87ኛB ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 776

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 роки тому +153

    መምህር የዛሬው ደግሞ ለይት ያለ ነው የስንት ሰው ነብስ ነው የታደግከው እንጃ ብቻ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን😭😭😭😭

    • @rahwahenok8296
      @rahwahenok8296 4 роки тому

      ሶሊያና ሶሊያና እናቴ ኣሜን

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 4 роки тому +2

      Mameri egzabher yebrekekh

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 4 роки тому +1

      😭😭❤️💛💚

    • @liya7521
      @liya7521 4 роки тому +2

      እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልም መምህራችን

    • @werkensh91
      @werkensh91 4 роки тому

      አሜን በእዉነት

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 4 роки тому +106

    ይገርማል እኛ እንደነሱ ወተን እራሳችንን ስላልሸጥን ወይም በሰዎች ፊት የሚታይ መጥፎ ስራ ስላልሰራን ነጠላ ለብሰን ቤተክርስቲያን ስለሄድን እራሳችንን እንደ ጻድቅ እያየን እንኮፈሳለን ነገር ግን እግዚአብሄር ከኛ ከተመላላሾቹ ይልቅ በስጋ እና በ ምግባር እረክሰው እራሳቸውን ግን በ እግዚአብሔር ፊት ዝቅ ያደረጉትን ነብሳቸው የ ክርስቶስን ፍቅር የተጠማችው ነብስ እጅግ አብዝቶ እግዚአብሄር ይፈልጋታል የመዳንዋም ጊዜ ቅርብ ነው እግዚአብሄር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

    • @ageresileshi4369
      @ageresileshi4369 4 роки тому +6

      እዉነት ነው

    • @natenaelfekere5409
      @natenaelfekere5409 4 роки тому +6

      እውነት ነው አግዚአብሔር በድንግልና ከሚመካው ሰው ይልቅ ፊቱን በንስሀ እንባ በሚያጥበዉ ዘማዊ ሰው ደስ ይለዋል!!!!

    • @rozayeslasabarya3467
      @rozayeslasabarya3467 4 роки тому +2

      ይገርማል እውነት ነው
      እኔ ለሀጻን እጅ ለጻድቃን አልመጣሁም ብሏል አምላካችን ተመስገን አምላኬ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 4 роки тому +1

      አሜን::

    • @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት
      @ወለተቂርቆስወለተሀይማኖት 4 роки тому +1

      እውነት ነው

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔስ መቼ ነው ንሰሀ ገብቼ ሰዉ የምሆነዉ ለእቶቼ የደረሰችዉ ኪዳን ምህረት እናቴ ለኔም ድረሽልኝ 😭😭😭

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 4 роки тому +26

    50 60 100 እጥፍ ፍሬ ማፍራት ማለት እንዲህ ነው
    ትርጉም ያለው ሕይወት ያለው አገልግሎት ማለት ይሔ ነው
    እግዚአብሔር ፀጋና ጥንካሬውን አክሎ ያብዛልህ
    ለኛም የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን

  • @yemaryamhaile8242
    @yemaryamhaile8242 4 роки тому +86

    አንተ እና አባ ግርማ እኮ ወደ ክርስቶስ የምትጎትቱን ገመድ ናችሁ ተመስገን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому +37

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ ዛሬስ እንባየ መቆጣጠር አልቻልኩም እግዛአቢሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር 😭😭😭እህቶቻችን እንካን እግዚአብሔር ረዳቸው ከአለም አውጥቶ ለንስሃ ያበቃነው ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ምን አለበት ሁሉም አገልጋዮች እንደእናንተ ሰውን ለማዳን ቢሯሯጡ በእግዛአቢሔር በየ ቦታው እኮ ስንት ቃለ እግዚአብሔር የጠማው አለ ግን ማን ይረዳል ሁሉም እንደ ጥጋበኛ የታየበት ዘመን ሆነ መድረክ ላይ ወጥቶ ሰብኮ ወደ ቤቱ ሩጫ በቃ አቤቱ ጌታ ሆይ ማን እንዳንተ ፍፁም አፍቃሪ , ወዳጅ ክብር ምስጋና አምልኮት ና ውዳሴ ከምድር እስከ አርያም ለስምህ ይሁን ኣሜን ፫

