"ተመክሬ ሚስቴን ውሃ አድርጌ ይዣታለሁ" የአርሶ አደር ወግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 197

  • @emebetmulu2879
    @emebetmulu2879 5 років тому +59

    እሰይ የኔ ፍልቅልቆች ስታምሩ ጋዜጠኛው የኔ ጀግና ነህ በርታ አበሳየ የመኖራችን መሰረቶች አርሶ አደሮቻችን ናቸው

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 5 років тому +56

    ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ ነኝ ለዛውም ከቅዱሳን ሀገር ላስታ ቅዱስ ላሊበላ
    ሰላም ለሀገሬ ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ምርጥ አገር ጎጃም በስመአም የሀይማኖት አገር እለፍ ብሎ ቤተክርስትያን እልፍ ብሎ ገዳማት ደስ ሲል ኑሩልን የኔምርጦች ወሎየነኝ መካነሰላም

    • @shaikhmohamed3671
      @shaikhmohamed3671 5 років тому

      الله يسلمك

    • @SaraH-xz7nf
      @SaraH-xz7nf 5 років тому +1

      ጎጃሞች ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @selamawitedemese6930
      @selamawitedemese6930 5 років тому +1

      Nurulen welyewoche yamara merete zerwoche

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 4 роки тому

      Thank you so much for your love of our wonderful and beautiful Gojjam!!! I love my Wollo family too!!! I got to visit Holy Lalibela asap!!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!💚💛❤🇪🇹

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Рік тому

    አማራው ጥቅሹ ስታምሩ አላህ ሀገራችንን ዳር እከ ዳር ሰላም ያድርግልን ህዝባችንም በሰላም ወቶ ሰላም ይግባ

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 роки тому

    እንዲያው ደግነታችሁ ከናንተ መወለድ መባረክ ነው በርቱልን እርስ በርስ ተጠባበቁ እቺ አውሎ ንፋስ እስከምታልፍ።

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 5 років тому +23

    እሰይ እሰይ እሰይ የገጠር ልጂ በመሆኔ ደሰተኝ ነኝ ደሰ የሚል ፐሮግርም ጋዜጠኘው በርታ

  • @ethiopiayeneyene8265
    @ethiopiayeneyene8265 3 роки тому

    ይህን ምስኪን ሕዝብ ነው ጨቋኝ ብለው የሚያሳድድድድዱት አማራው ወገኔ አምላክ ይይህህ ውድድድድድ

  • @ሁለተኪዳንድንግልማሪያምእ

    ዋው የገጠር ሰው በጣም ጨዋ ነው እስኪ ወደ ራያ ቆቦ ጎራ በሉ ጋዜጠኛወቹ ምርጥ ባህል አለን

  • @tigest9744
    @tigest9744 5 років тому +2

    ወይይ አተጋዜጠኛ ሥወድህ የኔጌታ
    እናንየ አደራን ከህዝብ ያሥተዋወክልን
    መቸም አረሳህም ጀግናነህ በረታልን እናቴ
    ናፈቀችኝ ማርያምን እሰይ ሥታምሩ እንኳንም
    ከናተተፈጠርኩኝ የገጠራ ቀበጥንኝ የደብር ማርቆሷ አማራኮ ፈጣሪውን ሀይማኖቱን አክባሪ የተቸገረውን አቃፊ ነው የኔጥበበኞች
    አማራየ የጎጃም ገራገር ናቹህውድድድ♥♥♥

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 5 років тому +4

    ዋው ስታምሩ ደጉያገሬ ሰው ሰላማችው ይብዛ ወሪያችው ሲጣፍጥ አብሶ ጋዜጠኛው ይመችህ መልካም ልጅ ነህ

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 5 років тому +3

    እናመሰግናለን እድነዋ ሲያምርባችሁ ቀጥሉበት ሰላም ሁሉ ለናንተ ይሁን።

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 5 років тому +1

    ደጉ ያገሬ ሰው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የአርሶ አደር ወግ በጉጉት ነው እምጠብቀው በርቱልን ጋዘኞቹ ወድሞቻችን

