ሰሜን ሸዋ ኢትዮጵያ ቃል ያጣሁለት ምድር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Ethiopian travel vlog to ENSARO #እንሳሮ #youtube.com/@U... #africatravels #culture #ethiopia #mesjid #ethiopia #habesha #tigray
    #seyaethiopia #tourism #traveltips #vlog #vlogger #ethiopianmusic #muslim #islam #islamicstatus #islamicvideo #muslims #ethiopiamuslims #seyaethiopia #undiscoverd
    #africanos #ethiopian #travelvlog #africantraveller
    #travel #food #nature #naturelovers #history #undiscoveredafricavlog #ethiopian seya, [01/01/2024 14:43]
    #ኢትዮጵያ
    #ሀበሻ
    #ሀገር
    #amhararegion
    #ኢትዮጵያዊ
    #ሠያኢትዮጵያ
    #አንዲስከቨርድአፍሪካ

КОМЕНТАРІ • 201

  • @emualemu493
    @emualemu493 11 місяців тому +45

    እባካችሁ ይህንን ልጅ አግዙት ሰለሐገራችን ብዙ እውቀት አለው አስተማሪም ነው ጎበዝ በርታ እናቴ እመቤቴ ማርያም ትርዳህ❤

    • @DinkneshAfrica
      @DinkneshAfrica  11 місяців тому +1

      thank you so much 🥰🙏😍

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 11 місяців тому +1

      የኔውድ አይዞህ በርታ❤❤🎉🎉🎉​@@DinkneshAfrica

    • @naomindulu2306
      @naomindulu2306 10 місяців тому

      Wow

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 11 місяців тому +17

    በርታ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር የእጅ ስራ የታየባት አገር ናት! አንድ እንሁን ዘረኝነትን እና ሌብነትን እንጠየፍ!! ድህነትን ታሪክ እናድርገው:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

    • @DinkneshAfrica
      @DinkneshAfrica  11 місяців тому +1

      thank you🥰

    • @godsplan3262
      @godsplan3262 11 місяців тому

      "ሀገር" ምንድን ነው "ኢትዮጵያ" ምንድን ናት "ዘረኝነት" ምንድን ነው? አየር ላይ ባለ ተረት ህዝችንን አታጃጅሉብን ስትፈልግ ትግራይ ሄደህ ስለኢትዮጵያ ጠይቅ ወይ ወለጋ ሔደህ ጠይቅ የእኛን ህዝብ አማራውን ተፋቱልን "ኢትዮጵያኒስት" መዥገሮች

  • @teklemariamzem2186
    @teklemariamzem2186 11 місяців тому +20

    በ ሀገር ፍቅር ስሜት በተሞላ አንደበት የሀገራችንን ድንቅ ቦታ መስዋዕትነት እየከፍፈልክ ስለምታስጎበኘን እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር ዋጋውን ይስጥህ በርታ ወንድማችን

  • @bilalee692
    @bilalee692 11 місяців тому +2

    እኔ በ t v ነበር የማቅክ የራስክ ቻናል እንዳለክ አላቅም ነበር
    ሰብስክራይብ አድርጌካለሁ በየጊዜው ላይክ እሸልምካለሁ😂በርታ

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 11 місяців тому +2

    ይህ፣ ዋሽና፣ ተራራ፣ እነ፣ በላይ፣ ዘለቀና፣ ደጃች፣ ፀሀዩ፣እንቁስላሴ፣እነ ኃይሉ፣ሸንቁጥ፣ወዘተ፣ አርበኞቹ፣ መሸሸጊያቸውም፣ መዋጊያቸውም፣ትልቅ፣ ታሪክ፣የያዘ፣ ነው።
    ለትውልዱ፣ ታሪኩን፣ ማስጨበጥ፣ በጣም፣ ያስፈልጋል።
    በርቱ።
    ውድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 11 місяців тому +10

    አማራ ውብ መሬት አማራዬ አይዞን አካባቢያችሁን ጠብቁ። ድል ለጀግናው ፋኖ።

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay 11 місяців тому +2

    አላህ አገራችንን ሰላም እዲያደርግልን ዱአ አድርጉ በአላህ አገራችን ምርጥናት ማንም የሚቀናባት ኢትዮጲያዬ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 11 місяців тому +13