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 4 роки тому +68

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የተዋህዶ ሃይማኖትን እናስፋፋ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በቅርቡ live ማስተላለፍ እንጀምራለን

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 4 роки тому +22

    መምህር አልቅሰክ አስለቀስከኝ አንተን ለኛ የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልል እህቶቼ እንኳን ፈጣሪ ሰማቹ

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    *ሁሌ አድስ ትምህርት ሁሌ አድስ ታሪክ እግዚአብሄር በብዙ ምክንያት ያስተምራል ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስ እግዚአብሄር እድንተጋ ይርዳን ደካማ ነንና በቸርነትህ ትጋትን አድለን ከሀጢአታችን የተነሳ ብዙ የለፉን ዘመኖች አሉነ በቃችሁ ብለህ ቀሰቅሰን አምላካችን ሆይ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን*
    *የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጾመ ጽጌ አደረሳችሁ*

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እሔን ለሚያደርግ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን እውነት መምህር ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 роки тому +2

    መምህር ከባድ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ቸር አምላካችን ንጉስአችን አልፋና ኦሜጋ የሆነ ፈጣሪያችን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ምንም አንደበት የለኝም!.።

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 роки тому +1

    ጌታዬ የልቤን አመፅ በኃይልህ ስበረው!

  • @genetgunawarqi8895
    @genetgunawarqi8895 4 роки тому +1

    Amen amen amen ezgabahri yesamagani Mamahari Qaliyoti yesamalin

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 роки тому +9

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል እኝን የቀየረ ፈጣሪ ሌሎችንም እንዲው ይቀይርልን በጣም ያስለቅሳል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 роки тому +15

    እግዚአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ተአምር እየሰራ ነው ወንድሜ የ 7 አመት ልጄን በፀሎትህ አስብልኝ
    (ፍቅርተ ስላሴ) ብለህ .. አደራ .. አደራ .. 🙏😢

  • @መአዛየድንግልልጅወለተስላ

    አምላኬ ያንተ ስራ ድንቅ ነዉ
    ጌታሆይ ማረኝ አድነኝ ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ስራ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ።

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ መምህር በእውነት ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን
    ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እራራልኝ😭😭 በስመ አብ ስጋ ለብሰን ስንቀሳሰቅ ሰው እንመስላለን በእውነት በጣም ይከብዳል😭😭

  • @KedsteMurael-du8ox
    @KedsteMurael-du8ox 8 місяців тому

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ❤መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ😢

  • @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
    @ፀዳለማርያም-ተ2ዘ 4 роки тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @abexworku1996
    @abexworku1996 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ልፍትህን ሲሳካ እግዛብሄር ደ ስ ይለዋል መመህር በጣም ነው የምከታአተለው ልጆኦችህ ይባረኩ

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    አሜን ክብርን ምስጋናን ለመድሀኔአለም ለናአታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲት እመ አምላክ ይሁን አሜን መምህራችን ተስፈዬ እድሜ ኸነ ጤናቸው ጸጎዉ በረከታቸው ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ሰላም ፍቅሩ ከነቤተሰቦቻቸው ይሁን አሜን አሜን አሜን መድሃኔዓለም ደሙን ሱጉን ያብቃን አሜን አሜን አሜን
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን እንዳንተ አገልጋይ ጦፍቶ ነው
    እግዚአብሄር እየፈልግነው የማናገኛው
    መምህራችን የምገርመኝ ነገር እንዴት ታድላሃል
    ከምለቁስ ጋራ የምታለቅስ ከም ደሰቱ ጋራ የምትደሰት በእውነት ይህ መመረጥ ነው ። ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች እንዳንተ ዓይነት ሩሁሩሁ የሆነ ልቦና እግዚአብሄር ያድለን አሜን።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይስማልን ይህን ነው ሰው የሚፈልገው ዝቅ ብሉ የእግዚአብሔርን ስው ፍለጋ ይህ ነው የእግዚአብሔር ሰባኪ መጣል ሳይሆን ማንሳት ብዙ ነገር አለ ለዚህም ነው አባታችንን መምህር ግርማን የሚሳድዱት ዝቅ የሚሉትን መዋጋት ብቻ በዚህ ባለቀ ዘመን እግዚአብሔር ለእኛ ሀጥያተኙቹ የተሰጣቹን ስጡታችን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @yeshiharegfekadu9462
    @yeshiharegfekadu9462 4 роки тому +1

