በወር 50ሺ ያትርፉ ከ20ሺ ጀምሮ የሚሰራ በጣም ተፈላጊና ውጤታማ ቢዝነስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6  2 роки тому +2

    @TizitaBusiness:ክብራን የትዝታ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ።
    ዕቃዎቹን በሚቀጥሉት አድራሻዎች ማገኘት ይችላሉ
    ወደ የቴሌግራም ሊንክ t.me/+J7TRAyvZaTFmMDBk

  • @medinamuhe9032
    @medinamuhe9032 5 місяців тому +2

    የትነውእቃውንማግፕትየምችለውእባክሽንአሳውቂን

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 роки тому +1

    ማሻላይ ምርጥ የስራ ዘርፋ ትዙ እናመሰግናለን ለይክ ሼር

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 роки тому +1

    ትዙዬ የኔ ምርጥ አቤት ጥበብ ብልህነት የስራ ስው ነሽ ለሌሎች ትልቅ ትምህርት የምትስጪ ጎበዝ አንበሳ ነሽ በርቺልኝ ብዙዎችን ትለውጫለሽ ምርጥ መረጃ ነው እናመስግናለን😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому

    በእውነት እናመሰግናለን እህታችን

  • @Birqe-zi9ec
    @Birqe-zi9ec 3 дні тому

    እህቴ በእጣም ቆንጆ ነው ይሄ ማሽን የት ይገኛል

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ Рік тому +3

    ስንት ብር ነው ማሽኑ በጥቅላላ የሁሉንም ዋጋ ንገሪን

  • @terezadaba7329
    @terezadaba7329 Рік тому

    Great idea thanks Sis❤❤

  • @TuemayNigus
    @TuemayNigus 3 місяці тому

    ትዝታ ሰላም ነሸ ወይ እቃዎቹ የት ይገኛሉ ስልክ ብታስቀምጪ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 роки тому +10

    የምታሳይን የስራ አማራጮች ጥሩ ሆነው ሳለ ማሽኖቹ ኢትዮጵያ ይገኛሉ ወይ ነው ዋናው ነገር ብዙ ጊዜ ፎከስ የምታረጊው ብሩ ላይ ነው።

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому

      @TizitaBusiness:ክብራን የትዝታ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ።
      የብስኩት ወይም የኩኪስ ማሽን ዋጋ ትልቁ በውጪ የሚሰራው 70ሺ ጀምሮ ትንሹ የቤት ውስጥ ማሽን 10ሺ ቅርፅ ማውጬያ 600ብር እቃዎች የሚቀኙት ማንኛውም ማሽን መሸጫ ቦታ ያገኛሉ ኢትዮጵያ ዱባይ ቻይና ያገኛሉ

    • @yemisrachassefa6145
      @yemisrachassefa6145 Рік тому

      Mashinochu Arif nachew neger gin etyo yelum binorum enkuan tikklegna wagaw snt new aibaba lay ayicheu bedolar enkuan ud new ena tkkiklega waga akmn yagenazebe bota kale btnegrin?

  • @fetlekiflefetle6246
    @fetlekiflefetle6246 Рік тому +1

    የብስኩት ና የኩኪስ ማሽኑ ስንትነው

  • @nardi8713
    @nardi8713 2 роки тому

    selamshi ybza tizuye selam lhagerachin enkuan dehna metashi wow arif mereja new enamesegnalen👍👍

  • @taybaabegaz4396
    @taybaabegaz4396 2 роки тому +1

    እህቴ የት ነዉ የማገኝዉ ሰንት,ነው

  • @hvsjbsjxksbdivf
    @hvsjbsjxksbdivf 4 місяці тому

    የት ነው የሚገኘው

  • @HailemariamTikueGebreyohan-j5f
    @HailemariamTikueGebreyohan-j5f 21 день тому

    እህት ቢዝነስ ፕላኑ ብኣንጭሩ ብትልክልኝ

  • @meazama7094
    @meazama7094 Рік тому +1

    ዋጋው ስንት ነው የት ነው የሚገኝው ስልክ ላኪል ኝ

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 4 місяці тому

    የማሽኑ ዋጋው ስንት ነው ?

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 Рік тому

    እንደምን ዋልሸ የኔ ውድ ስልክ አሰቀምጫለሁ ብለሽኘ ነበር እባክሸ የኩኪሰ መስሪያወችን ማሸን በትክክል ዋጋውንና የት እንደሚገኘ ለማወቅ ነው እባክሸ የኔ ናት እባክሸ ስልክሸን

  • @ejigejig7108
    @ejigejig7108 Рік тому

    Machinu sint new? Yetis yigegnal?