    በጣም ደስ የሚል ጉብኝት ነዉ። በርታ በርታ 🏆🏆🥇🥇🥇

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 6 місяців тому

    በጣም የምትገርም ልጅ!! አንተ እራስህ ድንቅ ልጅ ነህ! አንበሳ እኔ በእውነት ብዙ የሀገሬን መልካምድር የሚሳይ የሚገርሙ ዩቱቦች አይቻለው ያንተ ግን የተለየ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Yeሀገር
    @Yeሀገር 11 місяців тому +6

    The place is amazing ❤ the kids 😍 ሸለላ፣ ዘፈን 👌

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 місяців тому +8

    አማራዬ አላህ ይጠብቅ ህዝቡንም መሬቱንም 😢😢የዋህ ህዝብ ነበር ምን ዋጋ አለው የሰው ሸይጧን መሪ መጥቶ ሊያጠፋን ተነስቷል አላህ ያጥፋውና እሱን😢😢😢

  • @sonofelamida
    @sonofelamida 11 місяців тому +5

    ዋውዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ጉብኝትህን ብሮ 🤞🤞 i am from tigray 💊💊💊🤞🤞 ደስ የሚል ቦታ ❤❤

  • @yonag7651
    @yonag7651 8 місяців тому +1

    My brother on your next visit pick up trash when you see one and show yourself as an example instead of commenting and just walk by it.
    The country where I live regular citizens voluntarily walk around in the city pick up trash and they become good examples to others.
    You are doing great exposure and keep up your good work!!
    Add English subtitles because your show exposure help to those admire nature in foreign countries

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 11 місяців тому +11

    በርታ በቱሪዝም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ❤❤👍👍 ኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 11 місяців тому +2

    የኔ ጌታ ከ EBS ጋዝጠኞች ስትሰራ ትህትናህን አስታውሰዋለሁ እየያዝካቸው ስታሻግራቸው ልጄ ተባረክልኝ :: እነኝህን ትንንሽ ልጆች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልን ፉከራቸው ደስ ሲል 😂😂😂 ….ወይይ አገሬ ወንዙ ሸንተረሩ ፈረንጆች ይህቺን ቦታ ቢያገኘዋት አንድ ሪዞርት ይሰሩባትና አመቱን በሙሉ ዶላር ያልቡበታል 😂😂😂 .... እኛ ግን አልማዝ ይዘን በጭድ መደባደብ እሱ ይድረስልን :: በነገራችን ላይ ዌዘሩ ክረምት ይመስላል ለምነቱ ሲያምር ስለአሳየሀን እናመሰግናለን ልጄ 🙏

  • @OmoticTribes
    @OmoticTribes 11 місяців тому +2

    ሰያችን❤❤ the first view and the first comment ቻናሌን gobgnut eski

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 11 місяців тому +6

    ምርጥ ጉብኝት ነበር ወንድሞችን

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 11 місяців тому +2

    ሰያ አንደኛ ስትመቸኝ ወጣቶች ያንተን ቢከተሉ ትህትና ከእውቀት ጋ ክበርልኝ

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 11 місяців тому +2

    በጣም ጎበዝ ያኔም ኤ ቢ ስ Tv እያሉህ አይህ ነበር በርታ ቀጥልበት የኢትዬጵያ ሕዚብ እጉዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @genetageze8018
    @genetageze8018 11 місяців тому +8

    በርታ ልጄ ስራህ ድንቅ ነዉ

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 11 місяців тому +3

    በጣም ቀና አስተሳሰብ ያለህ ጎበዝ የአገራችን ልጅ በርታ በጣም ው ብ አገር አለችን ልጆቹን ወኔአቸው የሚያኮራ። አገራችን በነሱ ተስፋ አላት 🙏🙏👍

  • @hananahmed1434
    @hananahmed1434 11 місяців тому +6

    Mashallah u're doing a great job in the turism industry. May Allah bless u 😊. And the place is so beautiful❤

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 10 місяців тому

    መንዝ ጓሳንም አሳየን የአያቶቻችን ሃገር በስም ነዉ የነገሩን ባካላ ሄደን አላየነዉም አናቀዉም የጀግኖች ሃገር ስለሃገራቸዉ ሲያወሩ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ብትዞር ብትዞር አትጠገብም የብዙ ተፈጥ ብለፀጋ ሃገር አለችን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን።

  • @tesg9551
    @tesg9551 11 місяців тому +6

    Berta !!