    ቃለሒወት የሠሰማልን እድሜህን ያርዝምልን ደግሞ ወደጎንደር ሲደወልልህ ሰልክህን ክፈተው እባክህ ከቻልክ ፀልይልኝ አፀደማርያም ና ሐብተማርያም አሰበን በረከትህ ይድረሰን ለልጅቱ እንደደረሰክ ለኛም እግዛብሔር እንዲደርሰልን ፀልይልን። አሜን

  • @abrahaasaye1003
    @abrahaasaye1003 4 роки тому

    በእውነት በጣም እሚሳዝን ታርክ ነው የዛሬ ለነሱ የደረሰ ታርክ የቀየረ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ሀጥያትኛው የአኔም ይድረስልኝ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለደ ክሮስ መምህራችን በእውነት ያገልግሎት ዘመን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ ቡዙ ነብስ እያተረፍህ ነው ቀጥልበት

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    በእዉነት መምህር ምንም ቃል የለኝም እንኳን ስንት ነብስ ማዳን አንድም ከባድ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 4 роки тому +32

    ምህር አልቅሰህ አስለቃሽ ነህ የኔ አባት 😭😭😭 ሰዉነቴን ወረረኝ ሰዉነኝ አለች ስትል ጌታህይ እኔንም ለዉጠኝ 😥😥

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ተስተካከለ ህይወት የመለሳት የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 роки тому

    መምህር ትክክለኛ የመምህር ፍሬ ነህ እግዚአብሔር የብዙ ሰዎችን ነፍስ እያዳንክ ነው በእውነት በነጠላ ውስጥ ተሸሽገን ከአይምሮ በላይ የሆነ ሃጥያት እንሰራለን ሰርቻለሁም እግዚአብሔር ግን በወደደው ላይ አድሮ ይፈልገናል ይናገረናል ያስተምረናል እንዳንጠፋበት አሁን ደሞ ልብና ኩላሊት መርማሪው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘመኑን የዘመነኛውን ሃጥያት አይቶ እያዝናና አጥንት የማነካ ትምህርት በገጠመኝ ውስጥ አመጣልን የሚያስለቅሰው እያስለቀሰ የሚያስቀው እያሳቀ በዛ ውስጥ ከሚያሳዝነው እያዘንን አሃ እያልን ህይወታቸውንን በነዚህ ውስጥ እያየነው ብዙ ብዙ ሰዎች ተለውጠናል ብዬ አምናለሁ በእውነት የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋል ይሰጥን

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 роки тому

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም የሚቀ ድመው የለም ባንተ ላይ አድሮ ልጆቹን ወደመስመር አስገባ እግዚአብሔር አምላክ ሁላቺንንም በሱ መ ስመር ውስጥ ያስገባን ቃለ ሕይዎት ያስማልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወ ላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ድንግል ክቡር ይቆየኝ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ

    አሜን መምህራችን በጣም ሚያሳዝን ግን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሁሉን በቤቱ ይሰብስብ ያበርታቸው

