Ethiopia: ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ ጂጂ ምሥጢር አወጣ! እህቷ እየዛተች ነው! Addis Agelgil

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ethiopianews #fetadaily

КОМЕНТАРІ • 33

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 7 годин тому +4

    My question is why Gigi’s parents try to bring back to home and give her families’love?

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 7 годин тому +3

    ቤተሠቦቿ ልጥጥ ሀብታም ናቸዉ አይደል የሚባል🤔

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 6 годин тому +5

    ወንድሜ አትሳሳት በዝፈን ከአምላክ ጋር ንግግር የለም ዘፋኝ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግስተ አይወርስም ይላል ቅዱሱ መፅሐፍ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 4 години тому

      አንተ ማነህና ነዉ የመንገሥተሰማይን በር ከፋችና ዘጊ የሆንከዉ???? በሩ ኸፍት ለጳድቃንም ለኃጣንም። ወሬኛ መኃይም።

    • @Say-2424
      @Say-2424 4 години тому

      ስለ አገር መዝፈን ሓጢአት ነው?

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 7 хвилин тому +1

    ወደ ሀገሯ ትግባ አትግባ ለምን ገብታ እራሷ መግባቷን በሰላም ገብቻለው አትልም?

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j 3 години тому +2

    ሁላችሁም ነጋዴዎች ገደል ግቡ ----

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 2 години тому +1

    ሥንት አቅም ያለዉ ሠዉ አለ እንድትረዳ ማመቻቸት ነዉ ሌላዉ ወሬ ነዉ ዉሀ የማያነሣ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 6 годин тому +3

    ምንድነው ጂጂ እያላችሁ የምታደርቁን፣ወላጆቿም ሆኑ እህቶቿ ሚሊየነር ናቸው፣እናንተ ምን ቤት ናችሁ?? ለወሬ ካልሆነ? አገራችን ስንት ችግር አለው።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 години тому

      ኧረ ተይ ቅናት ያስመስልብሻል።

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 Годину тому

      አሰለፈች፡ ክፉ ቤተስብ አያድርስብሽ ብዙ ሀብታም፡ ቤተሰብ ውስጥ እየኖሩ ብቸኛ የተጠሉ ሌላም ሰው እነዳይደርሱላቸው ተደርገው፡ መከራ የሚያዩ አብደው ሜዳ የወደቁ፡ እራሳቸውን የሚያጠፉ ብዙ ናቸው ዝም ማለት ይሻላል

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 55 хвилин тому

    ምን አልባት የጤናዋ ሁኔታ ከአገር አያስወጣት ይሆናል ለምሳሌ የልብ ችግር ምን አልባት በየ ሶስት ቀን ትሪትመን ካላት ከሀገር መመለስ አትችልም ይሆናል ።ዶክተሩም አያስወጣትም።ማን ያውቃል ምን እንደሆንች።

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 2 години тому

    ቤተሰብወችዋ ናቸው ወደ ኢትዬጵያ እንዳትገባ የሚያደርግዋት ይባላል ውነት ይሁን ሀሰት የምታውቅው እስዋ ብቻ ናት

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 2 години тому

    ጅጅዬ የኬንያ ጉዋደኛዬ ስላየህሽ በጣም ደስ ብሎኛል እወድሻለሁ ኑሪልኝ ጌታ ለምትወስጃት ሀገርሽ ያብቃሽና ያ የምንወድልሽን ዘፈንሽን ለመስማት ይብቃን ( አባይ) በጣም የምወደው ዘፈንሽ ንው

  • @Yonas-s8q
    @Yonas-s8q 6 годин тому

    እረ ተዎት እርሷ በፍቀደች ሰአት ትመጣለች አሁን ለጂጂ ተጨንቀው አይደለም ውሪኛ ውሪኛ ስለሆነው። አሁን እኮ ኢትዪ ብትመጣብ ማንም የት ገባሽ ብሎ የሚጠይቅ የለም

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 2 години тому

    Sint amet abrew norew ye hayimanot liyunet alachew tilalachihu 😭

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 5 годин тому

    Be Wuleta yemyakebrat gewild yemetaal
    Ahunimma agerachin besetan mengst eyetegezach sewu gragebtotaal.🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mesfinbazezew1510
    @mesfinbazezew1510 2 години тому