  • @kedriaabdulkadir7049
    @kedriaabdulkadir7049 2 роки тому +1

    ቪዲዮ ላይ ያለው ማሽን ስንት ነው? የት ይገኛል

  • @nebeyuhiruy500
    @nebeyuhiruy500 2 роки тому

    በምስሉ ላይ ያለው ማሽን የት ይገኛል ስንት ነው እባክሽን ጠቁሚኝ

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 Рік тому

    እንደምን ዋልሸ ሰልክ አሰቀምጫለሁ ብለሰኘ ነበር

  • @mimiewnetu7729
    @mimiewnetu7729 Рік тому

    ማሽኑ የሚገኘበትን ቦታ ካልነገርሸን ምን ዋጋ አለው ትዙ

  • @lendayesedeso9103
    @lendayesedeso9103 Рік тому

    ዋጋው ስንት ብር ነዉ ካ ዬት ነዉ ምናጌኛዉ

  • @ejig9746
    @ejig9746 7 місяців тому

    የኒ ቆንጆ በብረምጣድ ነዉ እንዴ የምንሰራዉ የቃዉን ዋጋ ለምን አትናገሪም❤

  • @seadahussiengeletu1223
    @seadahussiengeletu1223 Рік тому

    Betam konjo new Mashenu yet new yemnagegnew wagaw sent new

  • @MasertHunduDasta
    @MasertHunduDasta 9 місяців тому

    ሰላም ነው

  • @sarahaddisu2258
    @sarahaddisu2258 2 роки тому

    Eshi tiru hasab new gin anchi aysershbet new malete ezi layi yemtestewawkiw

  • @zelalemzelex1151
    @zelalemzelex1151 Рік тому

    ማሽኑ የት ነው የሚገኘው ዋጋውስ ምን ያህል ነው?

  • @selinayemame1729
    @selinayemame1729 2 роки тому

    ማሽኖቹን ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል ወይ ካለ ደግሞ አድራሻ ብትሰጭን በተረፈ በርቺ

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 2 роки тому +2

    ማሽኑ የሚገኝበት

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 роки тому

    ዋው የኔቆጁው ድሰየሜል ሀሳብነው

  • @TibebuAsale
    @TibebuAsale Рік тому

    good

  • @salamigashu687
    @salamigashu687 Рік тому

    ዋጋው ስንት ነው

  • @EdomTube
    @EdomTube 2 роки тому +1

    መልካም ሀሳብ ነው። ሞልዶችን ሳይሆን ማሽኖች የት ይገኛሉ? ጉግል አድርገን ይገኛል። ነገርግን ኢትዮጵያ ውስጥ የት ይሸጣሉ?

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому

      አዎ ይገኛል

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому

      @TizitaBusiness:ክብራን የትዝታ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ።
      የብስኩት ወይም የኩኪስ ማሽን ዋጋ ትልቁ በውጪ የሚሰራው 70ሺ ጀምሮ ትንሹ የቤት ውስጥ ማሽን 10ሺ ቅርፅ ማውጬያ 600ብር እቃዎች የሚቀኙት ማንኛውም ማሽን መሸጫ ቦታ ያገኛሉ ኢትዮጵያ ዱባይ ቻይና ያገኛሉ

  • @MasertHunduDasta
    @MasertHunduDasta 9 місяців тому

    ማሬ እባክሸ አውሪኝ ሰለክሸን ሰጭኘ

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 2 роки тому

    መጣን ሁቢ ምርጥ ትምህርት

  • @lemlem7143
    @lemlem7143 2 роки тому +1

    Ye mashinuni quxeri ye megezabetini bota bitasiqemici bexami temeraci new ihite inami quxeri secini keyiqeritaga

    • @TizitaTubeትዝታ
      @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому

      @TizitaBusiness:ክብራን የትዝታ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ።
      የብስኩት ወይም የኩኪስ ማሽን ዋጋ ትልቁ በውጪ የሚሰራው 70ሺ ጀምሮ ትንሹ የቤት ውስጥ ማሽን 10ሺ ቅርፅ ማውጬያ 600ብር እቃዎች የሚቀኙት ማንኛውም ማሽን መሸጫ ቦታ ያገኛሉ ኢትዮጵያ ዱባይ ቻይና ያገኛሉ

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 2 роки тому

    ማሽኑ የሚገኘዉ

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Рік тому

  • @zelalemdefar9577
    @zelalemdefar9577 Рік тому

    ዱባይ ሳይሆን ኢት ውስጥ

  • @dawittesfaye4229
    @dawittesfaye4229 2 роки тому

    Ethiopia west yet akebabi yedrghetun SEM kalshe selkachwen

  • @bontuabdulwehab2953
    @bontuabdulwehab2953 2 роки тому +1

    Are silki asikemtu