  • @birketetades1051
    @birketetades1051 3 роки тому

    መምህር ከአንድ አመትበሀላ ትምህርትን የስማሁት ከተለቀቀ ገብርሔር መክሊቱን በብዙ ያተረፈ ስው ማለትነህ የእግዚአብሔር ድምፅ የናፈቃትን ነፍስ ጥገኛ የሆነችን ነፍስ ነፃእውጥተህ መልኪትህን ያተረፍክ እግዚአብሔር ያግዝህ ብቻ ስለተማረኩትነፍስ በእንባ የስማሁት ክብሩን ሁሉ እሱይውስዱ አሜን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    መምህርየ እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ ስንቱን ነፍሳት ማረከ ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን ኦ አምላክ ሆይ ታማኝ አገልጋይ ባርያህን ተስፍ ስላሴን አበርታልን ጠብቅልን እኛንም ምርኮኞችህ አድርገን ለይኩን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 роки тому +17

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆቹን አሁንም ቢሆን ይመልሳቸው ይመልሰን

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu4239 4 роки тому

    በእ ውን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት መምህር እኔ ምን ማለት እንፋዳለብኝ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ የነብስ ዋጋ ያድግልህ መጨረሻህን ያሰማትልን አንድ ነብስ ማትረፍ ቀላል ነገር አይደለም ባንድ ጊዜ ከባለታሪካችን ውጭ 8 ነብስ ማትረግ እኔንጃ ከአእምሮ በላይ ነው የሚሆንብኝ አልቅሰህ አስለቀስከኝ እኔም ሂወታቸውን በቅርብ ስለማውቀው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ እመ ብርሃን እናቴ ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይግባኝ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉንም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ

    የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ የእህታችን ሂወት የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ሂወታችን ይቀይርልን ኦ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ መንገድህን ኣሳየን ከዚ እርኩስ መንፈስ እንድነወጣ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁንልን ለመምህራችን ደግሞ ቃለ ሒወት ያሰማልን በዕድሜ ናበጤና ይጠብቅልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ልክ እንዳንተ እኔም ይህን ትምህርት በጂፓስ ከፍቼ ነው የምለቀው ለቤተሰቦቼ ለሁሉም ዘመዶቼ እንዲመጡ እፈልጋለሁ ወደእግዚአብሔር

  • @ወለተስላሴወለተስላሴ-ኈ9ጀ

    መምህር የዛሬውስ ለየት ያለ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የእውነት የስንት ነፍስ አዳንህ በአንድ ቃል

  • @yhmeyemaryam4292
    @yhmeyemaryam4292 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜ ይስጥህ ኪዳነ ምህረት አትለይህ በርታ ፈጣሪ ባንተ ላይ ስራውን እየሰራ ነው በመንግስቱ ይሰብስበን🙏

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 роки тому +2

    ያማል እንድህ አይነቱን እግዚአብሔር ያንበረክካል እመቤታችን ታምረሽ

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 3 роки тому

    Amen Amen Amen Enate Mareyam

  • @bsmallh2799
    @bsmallh2799 4 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 роки тому

    መምህርዬ አንተ ያለህበት ደረጃላይ እግዚአብሔር ያድርሰን ተባረክ እንባህ ፈውስ ይሁነን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን አሜን፫ የኔ ጌታ ስራህ ድቅ ቃላት አጠረኝ እኔም እዳንተ በእባ ነው የጨረስኩት ስቶችን ነፍሳት ከሲኦል አዳካቸው እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ተመስገን
    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @rg8647
    @rg8647 4 роки тому

    መምህር ተስፋየ አንተ ልክ እንደ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ሰው ምንም አይነት ህይወት ቢያሳልፍም ሰው ሳትገፋ እንዴት ወደ እግዚኣብሄር መንገድ እንዲመለስ የምትጥር ነህ። እኔ አንዳንድ ግዜ በዚህ ሰው ክፉ እና ጨካን በሆነበት ግዜ እንዳንተ አይነት ቅን ሰው መገኘቱ በደስታ ያስለቅሰኛል። የኛ ሰዉ እንኳን እንከን አግኝቶ ሳያገኝም ሰዉ በተለያየ ምክንያት ሲወድቅ መልሶ ነው የሚረግጠው። እግዚኣብሄር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ።በጣም እናመሰግናለን ።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому

    መምህር እጅግ በጣም የሚገርም ነገር ግን ፍፁም አስተማሪና ፅናትን የሚጠይቅ ትምህርት ነው። መምህርዬ አምላክ በፀጋ ያቆይልን።

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እህህህህ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 4 роки тому

