КОМЕНТАРІ •

  • @tibebugebrekirstos5674
    @tibebugebrekirstos5674 7 місяців тому

    Thank you so much. This is what real journalist do. You deserve a praise because you are not an opportunist who gives a blind eye for our countries progress. 🇪🇹 💪🏿

  • @bute5158
    @bute5158 7 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ለረዳን ለአገዘን እንደገናም ለሀገሩ በቁጭት እያላት እንደሌላት እናት ሀገሩን ሊያነሳት ስለመጣልን መልካም መሪ ፈጣሪ ይባርክህእንደገናም እዛ በጉልበቱ ለሀገሩ የሚስሩትንም የወታደሩ ሰራዊትንም የኢትዮጵያ ህዝቡም በቁጭት የደገፈቱንም ዛሬ እትዮጵያ ቀን ወጣላት ውጭ ያለነውም ቀና አለን ወይ ዘንድሮ ያላየነው መልካም ነገር የለም ተመስገንም ይህ ትንሽ ነው ገና መሬት ተፈጥሮ የያዘችው ብዙ አለ በርቱ

    • @Hkim185
      @Hkim185 7 місяців тому

      አህቴ ቡጡ
      የፈደራል ኢትዬጵየ መሰራች አባታችንን መለሰ ዜናዊ ይህንን አዉርሶን ሳለፈ ። አንድ ወንዝን አራት ግዜ ጨምቆ አራቴ ሐይል ያሰመነጨ ጀግና ምሰጋናሸን በማቅረብሸ ክብር ይገባሻል

    • @zelalemtekeletsadik6431
      @zelalemtekeletsadik6431 7 місяців тому

      ​@@Hkim185your Malas make us the lowest of lowest

    • @gezahegndessalegn2353
      @gezahegndessalegn2353 7 місяців тому

      Please tell us construction commencement and completion time 🎉

  • @marselad9953
    @marselad9953 7 місяців тому

    God Bless Ethiopia God Bless our visionary leader Dr Abiye you are a great leader gift from above 💚💛❤

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 6 місяців тому

    Yeserachuti Yaserachutin Lemawok Lemasawokim Adis Timrt Betochin Mekifet Alebachu Yesewochi Bizat Balebet Hager Yesewochin Hayil Chemiru Yetemarutininim Yemimarutininim

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 7 місяців тому

    ፕሮፖጋዳ ሰለቸን
    75% Kenya have acess to electricity
    Only 54% Ethiopian have acess to electricity.
    Countries Electricity production capacity
    South Africa 68 Giga watt
    Egypt 60 Giga watt
    Algaria 21 Giga watt
    Morocco 14 Giga watt
    Nigaria 12 Giga watt
    Libiya 10 Giga watt
    Angola 7 Giga watt
    Tunisia 6 Giga watt
    Gana 5.5 Giga watt
    Ethiopia 4.5 Giga watt