  • @LubabaImaam
    @LubabaImaam 11 місяців тому +2

    በንደዚህ አይነት ቦታ የቁርባ መድሀኒት ይበቅላል ከድንጋይ ስር ነው እሚበቅለው

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 7 місяців тому

    በርታ ወንድማችን 👌🏾👏🏾 I love your passion and enthusiasm 👏🏾 የኢትዮፕያ ልዪ የሆነ መልከአምድሮች እንዲሁም የወንዞች ብዛት ለአገር ኢኮኖሚ እድገት ትልቅ አስተዋፅዎ አላቸው:: የልጆቹ innocence የሆነ አመለካከት ልብ ይነካል::

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 11 місяців тому +4

    Mangest tourism lay tkuraat beyaraag. Aref nber

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 7 місяців тому

    በጣም የሚያምር መልክዓ ምድር ዋውዉ

  • @ነገደስሜነው
    @ነገደስሜነው 11 місяців тому +3

    Show Me Ethiopa, whoud be the best title instead of undiscovered Africa. I still subscribe to your channel.

  • @hewan676
    @hewan676 11 місяців тому +1

    በርታ አድቀንሁሉም ሰላም ይሆናል❤😢

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 11 місяців тому

    ይህችን የምትመስል ውብ ሀገር የሰጠን አምላክ ይመሥገን ወንድሜ አንተም ውብ አገራችን ምን እንደምትመስል ስላሳየኸን እናመሠግ ሀለን

  • @fitsumbettgebrmeskel7284
    @fitsumbettgebrmeskel7284 11 місяців тому +1

    አይዞህ ወንድም አለም በጣም የሚገርም ስራ ነው የምትሰራው ያለህው ቀጥልበት❤

  • @leulleonyimtatu8496
    @leulleonyimtatu8496 11 місяців тому +1

    ስዬ በጣም እንወድሀለን በካናዳ እንገኛለን በርታ ወንድሜ የምትሰራዉ ስራ ያምራል ሰላም ላገራችን🙏

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 11 місяців тому +2

    ሁሉን የሚፈፅም አምላክ ሰለም ይገስ
    ለሚቀጥለው ካየር ጣቢያ ጋር ስራ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 11 місяців тому

    አቤትአገሬ:ውበትሽ:ልኮነው:ወድም:እኔዛሬነው:ያየሁህ:ከኢቢኤስበሗላ:በርታጀግና

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይርዳን የውጭ ሐይሎች አብረን እንድንኖር እያደረጉን ነው ።

  • @abinash-vr6st
    @abinash-vr6st 11 місяців тому +1

    ሰላም ሀገሬን ስላሳየክኝ አመስግናለውኝሀገራችንን ሰላምያሪግልን ገናብዙይስራል?

  • @salemawittekie6648
    @salemawittekie6648 11 місяців тому +1

    Thankyou 🫶🌞🤩

  • @ናኒ
    @ናኒ 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን 🙏 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🙏ጭቃ ግን ናፍቆኛል 😅

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 11 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል መልካምድር አሳየኽን

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 11 місяців тому +6

    በርታ I love your energy❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 10 місяців тому

    ወደ ሸዋ በኩልኮ ቡዙ እለ ወደ ደርበሲና በኩል ሀገሬን ጎብኝልን😊❤በጣም ለምለም ናትኮ
    ገና አሁን ስገባ ሰብ አድርጌሀለሁ በርታ

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 7 місяців тому

    Wow , that was just magnificent ,beautiful Ethiopia. Thank you for sharing.❤️🇪🇹☝️

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 10 місяців тому

    እንሳሮ "ፊልም የተቀረፀበት ቦታ ነዉ በጣም ያምራል

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 5 місяців тому

    በጣም ጎበዝ በርታ ቤታችን ቁጭ ብለን ሀገራችን አስተዋወከን❤❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 11 місяців тому

    በጣም ደሰ ይላል

  • @Fatima-gr8jc
    @Fatima-gr8jc 11 місяців тому

    እውነት ደስ እያለኝ ኑው ያየሁት. አላህ ሰላም ያርግልን አገራችንን ያርብ ካገሬ ስገባ. አገሬን እጎመኛለሁ ኢሻ አላህ

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 10 місяців тому

    የአያቶቼን ሃገር ስላሳየክኝ ደስ ብሎኛል።

  • @hirutzewde5920
    @hirutzewde5920 10 місяців тому

    ጐበዝ ልጅ , በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው የመረጥከው :: በጣም እናመሰግናለን:: በርታ !!!