    አትዘርጥጥ ዶ/ር ይባላል

  • @ia6750
    @ia6750 Годину тому

    Ye hiwot teleflef weyes ye politica

  • @HibaDemisse
    @HibaDemisse 5 годин тому

    Jiji konjo are jiji liyu Nat Ezgabher lagershi Meret yabkashi konjo ehte

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 години тому +3

    ጂጂጂማ ፀበል ሚያስፈልጋት እግዚአብሔር ከማያምን ፈረንጅ ጋር ትዳመመስረት ከባድ ነውጂጂ ኢትዮጵያ ፀበል መጠመቅ ያስፈልጋታል

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 3 години тому +1

    በአደንዛዥ ሱሶች እንድትዘፈቅ ያደረጋት ይወደኛል ብላ የምታሞካሸው ኤትስቱ እርጉሙ ነጭ ነው ላለችበት ውስብስብ ህይወት የዳረጋት:

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is 3 години тому +2

    እኛ በአሁን ሰዓት ብዙ የሚያሳስበን ስለሀገር ጉዳይ ስለ ኑሮ ዉድነት ነው ስለ ጂ ጂ አይደለም የሚበጃትን እሷ እና ቤተሰቧ ናቸው የሚያዉቁት

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 3 години тому +1

      ትክክል ወገኔ እኔ ሽባባውን በቅርብ አውቀዋለሁ እሱ ያልጨነቀው ሌላው ለምን መነገጃ አደረጉአት ራሷ ሶፍያ እና ወዳጄነህ ዬማያግዞአት
      እበላ ብላ ፈረንጁ ተጫወጠባት በቃ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 години тому +1

      ​​@@ConfusedCherryBlossoms-bl5jtትክክል ፤ያገሯን ልጅ ፈንግላ እኮ ፈረንጅ ለብር ያገባችው፤ራሷ ተናግራለች።ፈረንጅ የሚያገባው ግፋ ቢል ለ 2 አመት ነው ይች ባለጌ ፤ሶፊያስ ሀይማኖቷን ለበቆሎ የሸጠች ወመኔዎች።

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 2 години тому

      @@Ya-rm4qp ኤኔ አባቶአን በቅርብ ስለማውቀው ነው የማውቀው በኃይል ሥላሴ ጊዜ አንድ ላንድሮቨር 12 ሰው የምትጭን ይዞ ከቻግኒ አንጅባራ ሻንቅላ ሃገር የሚሰራው ወያኔ ሲመጣ ባሕር ዳር ያን ገደል ቦታ በነጣ ሰጡት አፈር ሞልቶ ሆቴል ሰራ እንደገና ባሕር ዳር ዜይት ፋብሪካው ን ጨመሩለት ስለ አልቻለ ከሱ ቀምተው ለሱዳኖች ሰጡአቸው የወያኔ አጨብጫቢ ነበር ከዚያ አብይ ሲመጣ ቲሸርት የአብይ ፎቶ አሰርቶ ለወጣቱ አደለ ከደመቀ ጋር ሆኖ እስቴድም ላይ አብይን ሢአሞግስ ዋለ ስለዚህ ቆሻሻ ሆዳሞች ቤተሰብ ናቸው።የነፍስ አባት አሉት ሲፈታ ያፋታሉ ሲአገባ ይመርቃሉ ለምን ብለው አይጠይቁም ።🤣🤣

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 години тому +1

    ጅጅ ከተመለሰች እህቷ ጴንጤ ካልሆንሽ ብላ ታሳብዳታለች

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 7 годин тому +6

    ባክህ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ችግር አለበት ፤የኑሮ ውድነት፤እና ብዙ ማህበራዊ ችግሮች ወዘተ።።አንተ እዚህ ስለአንዲት የራሷን ህይወት የምትኖር ግለሰብን ጉዳይ እየደጋገምክ ትለፈልፋለህ፤ሰው ሁን ።ካወራህ ችግሮች የሚቃለሉበትን አውራ ፤ስለሷ ጉዳይ ዘመዶችዋ ይቸገሩበት።

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 5 годин тому +1

      ደንቆሮ!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 години тому

      @@simegntigneh4460 ያንተን አሮጌ አዝለሀት ዙር።መናጢ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 години тому

      ከመተቸት ስለ ሀገር እዉነት ተቆርቛሪ ኩሆንክ በርታና ከችግር አዉጣት። ወሬ ለማንም አይጠቅምም።

    • @AyenewTerefe
      @AyenewTerefe Годину тому

      GiGi eko ye hezb lej nat