ሙናዬ መንበሩ በህይወት አለች | እንባ አስጨራሽ ድራማ 😂 | ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @beki_entertainment
    @beki_entertainment  2 роки тому +327

    Subscribe እና Like ማድረግ እንዳትረሱ 🙏🙏♥️
    አስተያየቶቻችሁን ፃፉልኝ 🙏

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому +4

      ትችላለህ ቤኪ በርታ

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 роки тому +3

      እውነት ትችላለህ

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 2 роки тому +2

      Beki.adnakih.nege.betam.aznanahege

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 2 роки тому +5

      ወንድሜ ከይቃርታጋ ማህተብህጋ መስቀል አርግበት እሽ
      መሥቀል ሀይልነው
      መሥቀል ቤዛ ነው
      መሥቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
      ወንድሜ መሥቀልህን ከአንገትህ አድርግ ከብዙ ነገር ይጠብቅሀል

    • @ይትባረክወልዴ
      @ይትባረክወልዴ 2 роки тому +2

      ቤኪ በጣም ደስ ይላል በተለይ ኧረ ሌማትሽ አይበርክት የምትለዋ ቃል ሽንቴ እስኪመጣ ነው ያሳቀችኝ በነገራችን ላይ ገና ያንተን ቻናል ሳይ ሳቅ ይመጣል እምትለውን ሳልሰማው እና ፈታ ነው የምታረገኝ ደግሞ ያስገለፍጣችኋል ትላለህንዴ

  • @nigistgebreselassie4283
    @nigistgebreselassie4283 8 місяців тому +32

    በጣም ጎበዝ ነህ የምትሰራው ሁሉ ያሰደስታል በርታ ወንድሜ

  • @kalmedia7894
    @kalmedia7894 2 роки тому +86

    ወይ አንተ ልጅ በጣም ነዉ ፈታ የምታደርገኝ አቤት ችሎታ ጀግና ነህ 😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋበቅንነትዋው

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b Рік тому +3

    በጣም ጎበዝ ነህ የምር በርታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይሙላልህ አንተን የወለደች ምርጧ እናትህን በድሜ በጤና ይጠብቅልህ

  • @jfbc7266
    @jfbc7266 2 роки тому +58

    በርታ ወድሜ በጣም ደስየሚልስራነው ከዘር ከሀይማኖት የፀዳስራ ስለምሰራ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @1e2k3m4
      @1e2k3m4 2 роки тому +2

      😁😁😁😁😁😁😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому +2

      @@1e2k3m4 ቤተስብእናሁንውዴዋ

    • @abduabdu1980
      @abduabdu1980 2 роки тому

      @@fatumawase ❤❤❤👍👍👍👌👌

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 роки тому +41

    ድምፃቸው በጣም ያምራልኮ አርቲስቶቻችን ሙናዬ በላይነሽ ነፍስ ይማርልን

  • @metayokichen
    @metayokichen 2 роки тому +255

    እሄንን የምታነቡ በሙሉ ካላሰባቹት ድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 роки тому +6

    በጣም ጎበዝ የተዋጣለት ቪድዮ ነዉ በርታ እንደዛሬ ተዝናንቸ አላዉቅም

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +83

    በቃ ትችላለህ አይገልጸውም በርታ ቤካየ ከሑሉም የሴቷ ካራክተር እኮ ትችላለህ 👌👌👌

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 16 днів тому

    Wawuuu beki tiktok layi ኤያየው ነበረ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ
    @ዜዶነኝእናቷንናፋቂ 2 роки тому +33

    እውነት ልዩ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ጀግና እደዚህ አይነት ድራማ ሳይ ትርፌ ትናፍቀኛለች ነብስዋ ይማር 😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому +3

    ነፍስ ይማር በጣም ተወዳጂ ስዎች ነበሩ!
    አንተም ምሪጥ አዲሪገህ ተውነህላቸዋል!! ዋው ትወና በጣም ጎበዝ ነህ!!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

  • @gdhd6322
    @gdhd6322 2 роки тому +66

    የምር ማም እራሱ እዴት እደምትወድህ 💖አድናቂህ ነኝ እያለችህ ነዉ

  • @selamtube8728
    @selamtube8728 2 роки тому +6

    ማርያምን ገና ዛሬ ይቱብህን አገኘሁት በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ወድሜ በርታ😍😍😍

  • @wudeayele3787
    @wudeayele3787 2 роки тому +23

    ጎበዝ !! ልጅ ነህ በርታ ደሰ ይለኛል የምትሰራቸው ቀልዶች እና ዘፈኖች ችሎታህ በጣም ያዝናናል በርታ!!!!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋወ

  • @SaraHoh-k3s
    @SaraHoh-k3s 8 місяців тому +5

    ፂምህ ሳይመጣ ቶሎቶሎ እያልክ ስራ ደግሞ ሲያምርብክ ታዝናኝአለክ😂😂😂😂😂

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 роки тому +12

    ዋዉዉዉዉ ቃላት የለኝም ላንተ
    በርታ ቤኪ ቀጥልበት

  • @hababoomargaa6377
    @hababoomargaa6377 2 роки тому

    Ante Lij siwedih sifeligih nebr berajimu video Ahun gin sila hagegewu des bilogal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistashina4171
    @tigistashina4171 2 роки тому +25

    አቤት ችሎታህ ሁሌ ያስደምመኛል በርታ ቤኪ

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 19 днів тому

    ዋው በጣም ነው ሚያስቀው በርታ ወድማችን😂😂😂😂

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 2 роки тому +8

    በጣም ቆንጆ ነው በርታ ትምህርትህን ጎብዝ በሁሉም እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 8 місяців тому

    ዋ ወንድሜ ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል አሁን ነው ያየሁት ያንተን ፕሮግራም እና ሰብስክራይብ አደረኩለ አሁን በዚው ቀጠለበት በርታ የኔ ወንድም ቀጥል እሺ ጎበዝ ጎበዝ👌💝❤️💝❤️💝❤️👍🙏

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 роки тому +10

    ወድማችን በርታ ያተ ስራ ሁሉም የሚወደድ ነው በጣም ነው ዘና የምታደርገን 😂😂😂

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 роки тому +8

    😂😂😂😂 የነሙናዬን በጣም ብዙ ጊዜ እይቼዋለው አንተ ስትሰራው ደግሞ እንደአዲስ ነው የሳኩት እናመስግናለን can you do more of DJ lee’s, I like it too 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

  • @መፅናኛየ12
    @መፅናኛየ12 2 роки тому +12

    ዋው አተን አለማድነቅ አይቻልም በርታ

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b 8 місяців тому

    ዋውበጣም ጀግና ወድምነህ ኑርልን🎉🎉🎉❤😂🎉😮😅😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 роки тому +11

    እዚህ ላይ ሙሉን ስራው በርታ የድሮ እየፈለክ ስራልን የኛ ወንድም በረከትየ።

  • @muluamalon1353
    @muluamalon1353 2 роки тому

    በርታ ምርጥ ወንድማችን በጣም ጎበዝ በረታ ምርጥ ወንድማችን በጣም የስቃል የኔ ልዩ ውድድ

  • @teddatube2231
    @teddatube2231 2 роки тому +51

    የፈጠራ በቃትህ ጥግ ሲነካ ስሙ ቤኪ ይባላል salute 🥰🥰🥰🔥🔥🔥🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +2

    የሙናዬ መንበሩን የበላይነሽ አመዴን ነብሳቸው ን ይማር ተጫውተኸዋል ጎበዝ በርታ👍

  • @dafna4027
    @dafna4027 2 роки тому +5

    ሴትዮ በጣም ትመቸኛለች ጎበዝ

  • @SostSmint-qw4gx
    @SostSmint-qw4gx 8 місяців тому +1

    በጣም ትችላለህ ውድ ወንድማችን በርታ ትንሽ ከበድ ያለ ሙድ ነበርኩ ኣይቼ ስጨርስ በጣም ተዝናንቻሎ! ቀጥልበት!!!!!

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 2 роки тому +8

    ትቺላለ ጎበዝ በርታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይቻሎ ግን ዳጊሜ ልይክ

    • @tigest665
      @tigest665 2 роки тому +1

      😘😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍

  • @Ayisha-pt8xc
    @Ayisha-pt8xc 3 місяці тому

    ቤኪን እናበረታታዉ የሚል ብቻ እስኪ በላይክ😊በርታ ወንድሜ❤😂😂😂

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 роки тому +16

    ወይ ጉድ ሰርተከዋል አይገልፀውም ሴቶቹኳን እዳተ አልተሳካላቸውም😂❤

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 8 місяців тому

    ትችላለህ አይገልፅህም ማሪያምን ተአምር ነው ቆይ ሰወችን ውጠሀቸዋልዴ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 роки тому +7

    wow ur wonderful comedian young man keep going 👏 wow wow we love u ❤ 💙 dubai ♥

  • @godloveme854
    @godloveme854 8 місяців тому

    You're amazing 👏 great job 👏 👍 ❤️ 🙌 👌

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 роки тому +11

    ወይ ስወድህህህህ ሸበላዉ በርታ አይዞህ ሁሌምዐትለያለህ

  • @meheretmamo1261
    @meheretmamo1261 2 роки тому

    Yemitegerim lij neh ye ewunet betam gobez neh berta arif new

  • @snetyehuBezeyouTube
    @snetyehuBezeyouTube 2 роки тому +8

    አግዚአብሔር የባርክ
    ወድሜ
    ❤️❤️

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 2 роки тому

    Endwu antelje mene ayente taletede yehonke tetu giobez acter yewtahale perfect comedia ⚘🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏⚘⚘🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 2 роки тому +3