  • @kebedetegegn1802
    @kebedetegegn1802 11 місяців тому +1

    Ensaro - a place uniquely fit for film making, I'm 100% guaranteed!

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 11 місяців тому

    ጀግና አገር ወዳድ ወጣት ነህ አሏህ ይጠብቅህ ወድሚ እናመለግናለን

  • @KZ-dr3hw
    @KZ-dr3hw 11 місяців тому +1

    ጎበዝ በጣም ደሰ ይላል የምታቀርበዉ ቀጥል

  • @bellaJesuse
    @bellaJesuse 10 місяців тому

    በርቱ እናመስግናለን ሀገራችን በፍቅር ስላስጎበኛችሁን በርቱ እግዚአብሄር ይባርካችሁ መልካም ነገር ናፍቆን ነበር

  • @fatumashifa8343
    @fatumashifa8343 3 місяці тому +1

    thanks

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 11 місяців тому +1

    Oh it’s real adventure!

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 3 місяці тому

    This is so heartwarming! May God bless your life and fulfill your dreams my brother!!!

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 11 місяців тому +1

    Enamesegnalen bro

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 11 місяців тому

    አንተን ለማግኘት የዘወትር ምኞቴ ነው! ምክንያቱም አስተሳሰብህ, የአገር ፍቅርህ በጣም ታኮራለህ ! በሚቀጥለው እኔና ባሌቤቴ ወደአገር ስንመጣ ብናገኝህ ደስታውን አልችለውም!😊

  • @GlacierDogg
    @GlacierDogg 11 місяців тому +1

    First-time viewer, great and positive content. New Subscriber.

  • @ermiashabte9139
    @ermiashabte9139 6 місяців тому

    GOBEZ GOBEZ

  • @Tgalemu
    @Tgalemu 10 місяців тому

    በርታ አድናቂህ ነኝ👍🏽
    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይባርክህ🙏🏽

  • @samiyob19
    @samiyob19 11 місяців тому +1

    በጣም ነው ደስ ሚለው

  • @nebiyouermias9104
    @nebiyouermias9104 10 місяців тому

    Nice bro thanks.i suggest you add English or other subtitles to reach international viewers.

  • @alemayehubeyene5436
    @alemayehubeyene5436 10 місяців тому

    ጥሩ ፕሮፌሽን ነውና ቀጥልበት

  • @azebbecks9108
    @azebbecks9108 5 місяців тому

    God help me . I have been petrified of Ethiopia’s Semien mountains.I picked up this fear traveling by bus from Asmara to Addis encountering Alamata at age 7. Then one more trip round trip fully covering my eyes with a blanket. After that I refused to go unless by Ethiopian Airlines. Massawa road is awful also unless you travel by train on ground level .All of you are brave.

  • @melkamuatalel4639
    @melkamuatalel4639 11 місяців тому +4

    በርታ I love your energy

  • @zgxd02
    @zgxd02 11 місяців тому +1

    Everytime when I watch your vlog and documentary it's a thrill for me . keep up a great work! I am proud of you🙏🏾

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 11 місяців тому +2

    i like such kind of adventurous trip keep going✌✌✌

  • @tigistalemayehu1401
    @tigistalemayehu1401 11 місяців тому +1

    You are Amezing guy .

  • @halimo1255
    @halimo1255 10 місяців тому

    ባርታልን ወንዲማችን አላህ☝ ያግዞክ 💪💪💪💪❤❤❤

  • @jerrymergia3255
    @jerrymergia3255 11 місяців тому +1

    Keep up the good job

  • @BertkanNegos
    @BertkanNegos 2 місяці тому

    በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naro-o2s
    @Naro-o2s 11 місяців тому

    This place is incredible. You are promoting well. Keep it up. And please try to add an English subtitle so that your videos will be watched by others with better understanding.