    እግዚአብሔር የሚሣነው የለም ክብርና ምስጋናውን ይውሰድ መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ፀጌ ማርያም ነኝ

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 4 роки тому +9

    እፍፍፍ ተመሰገን አምላኬ 😭😭😭ፈጣሪ የተጠፍን ይፈለገን ነው በሰብብ አሰባብ በረቅቅ ጥበብ የዛሬ የራሴ እንባ አነባሁ በያአንደነድ ገጥመኝ የዓይነጥላ ትምህርት ሰሰማ ማልቀጣረው እንባ እና ንግግር ነው መሰማው ፈራሁ ሳማራዊት ነኝ ብየ ሳላውቅ መሆንክ ጌታየ ....መወዳት መዝሙ ናት ተጋበዙልኝ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ

    በእውነት መምህር ቃለሂወት ያሠማልን እፁም ደንቅነው የእግዚያብሔር ሥራ እግዚያብሔር ይመሥገን ውድ ምእመናን ኑእንማር ከመምህራችን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መምህር ዛሬ ደግሞ እጂጉን አስለቀስከን 😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሲማርክ ምርኮውን መልሶ ነው የድንግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ፫ መምህር የስንት ሰው ነፍስ አተርፍክ እግዚአብሔር በሰማይ ዋጋህን ይክፈልህ !!! አምላክ ሆይ እጠበኝ ቆሺሻለሁ ሀጢያተኛ ልጂህን በፍቅርህ ማርከህ መልሰኝ ልቤን ወዳንተ ስበርው😭😭😭😭

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 4 роки тому

    በእዉነት መምህር ቃልህይዉት ያሰማልን በደሜ በጸጋ ይጠቡቅልን

  • @mesee9350
    @mesee9350 4 роки тому

    መምህር በጣም ነው ደሰ ብሎኝ ድምፅህን ገና ስሰማ ፈውሰ ይሁነኝ ብየ ምጀምረው ከዚህ ኋላ ለምን እኝህን ነብሰ የምታደግ አምላክ በድምፅህ አደሮ የራሱን የተመረጡት እየጠራ ስለ አለ እግዚአብሔር ይመሰገን !እንባህን ዋጋ አለው የኔንም እንባ ሀጢያቴን ይጠብልኝ
    ነጠላ ለብሰን ቤተ ክርስቲያን ስንሄድ እደ ነጠላችን ንፅህና እንመስላለን ነገር ግን ከእነዚህ እህቶች በላይ የረከስን ነን እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው የማናኖረን።እድሜ ከጤና ይስጥህ መድኃኔዓለም !

  • @ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ሠብስክራይብ አድርጋለሁ መስማት የጀመርኩትም ዛሬ ነዉ ሁሌም ለመከታተል ፈጣሪ ይርዳኝ አሜን

  • @kedusmikael9485
    @kedusmikael9485 4 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ምንም yemlew የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ የክርስቶስ ደም yshefnh....

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    በመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ስለ ሁሉም ነገረ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @سعادهسعدون
    @سعادهسعدون 4 роки тому +1

    መምህር በእውነት ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ያለ የእናታችን የቅድስት የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሰረገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል ብቻ ቃላት የለኝም ኪዳነ ምህረት ለእህቶቻችን የደረሰች ለእኛም ትድረስልን

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያብዛልን
    እህቶቻችን በቤቱ ያፅናችሁ ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን

  • @ወለተጻድቅ
    @ወለተጻድቅ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያጽናህ

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 роки тому

    በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕራችንን አሜን ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !!

