ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ከፍተኛ የኢኮኖሚ ትንታኔ መረጃ ፍላጎት አለ! ብዙ ስለ ኢኮኖሚ የሚወሩ እና የሚፃፉ ፕሮግራሞች በመኖራቸው ሰዎች ጥሩ የኢኮኖሚ ትንታኔ እያቀረቡ ያሉ ሰዎችን እንዴት ለይተው ትክክለኛ እና ምክንያታዊ የኢኮኖሚ መረጃ እና ትንበያ ማግኘት እንደሚችል በዚህ ቪዲዮ እንመልከት።
    The Ethiopian Economist View
    Email: Wase.belay12@gmail.com
    Facebook፦ / economistwasyhun
    Telegram: t.me/WaseAlpha

КОМЕНТАРІ • 31

  • @BewketuBiadig
    @BewketuBiadig 20 днів тому +2

    በጣም አሪፍ እይታ ኤርምያስ አመልጋን ብቻ እየሰማ ግራ ለተጋባ ሁሉ ጥሩ ትንታኔ ነው በርታ

  • @ArabsaBole-t8b
    @ArabsaBole-t8b 18 днів тому +1

    Thanks u have update always

  • @pagumeobala3706
    @pagumeobala3706 19 днів тому

    You are a big man of the country. You are an economist for a given country's economy survival. God bless you!

  • @MEU916
    @MEU916 20 днів тому +2

    Thanks for ur update

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 19 днів тому +2

    የአኢኮኖሚ ትንታኔ ብቻ አለ ማለት ያስቸግራል። ብዙው “ፖለቲካል ኢኮኖሚ” ነው። አድማጩ ግራ፣ ቀኙን አጣርቶ መስማት ነው።

  • @OMN_TUBE
    @OMN_TUBE 19 днів тому +1

    የአጭር ግዜ መፍተ መጠየቅ እና መወያየት ይቻል ይሆናል እንጂ ሁለም ቢሆን የአንድ ሀገር መንግስት እኮኖሚውን ያስተዳድራል ስለዝህ ጤናማ ፖለቲካ የእኮኖሚ ጤንነትን ይወስናል። ስለዝህ ለዲሞክራስ የሚሰራ ህዝብ እና መንግስት ቁልፍ ነው።

  • @abdulshikurmohammed2509
    @abdulshikurmohammed2509 19 днів тому +1

    There is what you call people who have interest on specific topics or a subject matter who read alot and equip themslves with the capacity to even make a review or an analysis and are able to author a book . Such people are much better than those who have degree on a given discipline and stop updating themselves.

  • @gizachewtsegay5543
    @gizachewtsegay5543 21 годину тому

    መረጃው ጥሩ ነው ነገርግን እነዚህ 17 የባሉት ባንካች10ቆጥርህ ለምን ሁሉም እልገለፅካቸዉ?

  • @watchfree_8686
    @watchfree_8686 19 днів тому +1

    አቶ ሙከሚል የተናገረው ስለ አሁናዊ ሁኔታ እንዴት አየሀው፣

  • @amanuelsolomon
    @amanuelsolomon 14 днів тому +1

    but u didnt mention one (according to your video thumbnail and title)

  • @amarekefyalew4385
    @amarekefyalew4385 19 днів тому

    Thanks Washihun for the information you are alwsharing timely. My overall, reflection about the current macroeconomic refom, goes to both economists with professionals in both theoretical professionalism and those who really have hands on experience. My requests;
    1. Why not Ethiopian economic association can arrange discussion forums for debates in both groups: who support the reform and don't?
    2. Why scholars are not telling us the impact on macro and micro levels from key economic indicators stand points? People are worried a lot in both shot term and long term effects that is very important concern though.
    3. The business community are the one participating in the economy wither formally or informally and it has great impact the public at large especially those who are salaried in all sectors like government, private and NOGs
    4. I am always wondering on how price of any goods and services are determined in our country. There is not any rationales to do so. This is mainly due to lack of competitive market players in SS and DD market force for informed decision. How can consumer behavior can be adjusted?
    Many thanks for putting the effort arround our life: macro and micro economics!

  • @amaregetu1454
    @amaregetu1454 19 днів тому

    Dear Ato Wassihun. What is your view on future real estate position in Ethiopia? Currently due to shortage of cash people are not buying. Government policy seems to tighten the loan availability in order to curb inflation and demand for USD. Please elaborate or make presentation on what the fate for Real Estate business could be?