  • @TttGggg-r4z
    @TttGggg-r4z 11 місяців тому

    ሰያ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 11 місяців тому

    መሻአሏህ አገራችንኮ ውብነች መሻአሏህ ክበርልን ወድማችን

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 11 місяців тому

    የጀማ፣ ወንዝ፣ በጅሩና፣ መራቤቴ፣ መሀል፣ የሚፈስ፣ ሲሆን፣ የወንጭት፣ወንዝ ወይም ጅረት፣ ደግሞ፣ በመንዝ፣ዘረትቀበሌና፣ በመራቤቴ፣ ቆላውን፣ የሚፈስ፣ ወደ፣ አባይ፣ ጣና፣የሚፈሱ፣ ወንዞች፣ ናቸው።

  • @BetiEndalemaw
    @BetiEndalemaw 11 місяців тому

    የኔ ውድ ጀግና

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 8 місяців тому

    Ayzoh Berta berash chanal slemetah des ylal woll comme❤

  • @Selam-w5l
    @Selam-w5l 10 місяців тому

    ጀግናዉ❤

  • @MawZking
    @MawZking 11 місяців тому

    Keep it up!!!!!

  • @TxAbyssinia
    @TxAbyssinia 10 місяців тому

    I love this Beautiful place ❤❤❤❤

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 11 місяців тому

    Good job

  • @ermiashabte9139
    @ermiashabte9139 6 місяців тому

    what beautiful kids i love them

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 3 місяці тому

    You are so awesome, thank you for showing me my beautiful country!! Amazing ❤

  • @እሙአህመድ-ኈ5ሐ
    @እሙአህመድ-ኈ5ሐ 11 місяців тому

    በጣም ደስይላል

  • @seke6733
    @seke6733 11 місяців тому +2

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @solomonbera8443
    @solomonbera8443 5 місяців тому

    Hi if add English subtitle. Ethiopians diaspora children and internationa audience will watch.

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 11 місяців тому +3

    Very attractive place

  • @olgaberhane9530
    @olgaberhane9530 3 місяці тому

    ❤😢👍🙏

  • @khalididris-no2rq
    @khalididris-no2rq 2 місяці тому

    seya lemin wede wollo hedeh kehaik beste semien misrak becheiti yemibal akababin atasgobegnenim

  • @lijshasho5660
    @lijshasho5660 11 місяців тому

    I Loved it

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 11 місяців тому

    Jiru asayin ebakih ❤❤❤

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 11 місяців тому

    Wow betam yamirali ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 11 місяців тому

    ከጎንህ፣ እቆማለሁ፣ውድ፣ ልጃችን፣ እደግልን፣ እግዚአብሔር ፣ ይጠብቅህ፣የወደፊት፣ የሀገርህ፣ መሪ፣ ሆነህ፣ ህዝብህን፣ በቅንነት፣ የምታሻግር፣ ትሆናለህ፣ ብዮ፣ አስባለሁና፣ ራስህን፣ ለትልቅ፣ ሀላፊነት፣ ከጓደኞችህ፣ ጭንር፣ አስቡበት።
    ምክንያቱም ፣ ብቃቱም፣ ቅንነቱም፣ የወገን፣ አፍቃሪነቱንም፣ በአንተ፣ አይቻለሁና።
    ኢትዮጵያ ውያንን፣ የሚሰበስብና፣ ለልማት፣የሚያሰማራ፣ መሪ/አመራር
    (Quality readership) በእጅጉ፣በፍጥነት፣ ያስፈልገናል።

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 11 місяців тому

    በረታ አስጎበኛን እንጂ ለ Subscribe ችግር የለም እናደርጋለን ጥሩ ጥሩ ነገሮችን አሳየን ሁሉንም ክልሎች

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 11 місяців тому +1

    ሰያይ የእዉነት በብዙ ነገር ልጅነቴን አስተዋስከኝ ከልብ እናመስግናለን

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 11 місяців тому

    ''Tafakkur sharpens one’s intelligence. "
    Imâm-i Shâfi’î

  • @senayitbedada5716
    @senayitbedada5716 11 місяців тому

    Soo beautiful 😍 ❤ thank you very much for sharing your inspiring journey

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 11 місяців тому

    ሰሜሸዋ ሲኔሳ ብረዱ አይጣል ነው አንድ ገማሽ ቁምሳጥን ልብስ ይለብሳል 😅😅😅ለምሳሌ ትሼረትወፈረ ያለ ሹራብ
    ትልቅ ካቡሪት
    ኮፈያ
    ትልቅ ጋቢ
    ሁለት ሱሪ
    ወፈሪ ያለ ካሪሲ
    ጫማ 😅😅በትንሹ የወንድ እሄ ነው የሴት ከዚህ ይበጣል