    ትልቅ ተሰጦታ አለህ!! በላይነሽ አመዴ እና ሙናዬ መንበሩ ነፍሳቸውን ይማር

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 8 місяців тому

    የዉነት በጣም ነዉ የምወድህ 😊❤❤❤ ይመችህ ቀጥልበት😮🎉🎉

  • @Tigist-v5x
    @Tigist-v5x 8 місяців тому +6

    ቆይ አንተ ልጅ እንዴት ነዉ የምትሠራዉ ሁሉንም ስራዎችህን እወድልሀለሁ ግን ብታወራኝ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤

  • @FathimaFathima-b4v
    @FathimaFathima-b4v 8 місяців тому +1

    Betame new mewedede adenakaiyh nege ♥️♥️♥️♥️

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 роки тому +7

    You are so talented and so funny.🤣🤣🤣 bertta yene wendim.❤️❤️❤️

  • @nafisa4591
    @nafisa4591 2 роки тому +1

    አደኛ በርታ ወድም ትችላለህ አይገልጸውም 😍😍😍😍

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +6

    የኔ ጀግና ስወድህ በርታ 👌👌👌👌👌🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sabelaadana8797
    @sabelaadana8797 2 роки тому

    አንት ምርጥ ሰው እኔማ ሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asseb5268
    @asseb5268 2 роки тому +5

    በጣም ነው የምትመቸኝ በቅየ በርታ🤣👍❤️

  • @mehret9625
    @mehret9625 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @teddatube2231
    @teddatube2231 2 роки тому +6

    Part 2 plsss🙏🙏🙏🙏❤🔥

  • @عبدالمحسنالظاهري-ر8ي

    ዋዋዋ ውውው ቀጥልበት ሳልፈልግ አሳቀኝ፣😅😅

  • @nigustigabu1208
    @nigustigabu1208 2 роки тому +3

    በጣም የሚገርም ነው በርታ ወንድማችን

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 роки тому

    Wow በጣም ደስ ይላል በርታ 👏🤭😂😂😂🤔🤣🤣🤣🤣

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 роки тому +4

    ክክክክክ ቢኪዩ የኛ ምርጥ ሁሌም ትለያለህ በርታልን
    ሙናየ ነፍስሽን ይማርልን

  • @সাথীআক্তার-র৬ড

    ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል ወንድሜ በርታ 😁🥰🥰🥰🥰😁😁😁

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 2 роки тому +3

    አሪፍ ነዉ በርታ 😍😍😍

  • @bekelechbesha1651
    @bekelechbesha1651 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ሰርተሀል ተባረክ

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ

    😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍የስራክን ይስጥክ😂😂😂

  • @liyelaliyela2093
    @liyelaliyela2093 2 роки тому

    አንረሳም እንጫነዋለን አተብቻ በርታ ወድሜ

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 2 роки тому +8

    እንኳን ደና መጣህልን ውዳችን

  • @EsmaelAhduEbrie
    @EsmaelAhduEbrie 9 місяців тому

    እደዉ ገብቼ እሥከማየዉ ነዉ የምቸኩለዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ ቀጥልበት ወድሜ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ወይኔ እንቅልፌ መቶ ነበር አጠፋህብኝ

  • @zeyotube3117
    @zeyotube3117 7 місяців тому

    እኔን ብቻ ነው የለቅሶዋ ቦታ የተመቸችኝ በርታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 роки тому +4

    ወደፊት እኮ የኢትዮጵያ ትልቁ አርቲስት ነህ ከቲክቶክ ጀምሮ አውቅሃለሁ ከበቂ በላይ አቅም አለህ በርታ ዝም ብለህ ጥበብህን ስራ እኛ እንለብሳለን 😁

  • @Hawaidiris
    @Hawaidiris 7 місяців тому

    😂😂😂😂አረ ሌማትሽ አይበርክት😂ደስይላል በርታ🙏

  • @kassilo1909
    @kassilo1909 2 роки тому +4

    ትቸችላለክ wow

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 роки тому

    ወይኔ እኔ ብዙ ኮሜዲ ነገር አላይም ነበር ዛሪግን እየሳኩነዉ ያየዉት በሞ ችሎታክ በጣም የሚገርም ነዉ ጎበዝነክ በዚዉ ቀጥልበት እሺ

