ትገኛለህ - በወልድያ ሙሉ ወንጌል - በዩሴብያ አገልግሎት ህብረ ዝማሬ መዝሙር Tigegnaleh - [ Music Video 2021]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ትገኛለህ
    በወልድያ ሙሉ ወንጌል በዩሴብያ አገልግሎት የተዘጋጀ ህብረ ዝማሬ መዝሙር TIGEGNALEH GOSPLE MUSIC VIDEO 2021

КОМЕНТАРІ • 55

  • @yosebiahchoirs8442
    @yosebiahchoirs8442 2 роки тому +17

    በልቡ አንተን የፈለገ
    በነፍሱ የተወራረደ
    ያገኝሀል አንተን የናፈቀ
    ባዶ አይቀርም ከቶ እንደጠየቀ
    ትገኛለህ ትገኛለህ ትገኛለህ
    ለፈለጉህ ለተጠጉህ
    አንተ ቅርብ ነህ
    ልቤን ማርኮት ያንተ ፍቅር
    ደግሞ አስናቀኝ ሁሉን ነገር
    መገኘትህ ከሁሉ የላቀ
    ዉጭ አያስመኝ በእዉነት ላወቀ
    የሚያያስብል ነዉ ልኑር ካንተ ጋራ
    እያገኘሁ ሁሌም አንተን ላዉራ
    እንደገና ዛሬ እንደገና
    ይላል ልቤ አንተኑ ላዉራ
    ይላል ልቤ አንተኑ ላዉራ
    አብሮነትህ እኔስ ለምጃለሁ
    ካንተ ወዴት ወደማን ሄዳለሁ
    የሂወት ቃል አንተ አለህና
    የሚያኖረኝ ሁሌም በህልዉናህ
    በቃልህ ዉስጥ ድምፅህን ሰምቼ
    ሂወት ሆንክልኝ ኢየሱስ ወዳጄ
    ፈልጎህ ያጣህ ማን አለ
    ጠይቆስ ያልተቀበለ
    ትገኛለህ ትገኛለህ ትገኛለህ
    ለፈለጉህ ለተጠጉህ

  • @btt9411
    @btt9411 2 роки тому +1

    አሜን አሜን እግዚያብሔር ሸሽጎ ያሥመልጣል ማለት ይሄ ነው ።

  • @abigailtesfaye2334
    @abigailtesfaye2334 2 роки тому +2

    😍😍😍😍😭😭😭 betam des yilal betam harif ye worship mezmur new

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 2 роки тому +1

    በጣም ድንቅ ዝማሬ! ተባረኩ!

  • @mintekeys9391
    @mintekeys9391 2 роки тому +4

    ከ ወልድያ ዜማ እንደጉድ ይፈልቃል 🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @raida5820
    @raida5820 2 роки тому +3

    ልቤን ማርኮት ያንተ ፍቅር ደግሞ አስናቀኝ
    ሌላ ነገር
    ወጣትነት በጌታ ቤት መታደል ነው
    ክብሩ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን

  • @nexusTech-1
    @nexusTech-1 2 роки тому +1

    #blessing song
    ሁሌም ደስ የሚለኝ #singer_yishak ሌሎች እንዲያድጉ ሳትሰስት የምትሰራው ነገር በትርፉ እግዚአብሔር ደስ ስለሚሰኝበት በርታ ለማለት እወዳለሁ።

  • @redietsamuel5168
    @redietsamuel5168 2 роки тому +2

    Tebarku wdoch libin yinekal melikitachu god bless you

  • @btt9411
    @btt9411 2 роки тому +1

    አሜን ያሥመልጣል ። ደሞ እሚያምሩ የተቀቡ ያመለጡ የንጉሥ ልጆች ። ክብር ለንጉሡ ለዘለአለም ይሀን ። ይቻለዋል ። በርቱ ለእግዚያብሔር ለመታደጉ ሕያው ምስክሮች ።

  • @tekwameg8694
    @tekwameg8694 2 роки тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እልልልልል ሃሌሉያ አሜን ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 роки тому +3

    ወላሂ ሁሉም ጋር ተምሬያለሁ በተለይ ኤዱጋ ጓደኛሞች ነበርን ተገርሜያለሁ❤❤👌

  • @johngrma8074
    @johngrma8074 2 роки тому +1

    Nice mezmur #1

  • @abckml3527
    @abckml3527 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 2 роки тому +4

    ውድ የእየሱስ ልጆች ተባረኩ። እደጉ ፣ብዙ፣ እስከመጨረሻውም ፅኑ። ድንቅ ዝማሬ ነው።

  • @Helen-uz5wk
    @Helen-uz5wk 2 роки тому +1

    አንተ ብሩክ ልጅ የትውልድ አባት ነህ ተባረክ ::ወጣቶች ልጆቻችን ስታምሩ በርቱ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ለጠራችሁ ጌታ እራሳችሁን ስለለያችሁ እድለኞች ናችሁ ጌታ ያፆናችሁ ተባረኩ ::

  • @mintesnottefera2
    @mintesnottefera2 2 роки тому +2

    ትገኛለህ ለፈለጉህ ለተጠጉህ አንተ ቅርብ ነህ❤

  • @eshatutesfaye2629
    @eshatutesfaye2629 2 роки тому +2

    Tsega yebzechu

  • @tsegaeyesussibbahie6304
    @tsegaeyesussibbahie6304 2 роки тому +3

    😇❤️Woldiya❤️😇

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 роки тому +1

    ተባረኩ ወገኖቼ ብዙ ባስጨነቋችሁ ቁጥር እናንተ ብዙ

  • @ESU05
    @ESU05 2 роки тому +4

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!::

  • @antenehbirhanu9843
    @antenehbirhanu9843 2 роки тому +6

    What a blessed song, I can't get rid of it!!
    God bless you all!