  • @mihiretagzw3500
    @mihiretagzw3500 4 роки тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህረችን

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም በጣሞ ያማል እግዚአብሔር አንተ እድሜና ጤና ከልጁችህ ጋር ይሰጥህ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን መምህራችን ብርታቱን ይሥጥህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 роки тому +8

    መምህር በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሆድ ባሰኝ የስንቱን ህይወት አዳንክ እዉነት መምህር አሁንማ በጣም በስስት ልቤ ነዉ የምመለከትህ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛዉ በክፉ አይን ያየክ አይኑን ያጥፋዉ
    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @alemworku1254
    @alemworku1254 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን !! ባንተ ምክኛት እግዚአብሄር ስራውን እየሰራ ነው
    ለነሱ የደረሰችላቸው ኪዳነምህረት ለእኛም ትድረስልን !! መምህር አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ የኛ መልካም አንዱ ሺ ነህ ለኛ!::

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 роки тому

    ቃለህይወት የአሰማልን መምህረ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ እግዚያአብሄረ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ

    መጨረሻችን እግዚአብሔር ያሳምረው እኛንም ለንስሃ ያብቃን እህቶቼ በአረብ ሀገር ያላቹ ይህን ትምህርት ሰምቶ ማለፍ ሳይሆን እንድንለወጠ ያብቃን መምህር ቃል የለኝም ከባድ ነው ያንተ ትምህርት ለኛ ፅናቱን ይስጥህ ስንቱን አለፍክ

  • @alnooral4752
    @alnooral4752 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 роки тому

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የዛሬው በጣም ያማል እንደዚህ እንዳንተ ሁሉ መምህር ቢስተምር ሁሉም ከስስ የውጡ ነበር ታዲያ ምን ያደርጋል እንዲህ አያስተምሬም
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነቤተስቦችህ

  • @kassehmulugeta7431
    @kassehmulugeta7431 4 роки тому

    እግዜአብሔር ይመስገን ይገርማል ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    አልቅሰህ አስለቃሽ ነህ 😭😭😭 የኔ አባት በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ሲጠራ በአልድ ቃልን ልቦና ይገፍታል አቤቱ ጌታዬ ሆይ የኔንም ልብ ክፈትልኝ እወነት ነው አድን ሰው መጥፎ ቦታ ስናየው ምን ወደ መጥፎ ቦታ በምን ምክንያት እንደሆነ አጠይቅም መተቸትና መጥላላት ነው የሚቀድመኝ የዞው የሚገርምን ነው አድት ልጅ ምክርያት ስንት ሰውች ነው ወደ ክርስቶስ ያቀረብከው አምላክ አብዝቶ ዋጋህን ይክፍልህ መምህሬ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 4 роки тому

    መምህር እንደምን አለህ ?ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት የዛርልው ገጠመኝ ስራዮ ቦታ ሁኜ ነበር የምሰራው በሰዓት ነው የንሰራው ገጠመኝ 87 A እና B ነበር ሳዳምጥ የነበረው ስራዮን ጨርሼ ባለቤቶቹ ውጭ እንዳይሉኝ ሌላም ስራ ጨምሬ በዛው በሚከፈለኝ ክፍያ
    ያላሳቡትን ስራ ሰርቼ ነው የወጣውት ምክኑያቱም ታሪኩን ማቋረጥ እንዳት ልቻል በቃ በስሜት ፋዋ አድርጌላቸው ታሪኩ ውስጤን ሰብሮት በቃ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መምህር በእውነት ብትሜት እንኳን የሚቆጭ ነገር እንደሌለ ነው የምነግርህ ሞት ተመይቼ አይደለም ክብደቱን ልገልፅልህ የምችልበት ቃል ሳጣ ነው በቃ የስንቱን ነፍስ አዳንክ ህይወትህ ይባረክ አፍ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ ምን ልበልህ መምህር ምን ልመርቅህ

  • @ፂወን-ቈ2ጰ
    @ፂወን-ቈ2ጰ 4 роки тому

    በእውነት መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቼህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወገኖቼ የመምህር የስራ ሱባኤ ያስተማረበት ክፍል ስንት ላይነው ብፈልገዉ ላገኝዉአልቻልኩም እና እምታውቁት በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ወገናቼ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 4 роки тому +1