  • @kijanayele7067
    @kijanayele7067 2 роки тому +8

    ያበደ ነዉ ቤኪ

  • @Senayitmulugeta-x6j
    @Senayitmulugeta-x6j 8 місяців тому

    ቤካ የምር ትችላለህ አይገልጽህም ምርጥ ችሎታ በርታ አድናቂህ ነኝ ❤

  • @rahmamechegiya7353
    @rahmamechegiya7353 2 роки тому +10

    ሙናየ መንበሩ በላይነሽ አመደ ሆነሀቸዋል

  • @Tse-q3q
    @Tse-q3q 8 місяців тому +1

    Waw betam gobez nk ewnte ketlbet bro

  • @mekditube494
    @mekditube494 2 роки тому +4

    አቦ ቤኪየ ትለያለክ በርታልን🙏
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 8 місяців тому

    ሀሀሀ አሪፍ ነው ጠክረ ወድም😅😅😅

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 роки тому +4

    በርታ የእውነት ችሎታህ👌

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому

    ምን ቃል ይገልፅሐል በፊልም በሰፊው እንጠብቅሐለን በረከት

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 2 роки тому +7

    ክክክክክክክ አቤት ችሎታህ የሚገርም ነው

  • @danaittesheme5437
    @danaittesheme5437 2 роки тому

    Enie eritrawit negn amaregna buzu adelehum yante gn betam new mwedewww ketlbet wendimie 😃😃😃😃😃😃😃

  • @ወላፈን-ዸ5ዘ
    @ወላፈን-ዸ5ዘ 2 роки тому +15

    ምርጥ ብቃት አለህ የምታቀርባቸዉም ልዩ ነዉ በርታ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 роки тому

    ቤኪ አንተ እኮ ትለያለክ በእውነት በርታልኝ እኔ ግርርም ትለኛለክ ልብሱ ሜካቡ ሁሉ ቁርጥ ሙናናየን በእውነት

  • @madinferhuu6783
    @madinferhuu6783 2 роки тому +5

    ሀሀሀሀሀ አተም ኑርልን

  • @efuyegla6999
    @efuyegla6999 2 роки тому

    Bereta wenedema joneya lebesa erasu beteGoradede yamerelekal 🥰🥰

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +5

    በርተልን ዉድ ወንድም ገበዚ እዉነት ዘናየረገል እናመሰግናለን

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 7 місяців тому

    በጣም ጎበዝ ነክ ቲጅ ላይ አትኩር 😂😂😂😂😂

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 роки тому +7

    ደብዬ እእእ🙄😥😂😂😂😂 ባል ለማይበርክትላቸዉ
    ቆሸቆሽ አሮጊት ሀሀሀሀሀ ይመችክ

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 2 роки тому

    እኔ 1 ሰው ሁለት ገፀ ባህሪ ሲተውን አልወድም ያንተን ግን በግርምት ነው የማየው ጎበዝ ነህ

  • @tsigezelalem3264
    @tsigezelalem3264 2 роки тому +6

    በርታ ደስ የሚል ስራ ነው

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 8 місяців тому

    ሃረግዬ ጋር ልሂድ ብለህ የትም ሳትንቀሳቀስ ሃረግ እዛው ቁጭ ብላለች ለማስመሰል እንኳን ቦታ ብትቀይር: little details like this is very important to make your story believable. በርታ❤

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 роки тому +5

    ወይሁ አተ ልጆ ክክክክክክክ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 8 місяців тому

    ቤኪ ትለያለክ ማርያምን ትችላለክ እሚለዉ ቃል አይገልፅክም ቆይ ግን ለምን ፊልም አትሰራም

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 2 роки тому +5

    በርታ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ❤️

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 8 місяців тому

    ትለያለህኮ የምር ከልብህ ነው የምሰራው❤❤እደዚህ ነውጂ ሰውን ፈታ ካረጉበርታ ወድሜ በዘር በሀይማኖት እየገቡ ለሚያባሉት ሰዎች ልቦና ይስጠን😢😢😢😢

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 роки тому +8

    ትችላልክ የምር በርታ እንደዚህ ዘና እንበል አንዳንዴ ❤👌

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 7 місяців тому

    በርታ ከምር ትችላለህ ❤❤❤❤❤ ዘና ነው ያረከኝ😂😂

  • @mekdiyutobe4038
    @mekdiyutobe4038 2 роки тому +4

    Hahahahah....wow you are so funny 😂😂😂😂

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ የተዝናናነዉ እናመሰግናለን🙋❤

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 роки тому +7

    የምትገርም ልጆነህ ክክክ

  • @mimek8968
    @mimek8968 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉ. እደው. ትለያለህ ነው ቃል የለኝም