  • @bunasser2654
    @bunasser2654 5 років тому +3

    በርታ ምርጥ ጋዜጠኛ የማይረሳ ነገር እናንየን ከሰዉ የቀላቀልካት ስበብ ስለሆንክ ምስጋና ያስፈልጋሀል ቀጥልበት

  • @mekdesabate2893
    @mekdesabate2893 5 років тому +2

    የኔ ጀግና. ፍልቅልቅ. እኮ ነህ በጣም እወድሀለሁ እሽ

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 років тому +1

    ደጉ ያገሬስው የተጋረጠብን ፈተና ስለናተ ስለደጎቹ ሲል እግዚአቢሄር ያግዘን

  • @dubaidubai8790
    @dubaidubai8790 5 років тому +5

    በጣም ነው ደስ እምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ጋዜጠኛውም መልካም ስራ ነው በርታ

    • @meazaasegid9173
      @meazaasegid9173 4 роки тому

      በጣምነውደስእምትሉትእግዚአብሔርይጠብቃችሁ

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 5 років тому +4

    ዋዉ ስታምሩ አገሬን ክፉ አይንካሽ

  • @እግዚብሔርመልካምነው
    @እግዚብሔርመልካምነው 5 років тому +5

    የገጠር ልጅ በመሆነ እኮራለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የገጠር ሰው የዋህ ነው

  • @igghjffghfjk3204
    @igghjffghfjk3204 5 років тому +6

    በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም የአርሶ አደር ወግ ስወዳችሁ ወይ አንተ ጋዜጠኛ ስወድህ የኔ ጌታ

  • @ፎዚፎዚነኝየስራጅልጅሙስሊ

    ጅማል አላህ ይጠብቅህ። ውድም ብርታ አላህ ካታጋ ይሁን

  • @Maya-ce1yr
    @Maya-ce1yr 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ብሮግራም።

  • @fikirtafikirta870
    @fikirtafikirta870 5 років тому +12

    እናቴ ትሙት ገበሬዉኮ ሢወድህ የምር ቂም የለዉ በቃ ግልፅ ነዉ ኑሩልኝ አባቴን አስታወሥኩ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 4 роки тому

    Miss beautiful and wonderful Godly Gojjam!!! Love this show so much!!! The journalist is very smart, well mannered and skilled in the job!!! Great job!!! United and ancient Godly Ethiopia forever!!!!💚💛❤🇪🇹

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 4 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ

  • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ

    ወይ ሀገሬ ጎጃም የዋሁ ወገኔ ክፏቹህን አያሳየኝ😭😭😭

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 років тому +4

    ደጉ ያገሪ ሰዉ ስታምሩ ጋዚጠኛዉ ጎበዝነህ በርታ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +1

    ሸዋ ነኝ ተባርክ

  • @ምንትዋብደጉስደተኛዋምንት

    እድሜ እና ጤና ለገበሬዎቹ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 років тому +11

    እስኪ ወደ ወሎ ሂዱ ሀይቅ
    ሁልግዜ ጎጃም ጎንደር ነው ውሎችሁ

  • @user-xd7vf1rf6u
    @user-xd7vf1rf6u 5 років тому +1

    ደስ ይላል በጣም

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +1

    አማራ ማስስ ጎበዞች በረቱ

  • @ወጋየሁየማርያምልጅ

    ያገሬ ሰዉ

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 5 років тому

    Egziabher ytebkachhu

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 4 роки тому +2

    ሃገሬ ናፈቀኝ የገበሬ ልጂ በመሆንየ በጣም እኮራለሁ

  • @ማርያምይላልልቤ
    @ማርያምይላልልቤ 5 років тому +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому

    Desse stlu Tbareku

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 5 років тому +5

    ታምራላችሁ 💚💛❤

  • @debanishd1667
    @debanishd1667 5 років тому +3

    Ekuan kenate tefeterku amaraye💓

  • @worekearsema8808
    @worekearsema8808 4 роки тому

    ደስ ስትሉ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 років тому

    ገአዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ሰትአምሮ

  • @AsdAsd-qg7en
    @AsdAsd-qg7en 4 роки тому

    ዋው ደጉ ገበሬ እሥኪ ወሎ ቦረና ሒዱ

  • @fadelnahle6289
    @fadelnahle6289 5 років тому +1

    የገጠር ልጅ መን መታደል ነዉ 😘😘❤❤😍

  • @haymanotmuiuken1791
    @haymanotmuiuken1791 4 роки тому +1

    የቤተሰብ ጥየቃ በአማራ ቲቢ ይካሄዳል ወይ ? እስኪ ስልክ ያላቹ እርዱኚ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +4