    መም ይህንን ላደረገ ፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት በጣም ደስ የሚልና የሚገርም ገጠመኝ ነው መም እንዳልከው በአንድ ልጅ ምክንያት 8 ሴቶች ሲመለሱና ልባቸው ምን ያክል ቅርብ እንደሆነና ፈጣሪም አንተ በተናገርካት አንድ ቃል እንዴት ሂወታቸውን እንደቀየረው የሚገርም ነው በእውነት መጀመሪያ ገጠመኝ ብለህ ስትጀምርኮ ፈጣሪ አማክሮህ ባንተ ላይ አድሮ የስንት ሰው ሂወት እየተቀየረ እንደሆነ ማወቅ ይ ቻላል ገና ከፈጣሪ ጋር ብዙ እንሰማለን መም ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ እነዛ አፋቸው እንዳይናገር ተዘግተው ያሉት የቤ/ክ አገልጋዮች የሚናገሩበት ጊዜና ሰአት ይመጣል ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜና ሰአት አለው"ነው የሚለው ቅዱስ ቃሉ ማለት ነው ፈጣሪ ሃጢያትን እንጂ ሃጢያተኞችን አይጠላም

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 роки тому

    ዋዉ መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም በጣም ነው ያሰለቀስኝ ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ በለቅሶ ጨረስኩት እንዴት አይነት ፀጋ ነው መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክልህ እሰኪ መምህር ጸዳለ ማሪያም ብለህ አንድ ቀን ሱባኤ ግባልኝ ባክህ በድንግል ስም እለምንሃለሁ እኔ ሐጢአቴ በዝቶ ነው መስለኝ በፀሎት አስበኝ

  • @እናቴእማፈቅር
    @እናቴእማፈቅር 4 роки тому +1

    መምህር ምን እንደምል አለዉቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ይስጥህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ " የስንቶቻችንን ህይወት ጨለማ የወረሰዉን ህይታችንን ብርሀን ሆንከዉ ልባችን ወደሀጥያት ያሰበዉን መለስክልን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እናመሰግናለን

  • @ፌበንየማርያምልጅ
    @ፌበንየማርያምልጅ 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እድሜ እንደማቱሳላ ያድልልን ለምን ግን መምህራን አያስተምሩም እንደ እርሶ እኔ ላልቅስ እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል በእውነት እህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህ እህህህህህህህህህ

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7

    የሂወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ባንተለይ አድሮ የብዙሂወትን እየታደገና እየለወጠነው ያለው ክብር ለድንግል ማርያምልጅ በእውነት አዛኝቷ እሩእሩህ እናታችን ናት ክብርና ምስጋና ይድረሳት ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ አሜን ወንዱልጅ እንደሴት አልቅሰህ ታስለቅሳለህ

  • @tadelutamiru4930
    @tadelutamiru4930 4 роки тому

    መምህር በእውነት ቃለህይዎትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው ሁሉም ስው ያለምንም ችግር ወደ መጥፎ ህይዎት አይገባም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የእኛ ህዝብ ከንፈሩን መምጠጥ እንጂ ጠጋ ብሎ የስውን ችግር ማየት የሚወድ የለም መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በርታ ከስው ሳይሆን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ እሽ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @birtatmedia7225
    @birtatmedia7225 4 роки тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዉድ አድናቂዮቼ በ 3 ቀን 4700 ሰብስክራይበር ደርሰናል ገና እንበዛለን እየገባችሁ ሴራየን ተመልከቱ ፣

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 роки тому +1

    መምሀር አግዛኣቢሀር ካንተ ጋር ይሁን ረጀም አድምየ ያደልህ ከፉኡ ኣይንካህ የዛርየ ደግሞ ደአስ ይላል አልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yordiaddis4659
    @yordiaddis4659 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @hagerekefeni480
    @hagerekefeni480 4 роки тому +1

    በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ይጠብቀው አሜን። አንተ በርትተህ መጸለይና መስራት አለብህ በዘመናችን ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ነቀፋና ትችት ሳትበገር መታገል አለብህ። ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲያስቸግሩት የነበሩት በዘመኑ የነበሩት ፈሪሳውያን እና ሰዱቃውያን ነበሩ ፤ ስለዚህ አንተ እግዚአብሔር ያዘጋጀልህን ዋጋህን ማሰብ አለብህ ምንም እንዳትበሳጭ እንዳታዝን እንደውም አብዝተን በእግዚአብሔር ፊት ልንጸልይና ልንተጋ ይገባል።

  • @asnakecheyiuhne1558
    @asnakecheyiuhne1558 4 роки тому +12

    🥺🥺🥺😭 አቤቱ ለእኛም ይደረግል በእውነት

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ገራሚ ነዉ ከደዚህ አይነት አምላክ ይጠብቀን ፀሎትህ አይለየኝ መምህሬ የኛ እንቁ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 роки тому +2

    አሜን እህቶቻችንን የማረከ የመለሠልን አምላክ ይመስገን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ፍቅርተማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ።

  • @hsidbdinjxbdi4925
    @hsidbdinjxbdi4925 4 роки тому

    እያለቀስኩ ያዳመጥኩትን አልቅሰህ አስለቀሽከኝ እግዚአብሔር መልካም ነዉ መልካምነህና መልካም ሁሉ ይግጠምህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 роки тому +3

    አሜን ተስፍሽ ተባረኸ የክርስቶስ ፎቅር እንደዚ ይገለጣን ደስ የሚል !!!¡

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 роки тому

    መምህር ምን እንደምል አላውቅም በጣም ነው ያሰለቀሰከኝ ያለቀሰኩትም እግዚያብሔር ለኛ ያለውን ፍቅር ሳስብ ነው መምህር አንተ እድለኛ ነህ ክርሰቶሰ ይወድሀል ሁሉም ወደ ክርሰቶሰ በመመለሳቸው አንተን እግዚያብሔር እንደሚወድህ አይቻለሁ ድንግል ማሪያም ያደረገችልህ ታአምርም በጣም ደሰ ብሎኛአል እግዚያብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ እንደ ዛሬው ገጠመኝ ያሰለቀሰኝም በጣም የክርሰቶሰን የድንግል ማሪያምን ፍቅር ያየሁበት ገጠመኝ ነው መምህር እኔም መማር እፈልጋለሁ በአካል አሰተምረኸኝ ወደ ክርሰቶሰ ሰጋና ደም መቅረብ እፈልጋለሁ እባክህ የክርሰቶሰን ፍቅር በይበልጥ እንዳውቀው እርዳኝ አቡነ ጓርጓሪዬሰ ከመጣህ በምትመጣ ጊዜ እባክህ የክርሰቶሰን ቃል እንድትመግበኝ በድንግል ማሪያም ሰም እጠይቅሀለሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር በፍቅሩ ይሳበን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @yfhgh123
    @yfhgh123 4 роки тому

    በእውነት ቃል የለኝም መምህር. እግዚአብሔር. ይመስገን ባንተላይ ሁኑ ይህን ላደረገ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. እግዚአብሔር. እንደ ሰው አይደለም ሰው. ቢጠይፍም. እግዚአብሔር ግን. ከተናቁት ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ. አሜን

  • @ኤልሳቤትኤልሳቤት
    @ኤልሳቤትኤልሳቤት 4 роки тому +2

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገር ትምህርት እያገኝው ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እንደ እርሶ አይነት ያብዛልን የእውነት

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 роки тому +1

    ቃላታ አጠረኝ ምን ብይ እንድፅፍ መምህራቻች በእውነት አብዝቶ ፀጋዉ ያብዛልህ ለእህቶቻችን ቤበቱ ያፅናልን
    ስለ ማይነገር ስጦታዉ ሁሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @ሰብልደምሴእህተሚካኤል

    Amen Amen Amen kale hyiwot yasemaln memhrachin sagawun yabzalh memhrachin Ejigi betam yemiyasazn tarik newu Ewunet slehulum neger Egziyabher ymesgen 💚💛💓

  • @woynshetkassheun3692
    @woynshetkassheun3692 4 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሠማልን🤲
    አሜን አሜን አሜን 🤲