remember me my sad time
Wow Tebark Zemenehe Yibark
Amen amen 🙏🙏🙏🙏
Amennnn god blees you birother
Tekewa bless u more
geta zemenke ybarke
Tebarek wendemie
Ameeeeeen God bless you
God bless you.
gata yibarkh
Amennnnnnmn
AMEN AMEN GOD Elelelel
Ameeen Tabareku
i love uTekee no words
Min ale download endidereg bitaderg abet kifat
ameeeeeeeeeeeeeenameeeeeeeeeeeeeenalkuwute
Ameeeeeeeeeen Tabaraki😍❤😘
Amen
Ameeeeeeeeeeen haleluyaa
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeerr
getayibarke zabaniyibareke
haleluyaaaaaaaaa
Amennnnnn
ተኬ እንዴት ነህልን? የዚህን ዝማሬ አቀናባሪ ማን እንደሆነ ንገረን እባክህ፥ ከወዳጆች ጋር አንዳችን ኤቢ አንዳችን ኤልያስ እየተባባልን መጫረሳችን ነው፥ ገላግለን😊
ኤልያስ መልካ❤
@@seberzare Elias Melka Egziyabher ye barekew lij neber gn yaw mnm madreg aychalm
Wawewede
ameeeeeeeeeerreeeen
my father is jesus amen፡፡ now I live in oman city. .
How my happiness will boundless if this song were Orthodox's.....
What's holding you to not enjoy this? God is beyond religion.
Amen.amen Amen.amen +elllllllllllllle
Tebaraki beruki iko naki
Old gospel songs just hit different timeless❤️
ለካ ጌታ የማንም እንባ ባለእዳ አይደለም አደራ አይበላም የእኔ ህይወት ነው ይህ መዝሙር በልጅነት እድሜዬ ብዙ ተፈተንኩ ግን አነባሁ ወደ ጌታ ለካ ያየኛል ሁሉን አስረስቶኝ እንዳለፈ ውሀ ዛሬ አፌን በምስጋና ሞላው ክብር እልፍ ክብር ለሰማይና ምድር ፈጣሪ እኔ ላመስንግንህ አሁን እስትንፋሴዬ በቂዬ ነው ለማመስገን
Amen I can relate , this song came to me surly by the holy spirit
0: 0:54 4images 4:41
ተክዬ ምንም ቃል የለኝም። ብቻ ክብርልን ስውድከ እኖራለሁ ❤❤❤❤❤😢አሜንን
😍🙏🏼ellllllllllልጨምር እንጂ እኔም እንዲህ ልበል
ሸክሜን ከላዬ ላረክለኝ ገለል
ብዙ ብለውሃል ወዳጅ ጓደኞቼ
አይበቃም ልጨምር እኔም ተስማምቼ
መልካምነትህን ባለኝ አቅም ላውራ
ተነግሮ ባያልቅም ጌታ የአንተ ስራ
አዝ፦ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x)
ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ
የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይ
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ
ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ
የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
ከሳሾቼ ቀርበው ሲቀበጣጥሩ
በሆነ ባልሆነው ነገር ሲሽርሩ
ጉልበት የሚያደክም ልብንም የሚያርድ
ነበረ ቃላቸው ቅጥርን የሚንድ
ለልጅህ እራርተህ ቁጣህ በተናቸው
ፍፁም አልተውከኝም እንደምኞታቸው
እነሱ ወደቁ ተሰነካከሉ
በአንተ ተደግፌ አመለጥኩ ከሁሉ
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ የልቤ ደረሰ
በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ
ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት
አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት
ቀና አደረገኝ ቀና የልቤ ደረሰ
በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ
ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት
አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት
አዝ፦ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x)
ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ
የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይ
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ
ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ
የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
አትገመትም እንደዚህ ተብለህ
በሰው አይምሮ መቼ ተመዝነህ
መልካምነትህ ፍቅርህም ቢወራ
ተነግሮ አያልቅም ሁሉም በየተራ
እልፍ ልሳኖች ሺህ ቃል ቢደረደር
ሊገልጥ አይችልም ጌታ የአንተን ፍቅር
አዝ፦ መልካም ነህ ከተባልከው በላይ (፪x)
ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ
የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ በላይ በላይ
መልካም ነህ ከተባልከው በላይ
ስትሰራ የሌለብህ ከልካይ
የእኔ ጌታ ሁልጊዜ ኤልሻዳይ
ቀና አልኩኝ ከአንገቴ የልቤ ደረሰ
በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ
ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት
አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት
ቀና አደረገኝ ቀና የልቤ ደረሰ
በየዋሁ ጌታ እምባዬ ታበሰ
ያለቀስኩባቸው እነኛ ዘመናት
አልፌያቸዋለሁ በጌታዬ ብርታት 😍🙏🏼
አዎ ቀና ብያለሁ እንባዬን አብሶልኛል እጄን በአፌ አስጭኖኛል አመስግኑልኝ
❤
Lenem yene abat❤
ለኔም የሆነዉ ይህ ነዉ
❤❤smu keff yibel yegna geta
አዎ ቀና ብያለው እንባዬን አብሶልኛል እጄን በአፌ አሰጭኖኛል አመሰግናለሁ
እወደዋለሁ ይህን መዝሙር ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ጌታ ብዙ እድሜ ይስጥህ እወድሀለሁ ያባቴ ልጅ♥♥♥
Hgjch
My fav song i used to Listen in bad Situation and depression … but GOD always right and wait his perfect time !!!
LOVE ❤️ you JESUS 🙏🏽🙏🏽
ፈዐፈ
አዎ. ቀናብያለሁ ክብርለጌታ አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Jesus Thanks, Qene Arekegn ❤❤❤❤. Thanks for giving me life in your presence ❤❤❤❤
በትክክል ቀና አልኩኝ
እግዚአብሔር መልካም ነው!!!!!!!!!!!!!
Pp
I love the muzmur thank you❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen malikm nak katblkowu baliy yene huli gize elshady tikikil
በጣም ነው መዝሙርህ ልብ ❤️❤️❤️ ውስጥ ይገባል ተባረክ ጌታ ይባርክህ
አሜን ተከስቶ እግዚሐብሔር ይባርክህ ያብዛልህ መዝሙሮቹ በጣም ይባርካሉ
ቀና ብያለሁ በጌታዬ ተባረክልኝ
Teke ke geta betach mezmurochih yatsnanugnal😢😢geta tsegawn yabzalik
Almighty God blessed forever and ever amen hallelujah
This song was my favorite,, even i
Listened in bad situation ,,,,, MELKAM NEH KETBALLEW BELAY
Liken ke cancer fewsolegnal ahunim tebkewalehu birhanun yigeltlegnal.....amen shekmen kelaye areklegn gelel amen.
❤❤❤የኔ ጌታ ሁል ጊዜ ኤልሻዳይ❤❤
አሜን ከብር ለኢየሱስ ይሁን ወንድም ተከሰተ እግዚአብሔር ዘመንህን እና ትዳርህን ልጅህን ይባርክልህ ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እናመስግን አለን እንወድህ ሀለን
Hanna Kasashun amen
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
😍😇😇😇 men lebele bicha geta abezito yibarkhe tebaraki
አሜንንንን ተባረክ
Melkam neh ketebalekew belay....
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️💪🙌🙌🙌🙌
Hallleellluuyyaa Tebareki❤❤
አሜን
I love this mezemuer remember me my sad time
Wow Tebark Zemenehe Yibark
Amen amen 🙏🙏🙏🙏
Amennnn god blees you birother
Tekewa bless u more
geta zemenke ybarke
Tebarek wendemie
Ameeeeeen God bless you
God bless you.
gata yibarkh
Amennnnnnmn
AMEN AMEN GOD Elelelel
Ameeen Tabareku
i love uTekee no words
Min ale download endidereg bitaderg abet kifat
ameeeeeeeeeeeeeen
ameeeeeeeeeeeeeen
alkuwute