    ገጠር ነብሴ ነው ስወደው

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 5 років тому

    ወኔ ደስ ሲሉ

  • @fafeahmed4310
    @fafeahmed4310 5 років тому +2

    እስኪ ይሄ ፕሮግራም በምን ቀንና ስንት ሰአት እንደሚለቀቅ ንገሩኝ ጋዜጠኛው እናመሰግናለን ልክ እንደ ኢቢሲ ዉሎ አዳር ፕሮግራም መሸለም አለብህ

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 5 років тому +1

    Enie eko gtrie mehonie becha nw kuratie i like rurale aera

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 5 років тому +9

    ጋዜጠኛው ስውድህ 😍😘😘😘

  • @dubaidubai6733
    @dubaidubai6733 5 років тому +6

    ገጠር መሆኖደስስ ይለኛል የገጠር ህዝብ የዋህ እኮነው ሀቋን ነዉ እሚዋወሩት

  • @zedimfromethiopia67
    @zedimfromethiopia67 5 років тому +1

    Ewonat naw dile be tegel lafetewo kaleseru. habet yelame allahe yechamerlachihu. Abo 😊

  • @seniseni165
    @seniseni165 5 років тому

    ደጉ ያገሬ ሰው

  • @ኤደንነኝከቢቸና
    @ኤደንነኝከቢቸና 5 років тому +1

    Degue ye Hagera sew enam yegtre legenh betam dise yelale

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 роки тому +1

    👍👍❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fathimaalihashi3721
    @fathimaalihashi3721 5 років тому

    ደስስትሉ

  • @emueiman3507
    @emueiman3507 4 роки тому

    ጀበናየለሕዴ ቡናበማንቆርቆሪያ

  • @baida7479
    @baida7479 5 років тому +2

    ደስ ሢል ማሻአላህ

  • @ambahcewkassa
    @ambahcewkassa 4 роки тому

    ግን ወሎ መቸነው የምትሔዱት

  • @solminte4693
    @solminte4693 3 роки тому

    አዬ ገጠር የእውቱ መንደር በሳቅ ድክም አልሁኝ ። በልተሀል !! ኧራ አልበላሁም !! ኀጢያቱን የሚናዘዝ የሚተዋትም ይድናል

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 років тому +1

    ጋዜጠኛው ስወደው

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 5 років тому +2

    የገጠር ልጅ ነኝ አቤት ገጠር እኮ የዋሆች ናቸው

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 5 років тому +2

    Geter westa new

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 років тому

    ውይ ስታምሩ ገጠር ውስጡ ነባህሉ ሁለ ነገር

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 5 років тому +4

    ማሻ አላህ የገጠር ሰው የዋህ ነው

  • @שרהסרוו
    @שרהסרוו 3 роки тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️🙏👏

  • @tigistworku150
    @tigistworku150 4 роки тому

    kolegna leba ale ewunetihn new

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 5 років тому +1

    wiyyyyy yegeter lji bemehoni kemnm belay ecoralhu abet wbet yehgeri sewch fikirachhun yakoyew ♥️❤️💜👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    etihopiawinti kurati new hulu molto terfo yemgegnbet ere nafekegn uffffffff😢😢😢sdet yesrahn ystih

  • @gsgsbdbd7125
    @gsgsbdbd7125 4 роки тому

    ውይ ሀገሬ እኔ የመራይ ልጅ ነኝ ግን ገጠሩ ይናፍቀኛል ደገ ያገሬ ሠው ሁሌም ይናፍቀኛል

  • @sablaphonetastic3294
    @sablaphonetastic3294 5 років тому

    Enaneyen felghi yamtahi jegna pls adrashawan askmteln.berta yematmolakek gobez lje

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 5 років тому +1

    ገጠርውስጤነውእርሜእናጤናይስጣችሁ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 роки тому

    አረሶ አደረ ኑሩልን እንኮን የገጠረ ልጅ ሆነሁኝ ደስ ሲል እኮ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 років тому +2

    አንተየ ገበሬው ከተማው ገጠሩ
    ባንተነው ማማሩ 😘😘😘😘

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 5 років тому +2

    አንተ ጋዝየጠኛ ተባረክ ይህን ዉብ ቦታ ስላሳየህን

  • @የጣይቱልጅ-ነ1ጨ
    @የጣይቱልጅ-ነ1ጨ 5 років тому +1

    😍😍😍😍

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 років тому

    ውቦች ደጉ ያገሬ ሰው ገራገር እኮናችሁ

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 5 років тому +11

    አንተ ደግ ጋዜጠኛ እናንየ እደራን ለህዝም ያስታውስካት ከእግዚአብሔር በታች አንተና ሽፈራው የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ

    ወይኔ ጉደ ይሄን ጋዜጠኛ ሳይ ውስጤን ደስ ይለዋል እናተየ ይሄ የአይን ፍቅር የሚሉት የሞኘች እንዳይሞክረኝ ሆ ጠብቀኝ አምላኬ በስልክ አይቶ -------

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 5 років тому

    Eski wede wollo gorabelu

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 3 роки тому

    እስኪ ወደ ወሎ ደሴ እና ሀይቅ ሂዱ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 років тому

    እውነት ለመናገር ጫናው ለእናቶችነው ሽጣለውጣ ብዙነገር አለ አንዶች ወንዶች እንዳውምኔ አለቀ ይላሉ ገላገይ ማጀት ዛሬ ሰማሁ😄😄😄

  • @ethioabyssinia265
    @ethioabyssinia265 5 років тому +1

    😘💚💛❤

  • @JprimeJprime-li3mj
    @JprimeJprime-li3mj 5 років тому +2

    ውይኔ።በሳቅሞትውኝ

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 5 років тому +1

    መቸ መቸ ነው የሜተላለፍ በጣም ትዘገያላችሁ ጠፋችሁ ስል ብቅ ትላላችሁ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነበር ተሎ ትሎ አትለቁም

  • @lubabalubaba7575
    @lubabalubaba7575 4 роки тому +1

    የዛሬ. ወጣት. ቢሆን ተከታትሎት. ነውጓዳ. ገብቶ የሚያውጣት 😃😃😃

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ

    አተ ጋዜጠኛ እሜ በጣም ወድጄ ሀለሁ
    እስቲ ቁጥርህን ላክልኝ.
    ክክክ

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 років тому +2

      ሢልክልሽ ለኔም ላኪሊኝ በቅንንነት ክክክክ

    • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
      @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 5 років тому

      @@fatimaabeba6584
      እኔ ስልኬን መስጠት ደስስስ
      እሚ ለኝ ለጋዜጠኛብቻ ነው
      የኔ ውድ ይቅርታ።

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ውይ ገጠር ውስጤ ነው ያደግሁበትም ነው።

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 років тому +1

    Keketemaw sew 100 etif tibelitalacheu edme yistilin

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 5 років тому

    Esey wubita getser endit des endemil geberiwu seltsnal jegna abat dero leljoch bemestset ye bank book alachewu alu. Weygud ketemegnawuna zm blo meblechlech. Esebubet sra mttselu ketemiwoch.

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 5 років тому +1

    Degu yagere sewu

  • @hayatadam914
    @hayatadam914 5 років тому

    በጠምጉበዞችገንኑሮተውዲልአርክሱትጀግናግበርነውውዲችሠላማችሁይብዛ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ

    ጀማል ያገሬ ልጂ የት ሄዶ ነው

  • @ብረቴየማልጅብረቴ
    @ብረቴየማልጅብረቴ 5 років тому +1

    Weyyy mamy nafkchy esty man new edn ynafkechw😭🙆🙆

  • @fathimaalihashi3721
    @fathimaalihashi3721 5 років тому

    ወይየገጠርሰውበጣምደስነውየሚለኝጋዜጠኛውስወድህ

  • @kalieamkalieam1353
    @kalieamkalieam1353 5 років тому

    wuyyy degu yagere sew yewahko new abo selamachihu yibza

  • @JprimeJprime-li3mj
    @JprimeJprime-li3mj 5 років тому +4

    ድጌውባላገሪው

  • @rosetime3061
    @rosetime3061 4 роки тому

    eswe yewauche

  • @tededemse7729
    @tededemse7729 4 роки тому +1

    ጋዜጠኛ ው ግን አታዳላ ለምን እኛ አገር አትሄድም ምንጃር ሸንኮራ

  • @ስመኝነኝየፍነተሰላሟ

    እረ የጋዘጠኛውን ስልክ ስጡኝ

  • @sablaphonetastic3294
    @sablaphonetastic3294 5 років тому

    News paperu betam yentdnke lje neke ehzorke yemtastawosachew sewoch saye betam adnakihie negine yena jegna yena felkelkoche enkanm ye arso ader lje negine

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 4 роки тому

    ኬሜት ውሰጤነው ጋዜጠኞው እንድዛው