  • @user-mexx
    @user-mexx 19 днів тому

    በለገራችን ለኢንቨስትመንት እና መሠል የ ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ ለመሰማራት መነሻ ግብአት የሚሆኑ መረጃዎች በተደራጄ ሁኔታ ተዘጋጅቶ የሚገኝበት መንግስታዊ ተቋም የለም። የመንግስት መዋቅር እና ፖሊሲዮች እድሜ አጭር መሆኑም ሌላው የኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ ተግዳሮት ነው።

  • @SmegnewGetnet
    @SmegnewGetnet 19 днів тому +1

    ትንታኔ የሚሰጡ ሰዎችን ቴሌግራም አጋራን

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 19 днів тому

    የኔ ወንድም አብዛኛው ሰው ለማወቅ የሚፈለገው የአገሪቱ ኢኮኖሚና የሕዝቡ ኑሮ እንዴት ይሆናል (የተሻለ ይሆናል ወይስ የበለጠ መጥፎ ይሆናል) የሚለውን ለማወቅ/ለመገመት ስለሚፈልግ ነው። አንተ እንደምትለው ለራሱ ጉዳይ አይደለም። ዲቫሉየሽንና ሌሎችን በIMF እና በአለም ባንክ እንዲሁም በአሜሪካና በእንግሊዝ ጫና የመጡትን የኢኮኖማ "reforms" ዕውቀቱና ልምዱ ያላቸው ኢኮኖሚስቶች የሚቃወሙት ሪፎርሙ ኢትዮጵያን የበለጠ ችግር ውስጥ (ዕዳ በዕዳ ስለሚያደርጋት) ስለሚያስገባት ነው። ይህም በሌሎች ብዙ ሀገሮች ስለታየ ነው። ለማንኛውም የዛሬው ማብራሪያህ መልካም ነው።

  • @millionmathewos8965
    @millionmathewos8965 19 днів тому

    ትክክለኛ ትንታነ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 19 днів тому +1

    1ኛ . ነሮ
    2ተኛ.ኑሮ
    3.ኑሮ ናቸው ትክክለኛ የኢኮኖሚ ተንታኝ 😑😑

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 19 днів тому +1

    ትክክለኛውን የምናውቀው ወደፊት የሚሆነውን አይተን የእከሌ ትንታኔ ትክክል ነው ማለት እንችላለን ።እስከዚያ ሁሉም ትክክል ነው።

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 19 днів тому

    120 ሚሌዮን ህዝብ ያላት ሀገራ ኢኮኖሚስቶች ቢኖራት ሀገር አትራብም ነበር ቢኖሩም መንግስት አጠቀምባቸዉም.😮

  • @fentax111
    @fentax111 17 днів тому

    አገር ምትለወጥ 1ኛ የፓለቲካ ሲስተም የተረጋጋ መሆን አለበት የእርስ በእርስ ሽኩቻ በውይይት በድርድር መጨረስ 2ኛ የስራ ፈጠራን የሚያበረታታ ፓሊሲ መቅረጽ 3ኛ የውጭ ኢንበስትርን በጥሩ ህግ ሀገርን በሚጠቅም መልኩ መሳብ 4ኛ ጥሩ የትምህርት ስርዓት የሀገር በቀልን ባህልን ጠብቆ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማረግ 4ኛ አለም አቀፋዊ ቃል ኪዳንዊ ስትራቴጂካዊ አሰላለፍ በአለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ፖለቲካ ወዳጅ ማብዛት ከዚያ ጫናንም ሆነ ኢኮኖሚ በሚገባ በመቆጣጠር የኢትዮጵያ ህዝብ የበለፀገ ሀገር ይሆናል ምክንቱም ኢትዮጵያ ሪሶርስ በሽ ነው ውሀ ሰፊ መሬት ሰፊ ህዝብ አለ ዋናው ተባብሮ በጋራ ሰርቶ መበልፀግ ነው !!