  • @user-kd3tg2xh9s
    @user-kd3tg2xh9s 2 роки тому +2

    Wow
    Eyesus yegbachu kezih belay
    Lesu becha nuru

  • @josephabebaw2748
    @josephabebaw2748 2 роки тому +1

    waldiyyaa bless you

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 2 роки тому +1

    Tebareku yeabate wudoch

  • @keabenehasrat7447
    @keabenehasrat7447 2 роки тому +2

    GBU TEGHALE What a blessing song

  • @barnabassamuel432
    @barnabassamuel432 2 роки тому +3

    Amen እግዚአብሔር ቅርብ ነው።

  • @yoduyosa842
    @yoduyosa842 2 роки тому +2

    Tebareku zemenachu ybarek yisye antenm geta ybarkh ,bemengedh hulu krstos ayileyh

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ሲፈቅድልኝ ከእናንተ ጋር ህብረት አደርጋለሁ ሀገሬ ስገባ

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar 2 роки тому +5

    ኡኡኡ ወጣቶችን እንዲህ ማየት እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሄር ከክፉ ይከልላችሁ በብዙ ዝማሬ ተባረኩ ውድድ🥰👏🏽

  • @mickygetachew1768
    @mickygetachew1768 2 роки тому +1

    yetebarekachuh nachuh, it's an amazing song, full of spirit, keep shining !!!!

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 2 роки тому +2

    ተባረኩ ! ተባረኩ ! ተባረኩ !!!
    Be bless more and more!!!
    ❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏😇😇😇
    Elelelelelelelel
    Elelelelelelelel
    Elelelelelelelel 🙏

  • @DbMw441
    @DbMw441 2 роки тому +4

    ተባረኩ በወንጌል ጫማ ያጫማቹ

  • @yemesgentasew4517
    @yemesgentasew4517 2 роки тому +3

    This is beautiful & harmonise; It will deserve for the lord.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому +2

    Amennnnn tebareku betifu

  • @yidubeyene6994
    @yidubeyene6994 2 роки тому +2

    Geta zemenachihun yibark bizu!wiresu!!!

  • @Hana-df9hb
    @Hana-df9hb 2 роки тому +2

    Tebarek😭💝❤❤🙇🙇🙇🙇❤Egzabher zemench. Yibarek💝💝💝💝

  • @efratasolomon564
    @efratasolomon564 2 роки тому +2

    Egziyabher ybarkachhu

  • @lidyasisay3627
    @lidyasisay3627 2 роки тому +2

    zemenacahu yibareki

  • @deboraalemu8668
    @deboraalemu8668 2 роки тому +2

    True If we seek God , we will find him. God bless you all. Powerful song. Keep singing for the glory of all powerful God. Des telalachu. Betam tebarkenal

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 2 роки тому +2

    Amen, Amen, Amen. God bless you all

  • @zelalemyigeremu7748
    @zelalemyigeremu7748 2 роки тому +2

    Amen!

  • @yabsenefse3515
    @yabsenefse3515 2 роки тому +2

    tebarku lela min elalew

  • @ebasakinatii9203
    @ebasakinatii9203 2 роки тому +2

    My God father bless you!
    keep it up. We wait more from you!

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 2 роки тому +3

    Amen Tabereku

  • @ketoetefa3318
    @ketoetefa3318 2 роки тому +2

    Tebareku !

  • @yekempire40
    @yekempire40 2 роки тому +2

    Amazing worship song bless you all!!

  • @lidiyamolla
    @lidiyamolla 2 роки тому +2

    amen amen bless you all

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 2 роки тому +1

    ተባረኩ በርቱ ዘምሩ!!

  • @kaltube4817
    @kaltube4817 2 роки тому +2

    YISAKO Bless Up🙌..........

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 2 роки тому +2

    Tebarku 🙏🙏❤❤

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 2 роки тому +2

    Tebareku 🙌🙌

  • @kanabektu
    @kanabektu 2 роки тому +2

    ♥️♥️💯

  • @tigistgirma135
    @tigistgirma135 2 роки тому +2

    Where can I find the full album tho??

  • @yabetsfantahun8974
    @yabetsfantahun8974 2 роки тому +3

    መዝሙር ማለት እንዲህ ነው

    • @dawitbalcha3187
      @dawitbalcha3187 2 роки тому +1

      God bless you for ever, so blessed to hearing from youth godly kids And God protect you for ever Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