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 18 днів тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ወቅታዊ ጥሩ ትንታኔ የሚሰጡ ኢኮኖሚስቶች !?
    " እኔ ተሳስቼ ሰውና ሀገር ደህና በሆነ" ያለው ማን ነበር?
    * ይህ ተንታኞቹን የሚተነትን ሀሳብ ጥሩ ነው።
    (፩) ተደራሽነቱ ምን ያህል ነው?
    ( ፪) ይህን ትንታኔ ሕዝብ በተለይ ወጣቱ ገብቶታል ወይ ?
    ( ፫) ግለሰው ሥራውን በግልፅ ሌላውን በሚረዳው መልኩ አስቀምጦት ይሆን? ጠቅላላ ሀሳቡ ግን እጅግ ጠቃሚ ነው።
    * ሕዝቡ ሲደግፍና ሲደገፍ ገብቶት ነውን?
    * "እጁ እስኪካጠል የሚያጨበጭብ ሕዝብ ዓይኑ እስኪቀላ ያለቅሳል"
    ★ ይህንን የማክሮ ኢኮኖሚ የገንዘብ ዋጋ መቀነስ የገባውም ግራ የተጋባውም ላይክ ሼር ያደርጋል። ጭራሽም ኢትዮጵያን አንተ ምራት የሚል ቀልደኛም ሞልቷል። ግማሹን ባንዳ ግማሹን ጠበብት አድርጎ የሚጎፈላም አለ።
    ★ የሀገር ጉዳይ እስከሆነ እንደግለሰውም ይመለከተኛል።
    እኔ ያደመጥኳቸው
    (፩) ጉዳዩን ከትምህርታቸው ካነበቡት "ጥሩ ነው አይዟችሁ ለሶስት ዓመት ትሰቃያላችሁ ብለዋል"። ከዚያስ?
    (፪) "ንግዱን መንግስት ይዞት አላስበላ ብሎን ነበር አሁን በሩን ከፍቶልናል አንተ ምንም ገንዘብ የለህም ዝም በል አርፈህ ተቀመጥ" የሚሉም አሉ
    (፫) "ይህ ለውጥ በጣም ጥሩ ነው፣ አሁን ግዜው አደለም ቅድመ ጥናትና ምሁራዊ ምክክር አልተደረገበትም" የሚሉ አሉ
    (፬) " ይህን የኢኮኖሚ ሥርዓት ለመከተል ሠላም፣ የሀገር ውስጥ ምርት፣ የተቋማት መጠንከር ፣ የሕዝብ ተግባቦት፣ የአካባቢው ፀጥታና ሉዓላዊነት ሳይኖር በር ከፍቶ ሌባ መልቀቅ ነው" የሚሉ አሉ
    (፭) "እድከመቼ? ሁሉም ይበርገድና የሚሸጠውም ይሸጥ፣ የተራበውም ይሙት ፣ የተረፈው ይበቃል የሚሉም ዝነኛ ኢኮኖሚስቶች አሉ....
    *" እንደሚወራው ሁሉ ፲ሚሊየን ቢያልቅ ፩፻፳ ሙሊየን እኮ ይቀራል" ያለው የመንግስት አማካሪ ማን ነበር?!
    *ይህንን ሁሉ በዚህ ትንታኔ ማግኘት ይቻላል። አሁን ማ ምን አለ? እኔ የት ነኝ? ሀገር የትናት?የትስ ትደርሳለች? ብለህ ራስህን ጠይቅ በመልሱ ላይ ውሳኔው የግልህ ነው።አራት ነጥብ። ይኼው ነው! ከምስጋና ጋር!

  • @dailydose-8503
    @dailydose-8503 19 днів тому +1

    ዋሴ ቀድመህ ስለአንተ ብትነገር ጥሩ ነው።ቀጥሎ ኢኮኖሚስ እራሡን ችሎ ሁለት ጎራ አለው ከእነሱ ወጭ አትወጣም አንተ ግን ይህንንም ሠዉን መንገር አልፈለክም።ሌላው በደሳለኝና በመሠለኝ ኢኮኖሚን መተንተን አይቻልም ?ቻው

  • @geneberu
    @geneberu 19 днів тому

    ፡ ''የኔ፡ መስፈርት ": ቡለሕ ፡ የራስሕን : የግል ፡ መስፈርት ሰርተሕ ፡ አንተን፡ ትክክል : የሌሎቹን ኢኮኖሚስቶች : ትንታኔ ፡ ውሸት ፡ እንዴት ማረግ፡ ይቻላል ? ኢኮኖሚክስ ፡ ውስጥ ፡ " የኔ፡ መስፈርት " የሚባል : ሐሳቡ፡ አለ? ለወደፈቱ ፡ ትክክለኛ ፡ ትንታኔ ማቅረቡ : ከፈለክ ፡" የኔ፡ መስፈርት " የሚለውን ፡ ቃል፡ ትትሕ፡ ሳይንሱን ፣ በመከተል ፡ተንትን : በተረፈ ፡ የአተናተን አቀራረቡሕ ፡ በጣም፡ ምርጥ፡ ነው፡ ለዛም፡ ነው፡ ትንታኔሕን : የማዳምጠው፡በሚቀጥለው : ኮመንት፡ አስተምንገናኝ : ሰላም፡ ሁንልን .

  • @abdulshikurmohammed2509
    @abdulshikurmohammed2509 19 днів тому

    There is what you call people who have interest on specific topics or a subject matter who read alot and equip themslves with the capacity to even make a review or an analysis and are able to author a book . Such people are much better than those who have degree on a given discipline and stop updating themselves.